No summary available.
የሰ/መ/ቁ. 316A1 የካቲት 11 ቀን 2000 ዓ.ም ዳኞች፡- ዓብዱልቃድር መሐመድ ሐጎስ ወልዱ ሒሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ መድህን ኪሮስ Aመልካች፡- ወ/ሮ መዓዛ ይሕደጎ - ጠበቃ ግራዝማች Aወቀ AEምሮ ቀረበ።
ተጠሪዎች፡-
Aየለ ወልድ ቀረበ።
ጌታቸው ሃይለማርያም ቀረበ።
መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
ለሰበር Aቤቱታው መነሻ የሆነው ጉዳይ የኪራይ ውልን መነሻ በማድረግ የቀረበ የገንዘብ ክፍያ Eና ቤት ልረከብ ክርክር የሚመለከት ነው።
ክርክሩ የተጀመረው በማኀበራዊ ፍ/ቤት ሲሆን፣ ከሣሽ የነበረችውም Aመልካች ናት። Aመልካች በተጠሪዎች ላይ ክስ የመሰረተችው በውክልና የማስተዳድረውን ቤት በኪራይ ውል ይዘው Eየተገለገሉበት ቢሆንም፤
ኪራዩን ግን ላከፍሉ Aልቻሉም። ስለዚህ የተጠራቀመውን ኪራይ ከፍለው ቤቱን ላያስረክቡኝ ይገባል በማለት ነው። የማኀበራዊ ፍ/ቤቱም ግራ ቀኝ ወገኖችን ካከራከረ በኋላ፣ ተከሣሾች የኪራዩን ገንዘብ ይክፈሉ፤ በኪራዩ መቀጠል ሁለቱ ወገኖች የማይስማሙ ከሆነም የሚፈለግባቸውን ኪራይ ከፍለው ቤቱን ለከሣሽ ያስረክቡ በማለት ወስኖAል። በዚህ ውሣኔ ላይ ይግባኝ የቀረበለት የAዲስ Aበባ ከተማ Aስተዳደር የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤትም ክርክሩን የሰማ ሲሆን በመጨረሻም የማኀበራዊ ፍ/ቤቱ ጉዳዩን ለማየት ሥልጣን የለውም በማለት ውሣኔውን ሽሯል። ይግባኝ ሰሚው ፍ/ቤትም ይህንኑ Aጽንቷል። Aቤቱታው የቀረበው በዚህ ላይ ነው።
በበኩላችንም Aመልካች ሰኔ 27 ቀን 1999 ዓ.ም. በፃፈችው ማመልከቻ ያቀረበችውን Aቤቱታ መሰረት በማድረግ ተጠሪዎችን Aስቀርበን ክርክሩን ሰምተናል። Aቤቱታው በሰበር ችሎት Eንዲታይ የተወሰነው ክሱ በቀረበ ጊዜ የኪራይ ገንዘብ የተጠየቀበትን ቤት ግምት ጭምር መቅረብ ነበረበት። ግምቱ ቢቀርብም ኖሮ ጉዳዩ ክሱን ካየው የማኀበራዊ ፍ/ቤት ሥልጣን በላይ ይሆን ነበር በሚል የተሰጠውን ውሣኔ Aግባብነት ለመመርመር ነው። በዚህ መሰረትም ይህን ነጥብ ከግራ ቀኝ ወገኖች ክርክር፣ Aቤቱታ በቀረበበት ውሣኔ Eና ከሕጉ ጋር Aገናዝበን መርምረናል።
ቀደም ሲል Eንደተገለጸው Aመልካች በተጠሪዎች ላይ ክስ የመሰረተችው በመሃከላቸው በተደረገው የኪራይ ውል መሰረት የሚፈለግባቸውን የኪራይ ገንዘብ Eንዲከፍሐት Eና በኪራይ ይዘውት የሚገኙትን ቤትም Eንዲለቁላት ነው። በመዝገቡ Eንደተገለጸውም በክሱ የተጠቀሰው የገንዘብ መጠን ብር 48AA /Aራት ሺህ ስምንት መቶ/ ነው።
