No summary available.
ሚያዝያ 7 ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡- ዓብዱልቃድር መሐመድ መስፍን Eቁበዮናስ ሒሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ መድኀን ኪሮስ Aመልካች፡- የኪራይ ቤቶች ኤጀንሲ - ነ/ፈጅ Aብርሃም Aጥላባቸው ተጠሪ፡- Eነ ዳባ Iጃቶ - ቀረቡ።
መዝገቡ ተመርምሮ ቀጥሎ የተመለከተው ፍርድ ተሰጥቷል።
ይህ ጉዳይ የተጀመረው በፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ሲሆን Aመልካች በተጠሪዎች ላይ ባቀረበው ክስ በAዲስ Aበባ ከተማ በወረዳ 24 ቀበል 15 ክልል የሚገኘውንና ቁጥር 8A2/1-2-8A3/ 1-2 የሆነውን ቤት ለቢሮ Aገልግሎት በወር ብር 1,800 (Aንድ ሺ ስምንት መቶ) ለOሮሞ ሕዝቦች ዲሞክራሲያዊ ድርጅት Aከራይቶ የነበረ ሲሆን ተከራዩ ቢሮውን ወደ ልላ ቦታ በመቀየሩ ከታህሳስ 1988 ዓ.ም. ጀምሮ በድርጅቱ ውስጥ የነበሩ Aባሎች ወደ Oሮሚያ ፖላስ ኮሚሽን ስለተዛወሩ በቤቱ ውስጥ የነበሩት Eዚያው Eንዲቆዩ ስለፈለገ የኪራይ ውሉ ወደ Oሮሚያ ፖላስ ኮሚሽን ተዛውሮ በቢሮነት Eንድንጠቀምበት ይፈቀድልን በማለት የOሮሚያ ፖላስ ኮሚሽን በደብዳቤ ጠይቆ ሲከታተል ከቆየ በኋላ ውል ሳይፈጸም Aባሎቹ በቤቱ Eንዲጠቀሙ Aድርጓል። በዚህ መሰረት የAሁን ተከሣሾች የኪራይ ውል ሳይኖራቸው ኪራይም ሳይከፍሉ ያለከሳሽ ፈቃድ ከጥር 1 ቀን 1998 ዓ.ም.
ጀምሮ በሕገወጥ መንገድ Eየተጠቀሙበት ስለሚገኝ በAጠቃላይ ያለውን ውዝፍ ኪራይ ብር 183,6AA.00 (Aንድ መቶ ሰማኒያ ሦስት ሺህ ስድስት መቶ) ወለድ ብር 113,511.35 (Aንድ መቶ Aሥራ ሦስት ሺህ Aምስት መቶ Aሥራ Aንድ ከሰላሳ) በድምሩ ብር 297,111.35 (ሁለት መቶ ዘጠና ሰባት ሺህ Aንድ መቶ Aሥራ Aንድ ከሰላሳ Aምስት) ከፍለው ቤቱን ለከሣሽ Eንዲያስረክቡ ይወሰንልን በማለት ጠይቋል።
የከሣሽ ክስና ማስረጃ ለተከሳሾች ደርሶ መልስ Eንዲሰጡ በታዘዘው መሰረት የተወሰኑት ተከሣሾች ቀርበው መልስ ሲሰጡ የተወሰኑት ደግሞ በAግባቡ ተጠርተው ባለመቅረባቸው በልሉበት ጉዳዩ Eንዲታይ ፍ/ቤቱ ትEዛዝ ሰጥቷል። የቀረቡት ተከሣሾች በሰጡት መልስ ክስ የቀረበበት ቤት የከሣሽ ስለመሆኑ የቀረበ ማስረጃ ካለመኖሩም በላይ ከሣሽም Aስተዳድሮት Aያውቅም። ከሣሽ ከEኛ ጋር ውል ስላልፈጸመ በማናውቀው ውል መነሻነት የኪራይ ገንዘብ ልንጠየቅ Aይገባም በማለት ክሱ ውድቅ ላደረግ ይገባል ሲሉ ተከራክረዋል።
የግራ ቀኙ ክርክር በዚህ መልኩ የቀረበለትም የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ጉዳዩን መርምሮ ለክሱ መሰረት የሆነውን ውል ከሳሽ ያደረገው ከOሮሞ ሕዝቦች ዲሞክራሲያዊ ድርጅት ጋር ሲሆን በዚህ ውል መሰረትም ተከሣሾች በቤቱ ውስጥ ላገቡ መቻላቸውን ከሣሽ በክሱ ከመግለጹም በላይ በውሉ መሰረት ኪራይ ላከፍል የተስማሙና ሲከፍል የቆየው ይሄው የOሮሞ ሕዝብ ዲሞክራሲያዊ ድርጅት Eንጂ ተከሣሾች Aይደሉም ካለ በኋላ ውሉ ሳይታደስ ቀርቶ ቤቱ ያለ Aግባብ ተይዞብኛልና ይለቀቅልኝ ወይም ውዝፍ ኪራይ ይከፈለኝ በማለት ላጠይቅ የሚችለው በውል የተከራየውን ወገን Eንጂ ተከሣሾችን Aይደለም። Eንደዚሁም ውሉ ስላለቀ ላያስረክበን ይገባል ከሆነም ውሉን ለማፍረስ ውል የገባውን ወገን መክሰስ Eንጂ ውሉ ባልፈረሰበት ሁኔታ ቤቱ Eንዲለቀቅለት ያቀረበው ጥያቄ በAግባቡ Aይደለም በማለት ክሱን ሳይቀበለው ቀርቷል።
ከሣሽ በዚህ ውሣኔ ቅሬታ Aድሮበት የይግባኝ ቅሬታውን ለፍድራል ጠቅላይ ፍ/ቤት Aቅርቦ ፍ/ቤቱም በበኩሉ ግራ ቀኙን Aከራክሮ የሥር ፍ/ቤት 94 95 ውሣኔ ጉድለት የለበትም በማለት በፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ. 348/1/ መሰረት Aጽንቷል።
የሰበር Aቤቱታውም የቀረበው ይህንኑ በመቃወም ሲሆን ይህ ችሎትም በበኩሉ Aቤቱታው ለሰበር ይቀርባል ብሎ ግራ ቀኙን Aከራክሯል።
ምላሽ ማግኘት የሚገባውም የጉዳዩ ጭብጥ ተጠሪዎች ለክሱ ምክንያት የሆነውን ቤት ለAመልካች ላያስረክቡ ይገባል ወይንስ Aይገባም?
ኪራይስ ላከፍሉ ይገባል”; የሚለው በመሆኑ ከዚሁ ጭብጥ Aኳያ የሰበር Aቤቱታው ተመርምሯል።
ተጠሪዎች በሥር ፍ/ቤትም ሆነ በዚህ ችሎት ክርክር ሲደረግ Aመልካች ለክሱ ምክንያት የሆነው ቤት ባለንብረት ስላልሆነ ቤቱ ይለቀቅልኝም ሆነ ኪራይ ይከፈለኝ ማለት Aይችልም በማለት ተከራክረዋል።
ሆኖም ግን Aመልካች ክስ ያቀረበው ባለቤትነትን በመፋለም ረገድ /Petitory action/ ስላልሆነ የቤቱ ባለቤት ስለመሆኑ ማስረዳት የሚጠበቅበት Aይሆንም። Aመልካች ለክሱ ምክንያት የሆነውን ቤት ለOሮሞ ሕዝቦች ዲሞክራሲያዊ ድርጅት Aከራይቶት Eንደነበር በAስረጂነት ባቀረበው የኪራይ ውል የተረጋገጠ ሲሆን ተጠሪዎችም ከAመልካች ጋር የኪራይ ውል ሳይኖራቸው በቤቱ ውስጥ Eንደሚኖሩ በAመልካች ማስረጃ ከመረጋገጡም በላይ በተጠሪዎችም Aልተካደም።
No topics extracted.
ከሣሽ የሆነ ወገን የማይንቀሳቀስ ንብረትን ለማስለቀቅና ለመረከብ ክስ ባቀረበ ጊዜ በማናቸውም ምክንያትና ሁኔታ በዚሁ በማይንቀሳቀስ ንብረት ላይ ሰፍረው የሚገኙትን ሁሉ Aጣምሮ መክሰስ Eንደሚችል ተከሣሾችን Aጣምሮ ስለመክሰስ /Joinder of defendants/ በሚደነግገው በፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ. 36/4/ ላይ ተመልክቷል።
ለመብትም ሆነ ለግድታ ምንጭ ውል ወይንም ሕግ ሲሆን ተጠሪዎች ግን ከውልም ሆነ ከሕግ የመነጨ መብት ሳይኖራቸው ለክርክሩ ምክንያት በሆነው ቤት ላይ ያለAግባብ በመበልጸግ ላይ Eንደሚገኙ መገንዘብ Aያዳግትም።
በልላ በኩልም ጉዳዩን በመጀመሪያ የዳኝነት ሥልጣኑ የተመለከተው የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ለክሱ መሰረት በሆነው ቤት ላይ የውል ግንኙነት የተመሰረተው በAመልካችና በOሮሞ ሕዝቦች ዲሞክራሲያዊ ድርጅት መካከል Eንጂ ከተጠሪዎች ጋር ስላልሆነ ቤት ይለቀቅልኝም ሆነ ኪራይ ይከፈለኝ ተብሎ የቀረበው ክስ ተቀባይነት የለውም ብሐል። ይሁንና በAመልካችና በተጠቀሰው የOሮሞ ሕዝቦች ዲሞክራሲያዊ ድርጅት መካከል በዚሁ ለክርክሩ ምክንያት በሆነው ቤት ላይ የኪራይ ውል Eንደነበር የተረጋገጠ ቢሆንም ተከራዩ ቤቱን ለቆ ሄዷል ከተባለ የኪራይ ውሉ መቋረጡን የሚያስገነዝብ ከመሆኑም በላይ Aመልካችም በተጠሪዎች ላይ ክስ የመሰረተው ውሉን መሰረት በማድረግ ሳይሆን Aላግባብ በልጽገዋል በማለት ስለሆነ ይህንኑ የተቋረጠ ውል መሰረት Aድርጎ ክሱ ተቀባይነት የለውም በማለት የሰጠው ውሣኔ Eንደዚሁም የፍድራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ይህንኑ ውሣኔ በማጽናት የሰጠው ትEዛዝ የሕግ ስህተት የተፈጸመበት ሆኖ ተገኝቷል።
ው ሣ ኔ
348/1/ መሰረት ተሽሯል።
የወለድ ክፍያ ጥያቄውን በተመለከተ በመካከላቸው የኪራይ ውል ስለልለ ተጠሪዎች ላከፍሉ Aይገባም ብለናል።
ወጭና ኪሣራ ግራ ቀኙ ይቻቻሉ።
መዝገቡ ተዘግቶ ወደ መ/ቤት ተመልሷል።