No summary available.
የሰ/መ/ ታህሳስ 1 ቀን 2000 ዓ.ም ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ፍስሐ ወርቅነህ ሐጐስ ወልዱ ሂሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- ጀማል ሐሚድ - ቀረበ ተጠሪዎች፡-
ለሰበር Aቤቱታው መነሻ የሆነው ጉዳይ ከሕግ ውጭ ተይዞ የሚገኘውን ቤት ይለቀቅልን በማለት ተጠሪዎች በAመልካች ላይ ባቀረቡት ክስ መነሻነት የተጀመረውን ክርክር የሚመለከት ነው። Aመልካች ለቀረበበት ክስ መልስ የሰጠ ሲሆን፣ በዚህም Aከራካሪው ቤት ከ2-5 ያሉት ተጠሪዎች Eህት ከሆነችው ገዝቶ የያዘው Eና ከገዛው በኋላም ለውጦ (Aሻሽሎ) በመስራት Eየተጠቀመበት መሆኑን በመግለጽ ተከራክሮAል። ክስ የቀረበበት የወረዳ ፍ/ቤትም የሁለቱንም ወገኖች ክርክር ከሰማ በኋላ Aመልካች ቤቱን ለተጠሪዎች Eንዲለቅ ወስኖAል። በዚህ ውሣኔ ላይ በየደረጃው ይግባኝ የቀረበላቸው የበላይ ፍ/ቤቶችም ውሣኔውን Aፅንተዋል። Aቤቱታው የቀረበው በዚሁ ላይ ነው።
118 119 Eኛም Aመልካች የካቲት 16 ቀን 98 ዓ.ም በጻፈው ማመልከቻ ያቀረበውን Aቤቱታ መሰረት በማድረግ ተጠሪዎችን Aስቀርበን ክርክሩን ስምተናል። Aቤቱታው በሰበር ችሎት Eንዲታይ የተወሰነው በAመልካች Eና ቤቱን በሸጠችለት የተጠሪዎች Eህት መካከል የተደረገው የሽያጭ ውል ሳይፈርስ Aመልካች ቤቱን ለተጠሪዎች Eንዲያስረክብ የመወሰኑን Aግባብነት ለመመርመር ነው። በዚህ መሰረትም ይህ”” ነጥብ uግራ ቀኝ ወገኖች ከቀረበው ክርክር' Aቤቱታ ከቀረበበት ውሣኔ Eና ከሕጉ ጋር Aገናዝበን መርምረናል።
ከሥር ጀምሮ ከተደረገው ክርክር ይዘት መገንዘብ Eንደቻልነው Aከራካሪው ቤት በቀበልው ገበሬ ማህበር ውስጥ የሚገኝ ነው። ተጠሪዎች ቤቱ Eንዲለቀቅላቸው ክስ የመሰረቱት ሰርተነዋል በማለት ሳይሆን Aባታችን መሬቱን በ1962 ዓ.ም ከልላ ሰው ገዝቶ የቆርቆሮ ቤት ሰርቶበታል በማለት ነው። Aመልካች ደግሞ ቤቱን መስከረም 13 ቀን 1984 ዓ.ም ከወ/ሮ ንግሥት ወልዱ ጋር ባደረገው የሽያጭ ውል ገዝቶና Aሻሽሎ በመስራት የሚኖርበት መሆኑን በመግለጽ ተከራክሮAል። የሁለቱ ወገኖ‹ ክርክር ይህን ሲመስልም በAመልካች Eና በወ/ሮ ንግስት ወልዱ መካከል የተደረገው የሽያጭ ውል ደግሞ ፈርሶAል Aልተባለም። ውሉ የሕግን መስፈርት Aያሟላም የሚል ክርክርም Aልቀረበበትም። የሥር ፍ/ቤቶች ውሣኔም የተመሰረተው ውሉ ሕገወጥ ነው ወይም በማናቸው ሁኔታ ፈራሽ ሆኖAል በሚለው ላይ ሳይሆን Aመልካች ቤቱን የገዛው መብት ከልለው ሰው ነው በሚለው ላይ ነው። በበኩላችን Eንደምናየው ወ/ሮ ንግስት ወልዱ (ቤቱን የሸጠችው ሰው) የተጠሪዎች Eህት Eንደሆነች በተጠሪዎችም ጭምር የታመነ ነው። ይህ ከሆነ ደግሞ ወ/ሮ ንግስት የሟች ወራሽ ነች ማለት ነው። በመሆኑም ቤቱን ለመሸጥ መብት Aልነበራትም ወደሚለው መደምደሚያ መድረስ የሚቻል Aይደለም። በልላም በኩል ተጠሪዎች ቤቱ የተሸጠው ያለAግባብ ነው የሚል Eምነት ቢኖራቸው ውሉ ፈራሽ ነው ይባልላቸው ዘንድ Aግባብ ያለውን Aካሄድ በመከተል መጠየቅ ነበረባቸው።
በዚህ መልክ የተደረገ ክርክር የለም። ማስረጃም Aልቀረበም። Eውነታው ይህ ከሆነ ደግሞ Aመልካች በቤቱ ላይ መብት የለውም ለማለት የሚቻልበት የሕግ ምክንያት የለም። በመሆኑም Aመልካች ቤቱን ይልቀቅ በማለት በሥር ፍ/ቤቶች የተሰጠው ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት ሆኖ Aግኝተነዋል።
ው ሣ ኔ፣
Aቤቱታ የቀረበበት በO/ብ/ክ/መ በምስራቅ ሸዋ ዞን በሻሸመኔ ወረዳ ፍ/ቤት በፍ/ብ/መ/ቁ 240/93 የካቲት 14 ቀን 93 ዓ.ም ተሰጥቶ በምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ.ቁ. 482/93 ግንቦት 7 ቀን 95 ዓ.ም በተሰጠው Eና በO/ብ/ክ/መ/ጠ/ ፍ/ቤት በመ.ቁ. 01642 ታህሳስ 4 ቀን 98 ዓ.ም በተሰጠው ውሣኔ Eንዲሁም በOሮሚያ ብ/ክ/መ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ችሎት በሰ/መ/ የካቲት 8 ቀን 98 ዓ.ም በተሰጠው ትEዛዝ የፀናው ውሣኔ በፍ//ብ/ሥ/ሥ/ሕግ.ቁ 348(1)መሰረት ተሽሮAል።
Aመልካች Aከራካሪው” ቤት ለተጠሪዎች Eንዲያስረክብ የሚገደድበት የሕግ ምክንያት የለም ብለናል።
ወጪና ኪሣራ ግራቀኝ ወገኖች የራሳቸውን ይቻሉ:: መዝገቡ }²Ó…M:: ይመለስ።
የማይነበብ የAምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት።
ነ/ዓ
No topics extracted.
ታህሳስ 15 ቀን 2000 ዓ.ም ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ፍስሐ ወርቅነህ ሐጎስ ወልዱ መስፍን Eቁበዮናስ ሒሩት መለሰ Aመልካች፡- ሰላም የቴክኒክና የሙያ ማሰልጠኛ ማEከል ተጠሪ፡- መኮንን ሉል መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
ጉዳዩ የሽያጭ ውልን መነሻ ያደረገ ክርክር የሚመለከት ነው።
ክርክሩ በተጀመረበት የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ከሣሽ የነበረው የAሁኑ Aመልካች ነው። በተጠሪው ላይ ክስ የመሰረተው ተጠሪ በሁለቱ መካከል በተደረገው የሽያጭ ውል መሰረት በግዢ ለተረከበው ወፍጮ መከፈል የሚገባውን ዋጋ ከነመቀጫው በጠቅላላው ብር 63‚A1A Eንዲከፍለው ነው። ተጠሪ ለቀረበበት ክስ መልስ በመስጠት