No summary available.
የሰበር ፍይል ጥቅምት 28 ቀን 2000 ዓ.ም ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ፍስሐ ወርቅነህ መስፍን Eቁበዮናስ ተሻገር ገ/ስላሴ Aብዱራሂም Aህመድ Aመልካች፡- Oርቢስ የንግድና ቴክኒክ ክፍል A/ማህበር - ግርማ ሥላሴ ጠበቃ ቀረቡ ተጠሪ፡- Aቶ ሙሉነህ ካሣ ጠበቃ ቀረቡ ይህ የሰበር Aቤቱታ የቀረበው Aመልካች ታህሣሥ 8 ቀን 1998 ዓ.ም ጽፈው ባቀረቡት መነሻ ነው።
የጉዳዩ የስር Aመጣጥ ተጠሪ ጥር 8 ቀን 1993 ዓ.ም ከAመልካች ጋር ባደረገው ውል 10 የመርቸዲስ ቤንዚን Aክተርስ ከባድ የጭነት ተሽከርካሪዎች በወቅቱ ዋጋቸው ለመግዛት ተስማምቶ ውሉ ሲደርግ ብር 500,000 (Aምስት መቶ ሺህ) ላከፍል፣መኪኖቹ ጂቡቲ ወደብ ሲደርሱ 2ኛውን ክፍያ ብር 767,236 (ሰባት መቶ ስልሳ ሰባት ሺህ ሁለት መቶ ሰላሰ ስድስት) ለመክፈልና መኪኖቹን ከተረከበ በኋላ በየደረጃው ልሎች ክፍያዎችን ለመፈፀም ተስማምቶ በዚሁ መሰረት ብር 500,000 (Aምስት ሺህ) የመጀመሪያ ደረጃ ክፍያ ፈፅሞ Eያለ መኪኖቹን Aመልካች በወቅቱ ላያስረክበው ባለመቻሉ የከፈለውን ገንዘብ Aጠፍታ Eንዲከፍለው ክስ Aቅርቧል Aመልካችም በበኩሉ መኪኖቹን ለማስረከብ ያልተቻለው ተጠሪ ሁለተኛውን ክፍያ ባለመክፈሉ Eንደሆነ በመግለፅ ለክሱ መልስ ሰጥቷል።
ክሱ የቀረበለት የፍ/ከ/ፍ/ቤት ጉዳዩን ከመረመረ በኋላ በርግጥም ተጠሪ በውሉ መሰረት የሚፈለግበትን ክፍያ Aለመፈፀሙን በመግለፅ 2ኛውን ክፈያ ለተከሣሽ ከፍሎ መኪኖቹን Eንዲረከብ በማለት ወስኗል።
ተጠሪም በዚሁ ውሳኔ ላይ በመመርኮዝ የAፈፃፀም ፋይል የከፈተ ሲሆን በAፈፃፀም የጠየቀውም ሁለተኛውን ክፍያ ብር 767,236 (ሰባት ሺ ስልሳ ሰባት ሁለት መቶ ሰላሳ ስድስት) ከፍሎ መኪኖቹን Eንድረከብ የሚል ነው Aመልካችም በበኩሉ ተጠሪ ተረቺ Eንጅ ረቺ ስላልሆነ የAፈፃፀም መዝገብ ላከፍት Aይችልም፣የፍርድ ቤቱም ውሣኔ ይህን ለማድረግ የሚያስችለው Aይደለም በማለት ተከራክሯል ፍርድ ቤቱም በጥቅምት 18 ቀን 1997 ዓ.