No summary available.
ጥቅምት 5 ቀን 2000 ዓ.ም ዳኞች፡- ፍስሐ ወርቅነህ ዳኜ መላኩ ደስታ ገብሩ Aማረ Aሞኜ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- Aቶ ማሞ ደምሴ Aልቀረቡም ተጠሪ፡- 1ኛ. Aቶ Aያልው ገ/EግዚAብሕር Aልቀረቡም 2ኛ. ወ/ሮ ታየች ብርሃኑ መዝገቡ ተመርምሮ ቀጥሎ የተመለከተው ፍርድ ተሰጥቷል።
ይህ የሰበር Aቤቱታ ላቀርብ የቻለው የሐረር Aውራጃ ፍ/ቤት በAመልካችና በ1ኛ ተጠሪ መካከል የተደረገው የቤት ሽያጭ ውል የ1ኛ ተጠሪ ባለቤት የሆኑት የ2ኛ ተጠሪ ስምምነት ሳይኖርበት የፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 658ን በሚጻረር ሁኔታ ስለሆነ ውሉ ፈራሽ ነው በማለት ውሳኔ በመስጠቱና ይሄው ውሳኔ በክልሉ ከፍተኛና ጠቅላይ ፍ/ቤቶች በመጽናቱ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሟል በማለት Aመልካች ቅሬታ በማቅረባቸው ነው።
የጉዳዩ Aመጣጥ ባጭሩ ሲታይ Aሁን Aመልካች ከ1ኛ ተጠሪ ጋር ተደርጓል የሚሉት የቤት ሽያጭ ውል ይጽደቅልኝ በማለት ለሐረር Aውራጃ ፍ/ቤት Aቤቱታ Aቅርበው ፍ/ቤቱም ሰኔ 27 ቀን 1984 ዓ.ም በዋለው ችሎት ውሉ ፀድቋል በማለት ውሳኔ ሰጥቶ ተጠሪዎች ይህንኑ ውሳኔ በመቃወም ለክልሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት የይግባኝ Aቤቱታ Aቅርበው ይግባኝ ሰሚው ፍ/ቤትም የፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/358 በሚፈቅደው መሰረት ይ/ባÄች ወደ ክርክሩ ገብተው ጉዳዩ በድጋሚ Eንዲታይ በማለት ጉዳዩን ወደ Aውራጃው ፍ/ቤት መመለሱን የመዝገቡ ግልባጭ ያስረዳል።
ከዚህ በኋላም በAውራጃው ፍ/ቤት 2ኛ ተጠሪ ባቀረቡት Aቤቱታ ከ1ኛ ተጠሪ ጋር ሕጋዊ ባልና ሚስት መሆናቸውን ገልጸው ለክርክሩ ምክንያት የሆነውና በሐረር ከተማ ከፍተኛ 2 ቀበል 14 ክልል የሚገኘው ቁጥር 707 የሆነው ቤት ከ1ኛ ተጠሪ ጋር በጋብቻ ዘመን በጋራ መሥራታቸው፣ ሆኖም ይህንኑ ቤት 1ኛ ተጠሪ ያለ ባለቤታቸው ስምምነት ለAመልካች መሸጣቸውና ይህም የፍ/ብ/ሕ/ቁ/ 658ን የሚጻረር ስለሆነ የሽያጩ ውል Eንዲጸድቅ Aስቀድሞ በፍ/ቤቱ የተሰጠው ውሳኔ መብቴን የነካ ስለሆነ ይሄው ውሳኔ ይሰረዝልኝ በማለት ተከራክረዋል።፡ 1ኛ ተጠሪም በይዘቱ ከ2ኛ ተጠሪ ጋር ተመሳሳይ የሆነ የሕግና የፍሬ ነገር ክርክር በማቅረብ Aስቀድሞ የተሰጠው ውሳኔ ላሰረዝ ይገባል ብለዋል።
Aመልካችም በበኩላቸው Aቤቱታው መሰረት የልለው መሆኑን በመዘርዘር ውድቅ ላደረግ ይገባል በማለት የተከራከሩ ሲሆን በልላ በኩልም ወ/ሮ ከበቡሽ በጅጋ የተባሉት በክርክሩ ጣልቃ Eንዲገቡ ተፈቅዶላቸው ለክርክሩ ምክንያት የሆነውን ቤት ሰኔ 17 ቀን 1984 ዓ.ም በተጻፈ ውል ከባልና ሚስቱ (ከተጠሪዎች) በመግዛት የቤቱ ካርታና ቁልፍ በEጃቸው Eንደሚገኝ ገልፀው Aመልካች ከ1ኛ ተጠሪ ጋር በዚሁ ቤት ላይ ያደረጉት ውል ሕገ ወጥ ስለሆነ ፍ/ቤቱ ውድቅ ላያደርግው ይገባል በማለት የበኩላቸውን ክርክር Aቅርበዋል።
ክርክሩ በዚህ መልኩ የቀረበለትም የAውራጃው ፍ/ቤት የተጋቢዎች የጋራ የሆነን የማይንቀሳቀስ ንብረት ለመሸጥ የተጋቢዎች ስምምነት Aስፈላጊ ስለመሆኑ በፍ/ብ/ሕ/ቁ.658/ሀ/ ላይ የተመለከተ ስለሆነና በተያዘው ጉዳይ 1ኛ ተጠሪ ቤቱን ለAመልካች የሸጡት ያለ ባለቤታቸው (2ኛ ተጠሪ) ስምምነት ስለሆነ ይሄው ውል ፈራሽ ነው በማለት ውሳኔ ሰጥቷል።
108 109 ጉዳዩን በይግባኝ የተመለከቱትም የክልሉ ከፍተኛና ጠቅላይ ፍ/ቤቶች ይህንኑ ውሳኔ Aጽንተዋል።
የሰበር Aቤቱታውም የቀረበው ይህንኑ በመቃወም ሲሆን ይህ ሰበር ችሎት የቀረበውን Aቤቱታ መርምሮ ግራ ቀኙ ያደረጉት የቤት ሽያጭ ውል ይፈርሳል ተብሎ ውሳኔ መሰጠቱ ለሰበር ችሎት ቀርቦ ላመረመር Eንደሚገባው በማመን ተጠሪዎች ቀርበው መልስ Eንዲሰጡ ትEዛዝ ሰጥቷል።
ይሁንና 1ኛ ተጠሪና የ2ኛ ተጠሪ ወራሾች በጋዜጣ Eንዲጠሩ ትEዛዝ ተሰጥቶ በዚሁ መሰረት በጋዜጣ ቢጠሩም Aልቀረቡም።
በAጠቃላይ የክርክሩ ይዘት ከላይ የተመለከተው ሲሆን የሰበር Aቤቱታውም Eንደሚከተለው ተመርም[ል።
ከላይ Eንደተጠቀሰው የAሁን Aመልካች በሐረር Aውራጃ ፍ/ቤት Aቤቱታ ያቀረቡት ከ1ኛ ተጠሪ ጋር ተደርጓል የሚሉት ውል ይጽደቅልኝ በማለት ነው።
ለፍርድ ቤት የሚቀርብ ማናቸውም Aቤቱታ ተመርምሮ ውሳኔ (remedy) ላሰጠው የሚችለው የቀረበው Aቤቱታ ለፍ/ቤት ላቀርብ የሚችል (justicable) ሆኖ በሚገኝበት ጊዜና Eንደዚሁም Aቤቱታው የክስ ምክንያት ያለው ሆኖ በሚኝበት ጊዜ ነው።
በተያዘው ጉዳይ Aመልካች ያቀረቡት Aቤቱታ የቤት ሺያጭ ውል ይጽደቅልኝ ¾T>M Eንደመሆኑ መጠን ማናቸውም ውል በፍ/ብ/ሕ/ቁ.1678 ላይ የተመለከቱትን የውል Aመሰራረት መርሆ−‹ /Elements of contracts/ መሰረት Aድርጎ Eስከተቋቋመ ድረስ በሕግ Aግባብነት ተቋቁሟል ለማለት የሚቻል ሲሆን ከዚህ Aልፎ ውሉ በፍ/ቤት Eንዲጸድቅ የሚያስገድድ የሕግ ማEቀፍ የለም። በመሰረታዊ ሕጉ /substantive law/ ላይ የዚህ ዓይነቱ ግድታ ከልለ ደግሞ የሥነ-ሥርዓት ሕጉ በመሰረታዊ ሕግ የተሰጠን መብትና ግድታን ማስፈጸሚያ Eንጂ በEራሱ የመብትና ግድታ ምንጭ ላሆን Aይችልም።
No topics extracted.
ስለሆነም የቤት ሽያጭ ውል ይፅደቅልኝ በማለት Aቤቱታ ማቅረብ ለፍ/ቤት በማይቀርብና የክስ ምክንያትም በልለው ነገር Aቤቱታ Eንደማቅረብ የሚቆጠር በመሆኑ የAውራጃው ፍ/ቤት ይህንኑ Aቤቱታ በፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ.231 (1) (ሀ) መሰረት ተቀባይነት የለውም ማለት ሲገባው ውሳኔ መሰጠቱ Eንደዚሁም ጉዳዩን በይግባኝ የተመለከተው የክልሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት በዚሁ መሰረት ማረም ሲገባው ተጠሪዎች በተቃዋሚነት ገብተው ጉዳዩ በድጋሚ Eንዲታይ መወሰኑና ከዚህም በኋላ ጉዳዩን በይግባኝ የተመለከተው የክልሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት Aቤቱታው የክስ ምክንያት የለውም ማለት ሲገባው በዚህ ሁኔታ የተሰጠውን ውሳኔ ማጽናቱ ያለAግባብ ሆኖ ተገኝቷል።
የሐረር Aውራጃ ፍ/ቤት ታህሳስ 30 ቀን 1985 ዓ.ም በመ.ቁ 73/84 የሰጠው ውሳኔ የሐረሪ ክልል ከፍተኛ ፍ/ቤት ግንቦት 18 ቀን 1987 ዓ.ም በመ.ቁ.31/86 የሰጠው ውሳኔ Eንደዚሁም የሐረሪ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ኅዳር 27 ቀን 1997 ዓ.ም በመ. የሰጠው ውሳኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት ሆኖ ስለተገኘ በፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ. 348/1/ መሰረት ተሽ[ል። ይጻፍ።
Aመልካች ለሐረር Aውራጃ ፍ/ቤት የቤት ሽያጭ ውል ይፅደቅልኝ በማለት ያቀረቡት ለፍ/ቤት የማይቀርብና የክስ ምክንያት የልለው ነው ተብሎ ተወስኗል።
መዝገቡ ተዘግቶ ወደ መ/ቤት ተመልሷል።