በተሻሻለው የAዲስ Aበባ ከተማ Aስተዳደር ቻርተር Aዋጅ ቁ. 361/95 Aንቀጽ 5A (1) Aንደተመለከተው የቀበል ማኀበራዊ ፍ/ቤቶች ግምታቸው ከብር 5AAA /Aምስት ሺህ/ ያልበለጠ የንብረትና የገንዘብ ክርክሮችን የማየት /የመዳኘት/ ሥልጣን Aላቸው። Aመልካች ክሱን ለማህበራዊ ፍ/ቤት ያቀረበችው በዚህ መሰረት ሲሆን፣ ማኀበራዊ ፍ/ቤቱም ሥልጣን Eንዳለው በመገንዘብ ክርክሩን ሰምቶAል። በመሆኑም በዚህ ረገድ የማኀበራዊ ፍ/ቤቱ ከስልጣኑ ውጪ ጉዳዩን Aይቷል ለማለት Aይቻልም። ተደጋግሞ Eንደተገለጸው ለክሱ መነሻ የሆነው ምክንያት የኪራይ ገንዘቡ Aለመከፈሉ ነው። Aመልካች የከሰሰችው የኪራይ ውሉን መሰረት በማድረግ Eስከሆነ ድረስ በቤቱ ላይ የንብረት ጥያቄ /የባለ ሃብትነት/ ያነሳች ይመስል በቤቱ ግምት መጠን ዳኝነት ከፍለሽ Aልጠየቅሽም ወይም መጠየቅ ነበረብሽ የምትባልበት የሕግ ምክንያት የለም። የተጠየቀው የኪራይ ገንዘብም በውሉ መሰረት ተሰልቶ ቀርቦ ሳለ ይግባኙን የሰማው ፍ/ቤት የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕግ 80 81 ቁ. 227 (2)ን በመጥቀስ የዓመቱን ክፍያ በ2A ተባዝቶ መቅረብ ነበረበት የሚል ትችት መስጠቱ Aግባብ Aይደለም። Eንደምንመለከተው የኪራይ ገንዘቡ የሚከፈለው በየወሩ ሲሆን በዚህ መሰረት ባለመከፈሉ ሂሣቡ ተሰልቶ ክሱ ቀርቧል። Aመልካች ከዚህ ውጪ Eንድታደርግ Aትጠበቅም /በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁ 226 የተመለከተው ድንጋጌ ተሟልቷል/። ሲጠቃለል የቀበል ማኀበራዊ ፍ/ቤት ክሱን ያስተናገደው በሕጉ የተሰጠውን ሥልጣን መሰረት Aድርጎ ነው። በመሆኑም ክሱን ለማየት ሥልጣን Aልነበረውም ተብሎ በይግባኝ ሰሚው ፍ/ቤት የተሰጠው ውሣኔ ስህተት ያለበት ሆኖ Aግኝተነዋል።
ው ሣ ኔ
Aቤቱታ የቀረበበት በAዲስ Aበባ ከተማ Aስተዳደር የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ. A1137 ሚያዝያ 25 ቀን 1998 ዓ.ም. የተሰጠው Eና በከተማው Aስተዳደር ይግባኝ ሰሚ ፍ/ቤት በመ/ቁ. A3572 ሚያዝያ 3 ቀን 1999 ዓ.ም. በተሰጠው ትEዛዝ የፀናው ውሣኔ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁ. 348/1/ መሰረት ተሽረዋል።
No topics extracted.