ም በዋለው ችሎት ተጠሪ በውሉ መሰረት የመኪናዎቹን ቀሪ ዋጋ ከፍሎ መኪናዎቹን ይረከብ በማለት በሰጠው ትEዛዝ መሰረት Aመልካች ለተጠሪ በውሉ መሰረት የመኪናዎቹን ዋጋ ብር 12,152,980.70 (Aሥራ ሁለት ሚላየን Aንድ መቶ ሃምሳ ሁለት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሰማኒያ ከሰባ) ከፍሎ መኪኖቹን Eንዲረከብ መግለጫ ቢሰጥም ተጠሪ ግን 2ኛውን ክፍያ ብር 767,236 (ሰባት መቶ ስልሳ ሰባት ሺህ ሁለት መቶ ሰላሳ ስድስት) ብቻ ከፍዬ መኪናዎቹን Eንድረከብ ብጠይቅም Aመልካች ፈቃደኛ Aልሆነም በማለት ለፍ/ቤት በማመልከቱ ፍርድ ቤቱም በጥቅምት 2 ቀን 1997 ዓ.ም በዋለው ችሎት የተሰጠውን ትEዛዝ በመሻር Aመልካች ብር 767,236 (ሰባት መቶ ስልሳ ሰባት ሺህ ሁለት መቶ ሰላሳ ስድስት ብር) ተቀብሎ መኪኖቹን Eንዲያስረክብ በግንቦት 19 ቀን 1997 ዓ.ም የፍ/ጠ/ፍ/ቤትም ትEዛዝ ሰጥቷል ለፍ/ቤት ጉዳዩን በይግባኝ Aይቶ ውሣኔውን Aፅንቷል።
የሰበር Aቤቱታው የቀረበው በዚህ መነሻነት ሲሆን ይህ ፍርድ ቤት ግራ ቀኙን በማስቀረብ Aከራክሯል ክርክሩንም ከሕግ ጋር በማገናዘብ መርምሯል።
በዚህ ጉዳይ ለቀረበው ክርክር መሰረት የሆነው የፍ/ከ/ፍ/ቤት uª“¨< Ñ<Çà ጥር 7 ቀን 1996 ዓ.ም በሰጠው ውሳኔ ላይ “ከሳሽ በውሉ መሰረት 2ኛ ክፍያውን ለተከሣሽ ከፍሎ መኪናዎቹን ከሚረከብ በቀር ውሉ የሚፈርስበት ምክንያት የለም ብሎ ወስኗል” በማለት ያሰፈረው የድምዳሜ 112 113 Aረፍተ ነገር ነው። ተጠሪም Aረፍተ ነገሩ የፍርድ ባለመብት Aድርጐኛል በማለት Aፈፃፀም የከፈተ ሲሆን Aመልካችም በበኩሉ ባንድ በኩል ተጠሪ የፍርድ ባለመብት Aለመሆኑን በልላ በኩል ደግሞ ተጠሪ መኪኖቹን ለመረከብ የሚችለው በውሉ ላይ በተመለከተው ዋጋ መሰረት ሣይሆን Aሁን ባለው የገበያ ዋጋ መሰረት ነው የሚል ነው ፍርድ ቤቱ ከላይ የተመለከተውን የመደምደሚያ Aረፍተ ነገር ያስቀመጠው Aመልካች ቀደም ሲል ለክሱ ሰጥቶት በነበረው መልስ ላይ ተጠሪ በፍ/ብ/ሕ/ቁ 1757 መሰረት በቅድሚያ የበኩሉን ግድታ ሣይወጣ Aመልካች መኪናዎቹን ከጂቡቲ Aስመጥቶ Eንዲያስረክብ ለመጠየቅ በማለት ያቀረበውን በመቀበል የሰፈረ Eንጂ ተጠሪን የፍርድ ባለመብት ለማድረግ Aይደለም በልላ Aነጋገር ተጠሪ በkብድ የከፈልኩት” ገንዘብ በAጠፍታ መመለስ ይገባዋል በማለት ባቀረበው ¾¨<M Ãc[´M˜ ክስ ፍርድ ቤቱ ውሉ ላሰረዝ Aይገባውም ምክንያቱም ተጠሪ የበኩሉን ግድታ Aልተወጣም፣ተጠሪ መብቱን መጠየቅ የሚችለው ግድታውን ከተወጣ በኋላ ነው በማለት ክሱን ውድቅ ከማድረግ በስተቀር ተጠሪን የፍርድ ባለመብት ማድረጉን Aያመለክትም፤ይልቁንም ፍርድ ቤቱ በሥረ ነገር ክርክሩ uª“¨< Ñ<Çà ላይ ውሣኔ ለመስጠት ለውሉ መፍረስ የሚያበቃ ምክንያት Aለ ወይ? በማለት ጭብጥ መያዙ ከላይ የተገለፀውን Aባባል ያጠናክራል። ይህን መነሻ በማድረግ ተጠሪ በkብድ መልክ የከፈልኩት ገንዘብ ይመለስልኝ በማለት ውሉ Eንዲፈርስለት ክስ Aቅርቦ የሥር ፍርድ ቤትም ውሉ Aይፈርስም፣ምክንያቱም ውሉ ላፈፀም ያልቻለው በAመልካች ጥፋት Aይደለም በማለት Aመልካች ያቀረበውን ክርክር በተቀበለበት ሁኔታ ¾›ሁኑ ተጠሪ የፍርድ ባለመብት ሆኗል ለማለት Aልተቻለም። በተጨማሪም ተጠሪ ከሥር ጀምሮ ዳኝነት ባልተጠየቀበት ጉዳይ የፍርድ ባለመብት ሆኗል መባሉ ተገቢ ካለመሆኑም በላይ Aመልካች ለክሱ ሰጥቶት በነበረው መልስ ላይ ተጠሪ 2ኛውን ክፍያ በመፈፀም መኪኖቹ ከጂቡቲ ወደብ ተነስተው ወደ ሀገር ውስጥ Eንዲገቡ ባለማድረጉ ለከፍተኛ ¾ወደብ ኪራይ ተዳርገናል በማለት ካቀረበው ክርክር Aንፃር ተጠሪ የበኩሉን ግድታ Eንዳልተወጣ የሥር ፍርድ ቤት Aረጋግጦ የቀረበው” ክስ ውድቅ TÉረጉን ተገንዝበናል። በመሆኑም ውM ይፍረስ ተብሎ በቀረበ ክስ ላይ ውሉ መፍረስ የለበትም ተብሎ በAሁኑ Aመልካች የቀረበው የክስ መከላከያ ተቀባይነት Aግኘቶ ክሱ ውድቅ በሆነበት ሁኔታ ክሱ ውድቅ የተደረገበት ተጠሪ የፍርድ ባለመብት ሆኗል መባሉ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ሆኖ ተገኝቷል ምክንያቱም በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 378/1/ በተመለከተው መሰረት ¾ፍርድ Eንዲፈፀም KSÖ¾p ችሎታ ያለው ፍርድ የተፈረደለት ሰው (ወገን) ብቻ በመሆኑና በተያዘው ጉዳይ ግን ተጠሪ ክሱ ውድቅ የተደረገበት በመሆኑ ነው።
No topics extracted.
ው ሣ ኔ
የፍድራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በAፈፃፀም መ/ቁ.31336 Eንዲሁም የፍድራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመ/ ህዳር 29 ቀን 1998 ዓ.ም Aመልካች ያልተከፈለውን ቀሪ ገንዘብ ተቀብሎ መኪናዎቹን ያስረክብ በማለት የሰጡት ውሣኔ ተሽሯል ይፃፍ።
¾›G<” }Ö] ue õ/u?ƒ uY^-’Ñ ¡`¡\ (uª“¨< Ñ<ÇÃ)
u}cÖ¨< ¨<d’@ SW[ƒ ›ðíìU K=ÖÃl ¾T>‹K<uƒ ¾IÓ
›Óvw ¾KU wK“M::
ግራ ቀኙ ወጪያቸውን ይቻቻሉ
መዝገቡ ተዘግቷል።