ተከራክሮAል። ፍ/ቤቱም ክርክሩን ከሰማ በኋላ፣ በሁለቱ መካከል የተደረገው የሽያጭ ውል ተከሣሹ በውሉ መሰረት Aፍርሶታል /ቀሪ Aድርጎታል/። ከዚህ በኋላም ቀደም ሲል ተደርጎ በነበረው ውል Aይነት የሽያጭ ውሉ Aልታደሰም የሚሉትን ምክንያቶች በመስጠት በመልካች የቀረበውን ክስ ውድቅ AድርጎAል። ጉዳዩ በይግባኝ የቀረበለት የፍ/ከ/ፍ/ቤትም የስር ፍ/ቤት ውሣኔ ጉድለት የለበትም በማለት ይግባኙን ሳይቀበለው ቀርቶAል። የሰበር Aቤቱታው የቀረበው በዚሁ ላይ ነው።
ይህ የሰበር ችሎትም Aመልካች መጋቢት 18 ቀን 98 ዓ.ም. በፃፈው ማመልከቻ ያቀረበውን Aቤቱታ መሰረት በማድረግ ተጠሪን Aስቀርቦ ክርክሩን ሰምቶAል። Aቤቱታው በሰበር ችሎት Eንዲታይ የተወሰነው Aቤቱታ የቀረበበት” ውሣኔ የሽያጭ ውል ከሚገዛበት ሕግ Aንፃር በማየት Aግባብነቱን ለመመርመር ነው። በዚህ መሰረትም ይህን ነጥብ ከስር ጀምሮ ከተደረገው ክርክር፣ Aቤቱታ ከቀረበበት ውሣኔ Eና ከሕጉ ጋር Aገናዝበን መርምረናል።
ቀደም ሲል Eንደተገለጸው የተከራካሪዎቹ ወገኖች ግንኙነት የተመሰረተው በEቃ ሽያጭ ውል ላይ ነው። በዚሀ ውል መሰረት Aመልካች ወፍጮዎችን ለተጠሪ ሸጦAል፣ ተጠሪም በውሉ መሰረት ወፍጮዎቹን ተረክቦ የነበረ ሲሆን፣ ዋጋቸውን ግን AልከፈKም። በልላ በኩል ደግሞ ወፍጮዎቹ በውሉ መሰረት ትክክለኛ ሆነው Aልተኙም ወይም ጉድለት ያለባቸው ናቸው በሚል ለAመልካች ያስታወቀበት ሁኔታ የለም። ገንዘቡን Eንዲከፍል በተጠየቀ ጊዜ /ሲከሰስ/ ያቀረበው መከራከሪያም ¾ወፍጮዎቹ” ትክክል Aለመሆን የሚመለከት Aይደለም። የሥር ፍ/ቤቶችም የAመልካችን ክስ ውድቅ ያደረጉት ውሉ Eንደፈረሰ በመቁጠር Eንጂ የሽያጭ ውል Aፈፃፀምን በተመለከተ የተደነገገውን ሕግ መሰረት በማድረግ Aይደለም።
Eንደምንመለከተው ጉዳዩ የEቃ ሽያጭ ውልን የሚመለከት Eንደመሆኑ የተከራካሪዎቹ ወገኖች መብትና ግድታ መታየት ያለበት “ስለ ልዩ ውሎች” በሚል በተደነገገው በፍትሐብሕር ሕጉ በAንቀጽ Aስራ Aምስት ሥር ባሉት ድንጋጌዎች መሰረት ነው። Eነዚህ ድንጋጌዎች የhጩን ግድታ Eና ገዢውም Eቃውን Eንደተረከበ ላወስዳቸው የሚገቡ Eርምጃዎች ምን Eንደሆኑ ያመለክታሉ። ሻጩ በውሉ በተመለከተው መሰረት ትክክለኛውን Eቃ ለገዢው የማስረከብ ኃላፊነት Eንዳለበት በፍ/ብ/ሕግ ቁ 2287 Eና 2288 Eንደተደነገገው ሁሉ ገዢም Eቃው በውሉ መሰረት የተሟላ Aይደለም ወይም ጉድለት ያለበት ነው የሚል Eምነት ካለው በሕጉ በተመለከተው የጊዜ ገደብ ውስጥ የማስታወቅ ግድታ Aለበት /የፍ/ብ/ሕግ ቁ 2291፣ 2292/።
ወደያዝነው ጉዳይ ስንመለስ ተጠሪ በሽያጭ ውሉ መሰረት የተረከባቸው ወፍጮዎች ጉድለት ያለባቸው ናቸው በሚል Aመልካችን ያስታወቀበት ጊዜ 122 123