No summary available.
ሚያዝያ 14 ቀን 1998 ዓ.ም. የሰጠው ውሣኔ ተሽረዋል።
በግራ ቀኙ መካከል የኪራይ ውል መኖሩን በመገንዘብ Aመልካች በስር ባቀረባቸው ጥያቄዎች ላይ ግራ ቀኙን Aከራክሮ Eንዲወስን ጉዳዩ ለፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት 341/1/ መሰረት ለፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ተመልሶለታል።
ግራ ቀኙ ወጪና ኪሣራቸውን ይቻቻሉ።
መዝገቡ ተዘግቷል። ይመለስ።
የማይነበብ የAምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት።
ነ/ዓ የሰበር መ/ቁ. 28A25 ጥር 2A ቀን 2AAA ዓ.ም ዳኞች፡- መንበረ ፀሐይ ታደሰ ዓብዱልቃድር መሐመድ ሐጎስ ወልዱ ሒሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- የኪራይ ቤቶች ኤጀንሲ - ነ/ፈጅ Aያልው ላበን ተጠሪ፡- Aቶ ታደለ Aበበ - ቀረቡ
ለሰበር Aቤቱታው መነሻ የሆነው ጉደይ የተጀመረው የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ነው። Aመልካች በተጠሪ ላይ በመሰረተው ክስ ተጠሪ በወረዳ 21 ቀበል A1 ክልል ውስጥ ቁጥር 292/14 የሆነውን ቤት ተከራይተው ያልከፈሉት ውዝፍ ኪራይ Eና የውሃ ክፍያ ያለባቸው ከመሆኑም በተጨማሪ ቤት መስራታቸው ስለተረጋገጠ የኪራይ ውሉ ፈርሶ ቤቱን Eንዲያስረክቡ Eና ውዝፍ ኪራይ Eና የውሀ ሂሣብ Eንዲከፍሉ ይወሰንልን በማለት ጠይቋል።
የስር ፍ/ቤትም የግራ ቀኙን ክርክር መርምሮ ባልተወሰነ ጊዜ የተደረገ የኪራይ ውል ላፈርስ የሚችለው Aከራዩ ለተከራዩ የ2 ወር ማስጠንቀቂያ በመስጠት ሲሆን Aመልካች ግን ይህን ስላላደረገ ውሉ ፈርሶ ቤቱን ለመረከብ ያቀረበው ጥያቄ ተቀባይነት የለውም፣ ተጠሪ ያለባቸው ቀሪ Eዳ ብር 442.2A (Aራት መቶ Aርባ ሁለት ከሃያ) ስለሆነ ይህንን ገንዘብ ለAመልካች ይክፈሉ በማለት ወስኗል።
በዚህ ውሣኔ ቅር በመሰኘት Aመልካች ለፍ/ከፍተኛ ፍ/ቤት ይግባኝ ያቀረበ ቢሆንም ፍ/ቤቱ የመጀመሪያውን ውሣኔ Aጽንቷል።
የAሁኑ የሰበር Aቤቱታም የቀረበው ውሣኔው መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት በመሆኑ ላሻር ይገባዋል በሚል ነው።
ከመዝገቡ Eንደተረዳነው Aመልካች የኪራይ ውሉ Eንዲፈርስለት የጠየቀው ተጠሪ ግድታቸውን Aክብረው የኪራይ ገንዘቡን ባለመክፈላቸውና ቤት የሰሩ በመሆኑ ሲሆን ቤት ባይኖራቸውም Eንኳን በፍ/ህ/ቁ. 2966 መሰረት የኪራይ ውል በAንድ ወገን ብቻ ላፈርስ Eንደሚችልም ተከራክሯል። ተጠሪ በበኩላቸው ተጠራቅሟል የተባለውን የቤት ኪራይ Aጠናቀው በመክፈላቸው Eና ማስጠንቀቂያ ያልተሰጣቸው በመሆኑ Eንዲሁም ግድታቸውን መፈፀም ባይችሉ ወደ ልላ ቤት Eንዲዛወሩ ከሚደረግ በቀር ቤቱን Eንዲለቁ ላጠየቁ Eንደማይገባ ተከራክረዋል።
ችሎቱም የግራ ቀኙን ክርክር Eና የሥር ፍ/ቤቶችን ውሣኔ Aግባብነት ካላቸው የቤትን ኪራይ ከሚመለከቱ ድንጋጌዎች Aኳያ መርምሯል።
በAመልካችና በተጠሪ መሃከል የተደረገው የኪራይ ውል ላልተወሰነ ጊዜ የተደረገ መሆኑን ተገንዝበናል። ላልተወሰነ ጊዜ የተደረገ የኪራይ ውል ደግሞ ለተከራዩ በሚሰጥ ማስታወቂያ በማንኛውም ጊዜ ላቋረጥ የሚችል መሆኑ በፍ/ሕ/ቁ. 2966(1) ሥር ተመልክቷል። Aከራዩ በፈለገ ጊዜ ለተከራዩ ማስታወቂያ በመስጠት የኪራይ ውሉን ላያፈርስ መብት Aለው።
ከፍ ሲል Eንደተባለው Aከራዩ ውሉን ለማፍረስ ማስታወቂያ ለተከራዩ መስጠት Eንደሚያስፈልግው የተመለከተ ቢሆንም ማስታወቂያ መስጠት ግን ውሉን ለማፍረስ Aስገዳጅ የሆነ ቅድመ ሁኔታ Aይደለም። ተከራዩ ማስጠንቀቂያ ባለማግኘቱ የደረሰበት ጉዳት ወይ ኪሣራ ካለ ይህንኑ ከመጠየቅ በቀር ውሉ ላፈርስ Aይችልም በማለት ለመከራከር መብት Aይሰጠውም።
በተያዘው ጉዳይም በAመልካችና በተጠሪ መሃከል የተደረገው ውል ላልተወሰነ ጊዜ የሚቆይ በመሆኑ Aመልካች በማንኛውም ጊዜ ማስታወቂያ ሰጥቶ ላያቋርጠው ይችላል። ማስታወቂያ Aለመስጠቱም ከፍ ሲል Eንደተገለፀው በተጠሪ ላይ ኪሣራ ያደረሰ ከሆነ ተጠሪ ይህንኑ ላጠይቁ ከሚያስችላቸው በቀር የውሉን መፍረስ Aያስቀረውም። ተጠሪውም በክሱ ቤቱን Eንዲለቁ ከተጠየቁበት ጊዜ ጀምሮ የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ውሣኔ Eስኪሰጥበት ጊዜ ድረስ Eንኳን ወደ Aንድ ዓመት የሚጠጋ ጊዜ Aልፏል።
በመሆኑም ቤቱን ለመልቀቅ Eንድችል ቅድሚያ ማስጠንቀቂያ ስላልተሰጠኝ ልለቅ Aይገባም በማለት ያቀረቡት ክርክር ተቀባይነት የለውም። የኪራይ ውሉ ላልተወሰነ ጊዜ የተደረገ በመሆኑ በማንኛውም ጊዜ Aከራዩ ውሉን ማቋረጥ የሚችል ስለሆነ (የፍ/ሕ/ቁ. 2966 (1) ይመለከቷል) ተጠሪ የቤቱን ኪራይ ከፍዬ AጠናቅቄAለሁ፣ ልላ ቤት መስራቴ ቤቱን Eንድለቅ Aያደርገኝም የሚለው ክርክራቸው ተቀባይነት ያለው Aይደለም። በAጠቃላይ የሥር ፍ/ቤት ማስጠንቀቂያ ባለመስጠቱ የኪራይ ውሉ ላፈርስ Aይገባም በማለት የደረሰበት መደምደሚያ የፍ/ሕ/ቁ. 2966(1) Aኳያ ሲመረመር ስህተት የተፈፀመበት ነው።
No topics extracted.
ው ሣ ኔ 1ኛ/ የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት በመ/ቁ. 2A941 ግንቦት 19 ቀን 1995 ዓ.ም የኪራይ ውሉ ላፈርስ Aይገባም በማለት የሰጠው የውሣኔ ክፍልና የፍ/ከ/ፍ/ቤት በመ/ቁ. 22378 በጥቅምት 22 ቀን 1999 ዓ.ም ይህንኑ የውሣኔ ክፍል በማጽናት የሰጠው ውሣኔ ተi[ªል።
2ኛ/ በAመልካችና በተጠሪ መሃከል በወረዳ 21 ቀበል A1 ቁጥር 292/14 በሆነው ቤት ላይ የተደረገው የኪራይ ውል ፈርሷል። ይህንኑ ቤት ተጠሪ ለAመልካች ያስረክቡ።