በቂርቆስ ክ/ከተማ የቀበል A6 ማኀበሪዊ ፍ/ቤት በመ/ቁ. 2A96 ሐምል 22 ቀን 1996 ዓ.ም. የተሰጠው ውሣኔ ፀንቷል።
ወጪና ኪሣራ ይቻቻሉ።
መዝገቡ ይመለስ።
የማይነበብ የAምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት።
ነ/ዓ
መጋቢት 4 ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡- ዓብዱልቃድር መሐመድ መስፍን Eቁበዮናስ ታፈሰ ይርጋ መድህን ኪሮስ ሱልጣን Aባተማም Aመልካች፡- ኪራይ ቤቶች ኤጀንሲ ተጠሪዎች፡-
ለዚህ ጉዳይ መነሻ የሆነው የAሁኑ Aመልካች በጥር 13 ቀን 1996 ዓ.ም. በተፃፈ ማመልከቻ በወረዳ 7 ቀበል 29 የሚገኘው ቁጥር 55A /Aምስት መቶ ሃምሳ ብር/ የሆነው ቤት Aቶ ወርቁ ደመሳ ከኪራይ ቤቶች ኤጀንሲ በወር በብር 5AA/Aምስት መቶ/ ተከራይተዋል። ተከራይ ከሞቱ በኋላም ተከሣሾች የተከራዩን መብትና ግድታ በመያዝና በመሸከም ተስማምተው በቤቱ መኖር ቀጥለዋል። ሆኖም ከሚያዝያ 1 ቀን 1987 ዓ.ም.
Eስከ ጥቅምት 3A ቀን 1996 ዓ.ም. የተወዘፈውን ኪራይ Eንዲከፍሉ ማስጠንቀቂያ ቢሰጣቸውም ላከፍሉ ባለመቻላቸው የቤቱን ውዝፍ ኪራይ ብር 51‚5AA፣ /ሃምሳ Aንድ ሺህ Aምስት መቶ ብር/ ወለድ ብር 32‚257.45 /ሰላሳ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ሃምሳ ሰባት ብር ከ Aርባ Aምስት/ Eና ተጨማሪ Eሴት ታክስ ብር 77A /ሰባት መቶ ሰባ/ በድምሩ ብር 84‚527.45 /ሰማኒያ Aራት ሺህ Aምስት መቶ ሃያ ሰባት ከAርባ Aምስት/ በመክፈል ቤቱን ላያስረክቡኝ ይገባል በማለት በፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት የመሰረተው ክስ ነው።
የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤትም ግራ ቀኙን በማከራከር ከሚያዘያ 1 ቀን 1987 ዓ.ም. Eስከ መስከረም 1 ቀን 1994 ዓ.ም. ድረስ መከፈል የነበረበት የቤት ኪራይ ለማስከፈለ ክሱ የቀረበው 2 ዓመት ካለፈ በኋላ በመሆኑ ኪራዩ በፍ/ብ/ሕ/ቁ. 2A24/መ/ መሰረት Eንደተከፈለ ይቆጠራል። ከመስከረም 1 ቀን 1994 ዓ.ም. በኋላ መከፈል የነበረበት ኪራይ ደግሞ ያለመከፈሉን ተከሳሾች ስላመኑ መክፈል Aለባቸው። ወለዱን በተመለከተ ደግሞ ኪራዩ ላከፈል ያልቻለው ተከሣሾች Eንክፈል ሲሉ ከሣሽ ውዝፉን ካልከፈላችሁ ልላውን Aልቀበልም በማለቱ ምክንያት መሆኑን ስለተረጋገጠ ተከሣሾች ወለዱን መክፈል Aይገባቸውም። በመሆኑም ተከሣሾች ከመስከረም 1994 ዓ.ም.
ጀምሮ ውሣኔ Eስከተሰጠበት ጊዜ ድረስ የቤት ኪራይ /ሀያ ሁለት ሺህ ስምንት መቶ ዘጠና ዘጠኝ/ ተጨማሪ Eሴት ታክስ ብር 77A/ሰባት መቶ ሰባ/ በድምሩ ብር 23‚669.00/ሀያ ሦስት ሺህ ስድስት መቶ ስልሳ ዘጠኝ/ ለከሣሽ Eንዲከፍሉ። በልላ በኩል ደግሞ ተከሣሾች ያልፈፀሙት ግድታ Aለመኖሩ ባለመረጋገጡ ቤቱን ለከሣሽ ላያስረክቡ Aይገባም ሲል ወስኗል።
ይግባኝ የቀረበለት የፍ/ከ/ፍ/ቤትም ፍርዱ ጉድለት የለበትም በማለት ይግባኙን በመሰረዝ መዝገቡን ዘግቶታል።
Aመልካች በሁለቱም ፍ/ቤቶች ውሣኔ ቅር በመሰኘቱ ምክንያት ለዚህ ፍ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ባቀረበው Aቤቱታ የጠቀሳቸው ቅሬታዎችም Aቶ ወርቁ ዳመሣ ከመስከረም 1985 ዓ.ም. Eስከ መጋቢት 3A ቀን 1987 ዓ.ም. ያለውን የቤት ኪራይ Eንዲከፍሉ ተከሰው ተወስኖባቸው Aፈፃፀሙን Eየተከታተልን Eያለን በሞት ከዚህ ዓለም ተለይተዋል። የቤቱን ኪራይ Aስመልክቶ መብትና ግድታ ያለው ሰው ካለ ማንነቱን Eያጠያየቅን ቆይተናል። ኪራዩን በወቅቱ ለመሰበስብ የልቻልነውም በዚሁ ከዓቅም በላይ በሆነ ምክንያት ነው። በመሆኑም የሥር ፍ/ቤቶች ኪራዩ በፍ/ብ/ሕ/ቁ.
2A24/መ/ መሰረት Eንደተከፈለ ይቆጠራል ያሉት Aግባብነት የለውም።
መልስ ሰጭዎች ውዝፉን ሳይከፍሉ ከ1994 ዓ.ም. ጀምሮ ኪዩን Eንክፈሉ ሲሉ መጀመሪያ ውዝፉን ካልከፈላችሁ የAሁኑን ብቻ Aንቀበልም ማለታችንም በAግባቡ ነው። የሥር ፍ/ቤቶች መልስ ሰጭዎች ውዝፉን መክፈል የለባቸውም። ከ1994 ዓ.ም. ጀምሮ ያለውን ኪራይም ያለወለድ መክፈል የለባቸውም። ከ1994 ዓ.ም. ጀምሮ ያለውን ኪራይም ያወለድ መክፈል Aለባቸው። ያልተወጡት ግድታም ስለልለ ቤቱን ላያስረክቡ Aይገባም በማለት የሰጡት ውሣኔ ተቀባይነት የለውም። ይህ ውሣኔያቸው ልክ Eንደክሳችን Eንዲወስንልን የሚሉ ናቸው።
መልስ ሰጭዎችም ሕዳር 3A ቀን 2AAA ዓ.ም. ጽፈው ባቀረቡት መልስ ከሚያዝያ 1 ቀን 1987 ዓ.ም. Eስከ ነሐሴ 3A ቀን 1993 ዓ.ም.
ድረስ ያለው የቤት ኪራይ በወቅቱ በAቶ ወርቁ ደመሣ ተከፍሐል።
Aልተከፈለም ቢባልም በፍ/ብ/ሕ/ቁ. 2A24/መ/ መሰረት Eንደተከፈለ የሚቆጠር ነው። Aመልካች ኪራዩን በወቅቱ Eንዳንሰባሰብ የሟቹን መብትና ግድታ ማን Eንደተሸከመ ባለማወቃችን ከAቅም በላይ በሆነ ችግር ምክንያት ነው ያለው በስር ፍ/ቤት የተነሣ ክርክር Aይደለም። የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት የሰጠው ፍርድ የሚነቀፍበት ምክንያት የለም። የፍ/ከ/ፍ/ቤትም ውሣኔውን ማጽናቱ በAግባቡ ነው። Aመልካች የኪራይ ውሉ Eንዲቋረጥ የጠየቀው የውል ግድታቸውን በውሉ Aንቀጽ 4 መሰረት Aልተወጡም ያለውም ተቀባይነት የለውም። ምክንያቱም ላወጣው ማስጠንቀቂያ ኪራይ ለመክፈል ፈቃደኞች መሆናችንን ገልፀናልና። በመሆኑም የውሉ Aንቀጽ 4/2/ለ/ በኛው ላይ ተፈፃሚነት የለውም። የሥር ፍ/ቤቶች ውሣኔም የሕግ ስህተት የልለው 84 85 በመሆኑ ውሣኔያቸው ፀድቆ Eንድንሰናበት ይወሰንልን በማለት ተከራክረዋል።
Aመልካችም ታህሣሥ 25 ቀን 2AAA ዓ.ም. ጽፎ ባቀረበው የመልስ መልስ ክርክርሩን ለማጠናከር ሞክሯል።
በበኩላችን ደግሞ ተጠሪዎች ከሚያዝያ 1 ቀን 1987 ዓ.ም. ጀምሮ Eስከ ነሐሴ 3A ቀን 1993 ዓ.ም. ድረስ ያለውን ውዝፍ የቤት ኪራይ መክፈል Aለባቸው ወይስ የለባቸውም? ከመስከረም 1994 ዓ.ም. ጀምሮ ላልከፈሉት የቤት ኪራይስ ወለድ መክፈል Aለባቸው ወይስ የለባቸውም?
ቤቱንስ ለAመልካች መመለስ ይገባቸዋል ወይስ Aይገባቸውም? የሚሉትን ጭብጦች በመያዝ መዝገቡን መርምረነዋል።
መዝገቡን Eንደረመመርነውም Aመልካች ተከራዩ በሞት ከዚህ ዓለም ከተለዩ በኋላ ኪራዩን መሰብሰብ ወይም ደግሞ ቤቱን መረከብ ሲኖርበት የሟች ወራሾች ቤቱን Eየተጠቀሙበት መሆኑን Eያወቀ ኪራዩን ሳይሰበስብ ከሚያዝያ 1987 ዓ.ም. Eስከ ነሐሴ 1993 ዓ.ም. መቆየቱ በማናቸውም መስፈርት ከAቅም በላይ ነው ላባል የሚችልበት ምክንያት የለም። በመሆኑም በዚህ ነጥብ ላይ የሥር ፍ/ቤቶች ኪራዩ በፍ/ብ/ሕ/ቁ.
2A24/መ/ መሰረት Eንደተከፈለ ተደርጎ መቆጠር Aለበት በማለት መወሰናቸው በግባቡ መሆኑን ተገንዝበናል።
ከ1994 ዓ.ም. በኋላ ያለውን የኪራይ ክፍያን ስንመለከትም ተጠሪዎች ኪራዩን Eንክፈል በማለት Eየደጋገሙ ሲጠይቁት ከሚያዝያ 1 ቀን 1987 ዓ.ም. ጀምሮ ያለውን ውዝፍ ኪራይ ካልከፈላችሁ በስተቀር ከ1994 ዓ.ም. ጀምሮ ያለውን የቤት ኪራይ Aልቀበልም Eያለ ሳይቀበል ቀርቶ ሲያበቃ Aመልካች በዚሁ ራሱ ሳይቀበል ባቆየው ክፍያ ወለድ መጠየቁ Aግባብነት ስለልለው Aመልካቹ ወለድን Aስመልክቶ ያቀረበው ክርክር ተቀባይነት ያለው ሆኖ Aላገኘነውም።
የመጨረሻውን ጭብጥ በተመለከተ ደግሞ ተጠሪዎቹ Aቶ ወርቁ ዳመሣ ከዚህ ዓለም በሞት ከተለዩበት ጊዜ ጀምሮ በየወሩ የቤቱን ኪራይ የመክፈል ግድታ Eያለባቸው ይህን ግድታቸውን ያለመፈፀማቸውን ይልቁንም ኪራዩን Eንዲከፈል መጠየቅ ከሚገባው ቀን ጀምሮ Aመልካች ሳይጠይቅ ጠይቆ ፈቃደኝነት ካላገኘም ክስ ሳይመሰርት ሁለት ዓመት ያለፈ በመሆኑ ከ1987 ዓ.ም. Eስከ 1993 ዓ.ም. የነበረው የቤት ኪራይ በፍ/ብ/ሕ/ቁ. 2A24/መ/ መሰረት Eንደተከፈለ ይቆጠራል ማለታቸው በወቅቱ ማለት ሁለተ ዓመት ሳያልፍ Eኛን በመክሰስ ገንዘብህን መሰብሰብ ነበረብህ።
ይህን ባለማድረግህ መንግሥት የጣለብህን ግድታ Aልተወጣህም የሚል ትርጉም የሚሰጠው Eንጂ ተጠሪዎች ኪራይ የመክፈል ግድታቸውን ተወጥተዋል ማለት Aይደለም።
በፍ/ብ/ሕ/ቁ. 2A24 /መ/ Eዳው Eንዲከፈል መጠየቅ ከሚገባው ቀን ጀምሮ Eስከ ሁለት ዓመት ሳይከፈል የቀረ ገንዘብ Eንደተከፈለ ይቆጠራል በማለት የተደነገገው ደግሞ ባለገንዘቡ ሁለት ዓመት ሳይሞላው ክስም መስርቶ ቢሆን ገንዘቡን በወቅቱ ተግቶ Eንዲሰበስብ ለማድረግ Eና ሁለት ዓመት ካለፈው በኋላ ከሶም ቢሆን ገንዘቡን ለመሰብሰብ Eንደማይችል ለማስገንዘብ Eንጂ ባለEዳው ሁለት ዓመት Eስከሚያልፍ Eዳውን ሳይከፈል ቢቆይ የመክፈል ግድታውን Eንደተወጣ ለመቁጠር ወይም ለማረጋገጥ Aይደለም። በተጨማሪ የዚህ Aንቀጽ ድንጋጌ ኪራይ ያልከፈሉትን ተከራዮች ኪራዩን በክስ Eንዲከፍሉ ከመገደድ የሚያድናቸው Eንጂ ኪራዩን የመክፈል ግድታቸውን Eንደተወጡ የማያረጋግጥላቸው Eንዳልሆነ ለመረዳት ችለናል።
ይህን መሰረት በማድረግ የሥር ፍ/ቤቶች የሰጡትን ውሣኔ ስንመለከተው ከ1987 ዓ.ም. Eስከ 1993 ዓ.ም. የነበረው የቤት ኪራይ መጠየቅ ከነበረበት ጊዜ ጀምሮ ሲታይ ሁለት ዓመት ያለፈበት በመሆኑ በፍ/ብ/ሕ/ቁ. 2A24/መ/ መሰረት Eንደተከፈለ ይቆጠራል። ከ1994 ዓ.ም.
ጀምሮ መከፈል የነበረበት የቤት ኪራይም በወቅቱ ሳይከፈል የቀረው Aመልካች ክፍያውን Aልቀበልም በማለቱ ምክንያት በመሆኑ ወለድ ላጠየቅበት Aይገባም በማለት መወሰናቸው በAግባቡ ነው። ተጠሪዎች ያልተወጡት ግድታ የለም በማለት ቤቱን ለAመልካች ማስረከብ የለባቸውም በማለት የሰጡት ውሣኔ ደግሞ ተጠሪዎቹ በወቅቱ ያልተወጡትን በየወሩ ኪራይ የመክፈል ግድታ Eንደተወጡ የሚያረጋግጥ Aና በውላቸው Aንቀጽ 4 ላይ የተደነገገውን ግድታ ያላገናዘበ፣ Eንደዚሁም የፍ/ብ/ሕ/ቁ. 2A24 መንፈስንም የሳተ በመሆኑ ውሣኔያቸው መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት መሆኑን ተገንዝበናል።
ው ሣ ኔ
ለ/ በልላ በኩል ደግሞ ፍ/ቤቶቹ መልስ ሰጪዎች ቤቱን ለAመልካች ማስረከብ የለባቸውም በማለት የሰጡትን ውሣኔ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ/ 348/1/ መሰረት ተሽሯል።
መልስ ሰጭዎች በፍ/መ/ደ/ፍቤት በዚህ ጉዳይ ውሣኔ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ከሚታሰብ ሕጋዊ ወለድ ጋር የቤቱን ኪራይና ተጨማሪ Eሴት ታክሱን በድምሩ ብር 23‚669.00 (ሃያ ሦስት ሺህ ስድስት መቶ ስልሳ ዘጠኝ ) ለAመልካች ይክፈሉ ይፃፍ።
መልስ ሰጪዎች በክሱ የተጠቀሰውን ቤት ለAመልካች Eንዲያስረክቡ ቤቱን Eስካስረከቡበት ቀን ድረስም ኪራዩን ይክፈሉ ይፃፍ።
ወጪና ኪሣራ ግራ ቀኙ ይቻቻሉ።