No summary available.
ግንቦት 28 ቀን 2000 ዓ.ም ዳኞች፡- ዓብዱልቃድር መሐመድ ታፈሰ ይርጋ መድሕን ኪሮስ ዓላ መሐመድ Aልማው ወል Aመልካች፡- የኪራይ ቤቶች ኤጀንሲ ነገረፈጅ ድጋፍ ለገሰ ተጠሪ፡- ወ/ሮ ለምለም ገ/ትንሳኤ በልሉበት ይታያል መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
ጉዳዩ የቀረበው Aመልካች የፍደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በመዝገብ ታህሣስ 4 ቀን 1999 ዓ.ም የሰጠው ውሣኔ Eና የከፍተኛው ፍርድ ቤት በመዝገብ ሰኔ 12 ቀን 1999 ዓ.ም የሰጠው ትEዛዝ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ስላለበት በሰበር ታይቶ ይታረምልኝ በማለት የሰበር Aቤቱታ በማቅረቡ ነው። የክርክሩ ፍሬ ጉዳይ ተጠሪ የንግድ ድርጅት ከልላ ሰው ስትገዛ፣ ንግድ ይካሄድበት የነበረውን ቤት የመከራየት መብቷ ተጠብቆላታል፤ ቤቱ የAመልካች በመሆኑ በፊት የነበረው የኪራይ ተመን ተስተካክሎ ብር 2009 /ሁለት ሺ ዘጠኝ/ የተተመነ ቢሆንም ኪራዩ በዛብኝ ብላ በማመልከቷ ብር 1448 /Aንድ ሺ Aራት መቶ Aርባ ስምንት/ Eንደተደረገባት Aመልካች በማመልከቻው ገልጿል። ሆኖም ተከሳሽ ወይም ተጠሪ በቀድሞው ኪራይ ብር 125/Aንድ መቶ ሃያ Aምስት/ ብቻ የከፈለች በመሆኗ ከታህሣስ ወር 1993 ዓ.ም Eስከ ግንቦት 2 ቀን 1996 ዓ.ም ያለው የቤት ኪራይ Eና የተጨማሪ Eሴት ታክስ 57,614.20 (ሃምሣ ሰባት ሺህ ስድስት መቶ Aስራ Aራት ከሐያ) ከወጭና ኪሣራ ጋር Eንድትከፍል ይወሰንልኝ በማለት Aመልክቷል። Aመልካች ይህንን ክሱን የሚያስረዱ የጽሑፍ ማስረጃዎችንም Aቅርቧል።
ተጠሪ የAመልካች ክስና ማስረጃ ከፍርድ ቤቱ መጥሪያ ጋር ደርሷት መልሷን ይዛ Eንድትቀርብ ፍርድ ቤቱ በሰጠው ትEዛዝ መሰረት ቀርባ ባለመከራከሯ ጉዳዩን ተጠሪ በልለችበት ታይቷል። ጉዳዩን ተጠሪ በልለችበት ያየው የፍደራል የመጀመሪያ ፍርድ ቤት ከሳሽ (Aመልካች) በቀድሞ የኪራይ ተመን ከተከሳሽ (ተጠሪ) ኪራይ ሲቀበል ከቆየ በኋላ Eንደገና Aዲስ ተመን Aውጥቻለሁ ይከፈለኝ በማለት መጠየቅ ስለማይችል ተከሳሽ የሁለት ወር ከሁለት ቀን ሂሳብ ብቻ በAዲሱ የኪራይ ተመን መሰረት ትከፍላለች በማለት ወስኗል። Aመልካች በዚህ ውሣኔ ቅር በመሰኘት ለፍደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ይግባኝ ያቀረበ ቢሆንም ከፍተኛው ፍርድ ቤት የፍደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የሰጠው ውሣኔ የሕግ Eና የፍሬ ጉዳይ ስህተት የለበትም በማለት ይግባኙን ሰርዞታል። Aመልካች ይኸ ውሣኔ መሰረታዊ ስህተት Aለበት፤ ተጠሪ በAዲሱ የኪራይ ዋጋ ካልተስማማች ቤቱን ለAከራዩ ማስረከብ ነበረባት፤ ይህን Aላደረገችም፤ Eንደዚሁም በተመሣሣይ ጉዳይ የፍደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በመዝገብ የሕግ ትርጉም የሰጠ ሲሆን የሥር ፍርድ ቤቶች ይህንን በመተላለፍ የሰጡት ውሣኔ ተገቢ ባለመሆኑ በሰበር ታይቶ ይታረምልኝ በማለት Aመልክቷል። ተጠሪ በAድራሻዋ ባለመገኘቷ በጋዜጣ ጥሪ የተደረገላት ሲሆን ያልቀረበች በመሆኑ የሰበሩ ክርክር በልለችበት Eንዲታይ ብይን ተሰጥቷል።
በሥር Eና በሰበር የቀረበው ክርክር ከላይ የተገለፀው ሲሆን Eኛም መዝገቡን መርምረናል። መዝገቡን Eንደመረመርነው ተጠሪ የድርጅት ቤት ኪራይ ሲተመን ሙሉ Eውቀት የነበራት መሆኑንና የኪራዩ መጠን በዝቶብኛል ብላ በማመልከቷ ኪራዩ ከሁለት ሺ ዘጠኝ ብር ወደ Aንድ ሺ Aራት መቶ Aርባ ስምንት ብር ዝቅ Eንዲል ተወስኖላታል። ተጠሪ ይህንን ለማስረዳት በAመልካች በኩል የቀረበውን ማስረጃ ቀርባ Aላስተባበለችም።
ተጠሪ ባቀረበችው Aቤቱታ መነሻ ተሻሽሎ በተወሰነው የቤቱ ኪራይ የማትስማማ ከሆነ፣ ቤቱን ለAከራዩ በማስረከብ ከAመልካች ጋር የነበረው የAከራይ ተከራይ ውል ማቋረጥ ነበረባት።
ተጠሪ የንግድ ድርጅቱን ስትገዛ የንግድ ድርጅቱ ያለበትን ቤት የመከራየት መብት የሚተላለፍላት Eንደሆነ በንግድ ሕጉ ተደንግጓል።
ስለሆነም ተጠሪ የመከራየት መብት ስለተላለፈላት ከAመልካች ጋር የኪራይ ውል Aላት። ይኸም በAመልካችና በተጠሪ መካከል ያለው የኪራይ ውል ላልተወሰነ ጊዜ የተደረገ የኪራይ ውል ነው። ይህ ከሆነ Aከራዩ በፍታብሕር ህግ ቁጥር 2966 ንUስ Aንቀጽ 1 መሰረት የኪራዩን ዋጋ Eንደጨመረ Aስታውቋል። ተጠሪ የታደሰው የኪራይ ውል በዝቷል በማለት Aመልክታ ተሻሽሎላታል። ተጠሪ በተሻሻለው የኪራይ ውል ዋጋ ከደረሳት በኋላ በቤቱ መኖር ከቀጠለች በፍታብሕር ሕግ ቁጥር 2968 ንUስ Aንቀጽ 1 መሰረት ውሉ Eንደታደሰ የሚቆጠር ይሆናል።
ይህ ከሆነ ተጠሪ በተሻሻለው የኪራይ ውል መሰረት የመክፈል ግድታ Aለባƒ። ይህ ሆኖ Eያለ የፍድራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ተጠሪ በተሻሻለው የኪራይ ዋጋ መሰረት የመክፈል ግድታ የለvትም በማለት የሰጠው ውሣኔ መሰረታዊ ስህተት ያለበት ስለሆነ ተጠሪ በተሻሻለው የቤት ኪራይ ዋጋ መሰረት 15% ተጨማሪ Eሴት ታክስ ጋር የመክፈል ግድታ Aለባት በማለት ፍርድ ሰጥተናል።
No topics extracted.
ው ሣ ኔ
የፍደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በመዝገብ ታህሣሥ 4 ቀን 1999 ዓ.ም የሰጠው ውሣኔና የከፍተኛው ፍርድ ቤት በመዝገብ ሰኔ 12 ቀን 1999 ዓ.ም የሰጠው ትEዛዝ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለባቸው በመሆኑ ተሽረዋል።
ተጠሪ Aመልካች ክስ ያቀረበበትን ¾Ÿ=^à H>dw w` 57,614.20 /ሐምሣ ሰባት ሺ ስድስት መቶ Aስራ Aራት ከሃያ / 18% ተጨማሪ Eሴት ታክስ ጋር መክፈል ይገባታል ብለን ወስነናል።
ወጭና ኪሣራ Aመልካች ራሱን ይቻል ይህ ፍርድ በፍደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት