No summary available.
መጋቢት 25 ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡- ዓብዱልቃድር መሐመድ መስፍን Eቁበዮናስ ታፈሰ ይርጋ መድኀን ኪሮስ ዓላ መሐመድ Aመልካች፡- የኪራይ ቤቶች Aስተዳደር ድርጅት - ነ/ፈጅ Aያልው ላበን ተጠሪ፡- የAቶ ገ/ሕይወት ከበዶም ወራሾች /2 ሰዎች/ Aልቀረቡም።
**
መዝገቡ ተመርምሮ ተከታዩ ፍርድ ተሰጥቷል።
**
በዚህ መዝገብ የቀረበው ጉዳይ ውዝፍ የቤት ኪራይ ክፍያን የተመለከተ ሲሆን ክርክሩ የተጀመረው የAሁኑ Aመልካች በወረዳ 15 ቀበል 3A የሚገኘውንና ቁጥሩ 6A2/1A የሆነውን ቤት በብር 1249 (Aንድ ሺህ ሁለት መቶ Aርባ ዘጠኝ) ሐምል 18 ቀን 1984 ዓ.ም. በተፃፈ ውል ተከራይተው ከመስከረም ወር 1985 ዓ.ም. Eስከ መጋቢት ወር 1989 ዓ.ም.
ያለውን የኪራይ ሂሣብ ስላልከፈሉ ይህንኑ የኪራይ ሂሣብ፣ መቀጫ 2A% Eና የውሃ Aገልግሎት ሂሣብ በድምሩ ብር 176,564 (Aንድ መቶ ሰባ ስድስት ሺህ Aምስት መቶ ስልሳ Aራት) ከነወጪና ኪሣራው ይክፈሉ በማለት ለፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት በመሰረተው ክስ ነው። የAሁን ተጠሪዎች በሰጡት መልስ በማስረጃነት የቀረበው የኪራይ ውል በAመልካች ያልተፈረመና በሁለት ምስክሮች ፊት ያልተረጋገጠ ስለሆነ ፈራሽ ነው፤
የAመልካች ድርጅት የወቅቱ የደንበኞች Aገልግሎት ኃላፊ በብር 51A (Aምስት መቶ Aስር) ሂሣብ መከራየት Eንደምንችል ገልፀውልን የሂሣብ ክፍሉ ላቀበሉን ባለመፈለጋቸው የኪራዩን ሂሣብ ብር 15,AAA (Aንድ መቶ ሃምሳ ሺህ) በAመልካች የሂሣብ ቁጥር ገቢ Aድርገናል፤ ስለዚህ ልንከፍል 6766 የሚገባን ተመሣሣይ ቤት ለIትዮጵያውያን በሚከራይበት ዋጋ ተሰልቶ በባንክ የተከፈለው ገንዘብም ተቀንሶ ነው በማለት ተከራክረዋል። ፍ/ቤቱም የቀረበው የውል ሰነድ በተከራይ የተፈረመ በAከራይ ግን ያልተፈረመ በመሆኑ የውሉ ረቂቅ Eንጂ ውል Aይደለም፤ ሆኖም ግን ተጠሪዎች ቤቱን ያለውል በመያዝ ሲጠቀሙበት በመቆየታቸው ያለAግባብ የበለፀጉበትን ከመስከረም 1985 ዓ.ም. Eስከ መጋቢት 1989 ዓ.ም. ድረስ ያለውን ሂሣብ ተጠሪዎች ራሳቸው ባመኑት በብር 51A (Aምስት መቶ Aስር) ሒሣብ ተሰልቶ ከሚመጣው ብር 28,AAA (ሃያ ስምንት ሺህ) ላይ ተከሣሽ የከፈሉት ብር 15,AAA (Aሥራ Aምስት ሺህ) ተቀንሶ የሚቀረውን ብር 12,65A (Aሥራ ሁለት ሺህ ስድስት መቶ ሃምሳ) ለAመልካች ይክፈሉ፤ ቅጣቱን በተመለከተም በግራ ቀኙ መካከል ውል በልለበት ሁኔታ ተጠሪዎች ቅጣት Eንዲከፍሉ Aይገደዱም፤ የተጠየቀውን የውሃ ሂሣብ ግን ተጠሪዎች መክፈል Eንደማይገባቸው ስላላስረዱ ብር 1,1AA (Aንድ ሺህ Aንድ መቶ) ለAመልካች ይክፈሉ በማለት ወስኗል። የAሁን Aመልካች በዚህ ውሣኔ ቅር በመሰኘት የይግባኝ ቅሬታውን ለፍ/ከ/ፍ/ቤት ቢያቀርብም ፍ/ቤቱ ቅሬታውን ባለመቀበል ውሣኔውን Aጽንቶታል።
የሰበር Aቤቱታው የቀረበው ይህንን ውሣኔ ለማስለወጥ ነው።
ችሎቱም በAቤቱታው መነሻነት የስር ፍ/ቤቶችን ውሣኔ Aግባብ ካለው ሕግ ጋር Aገናዝቦ በመመርመር የኪራይ ውል ነው ተብሎ በAመልካች በቀረበው ሰነድ ላይ Aከራዩ Aልፈረመበትም ተብሎ በግራ ቀኙ መካከል የኪራይ ውል የለም በማለት የተወሰነው በAግባቡ መሆን Aለመሆኑ ተጣርቶ ላወሰን የሚገባ¨< ነጥብ ሆኖ ስላገኘው ጉዳዩ ለሰበር Aንዲቀርብ በማድረግ የግራ ቀኙን ክርክር ሰምቷል።
መዝገቡን Eንደመረመርነው የስር ፍ/ቤት በግራ ቀኙ መካከል ተደርጓል የተባለው ውል ረቂቅ Eንጂ ውል Aይደለም ለማለት የበቃው በማስረጃነት ባቀረበው ሰነድ ላይ Aከራይና ምስክሮች Aልፈረሙበትም ከሚል መንደርደሪያ በመነሳት መሆኑን ከመዝገቡ ተረድተናል። በመሰረቱ በሁለት ተዋዋይ ወገኖች በማናቸውም ሁኔታ የተደረገ ስምምነት ውል ለማድረግ በቂ Eንደሆነ የፍ/ብ/ሕ/ቁ. 1719/1/ ይደነግጋል። ከዚህ ድንጋጌ በግልጽ መገንዘብ Eንደሚቻለው በሁለት ተዋዋይ ወገኖች መካከል የሚፀና ወይም ሕጋዊ ውጤት ያለው ውል ለመመስረት በሁለቱም መካከል ስምምነት መኖሩ ብቻ በቂ ነው። ስለዚህ ከIትዮጵያ የውል ሕግ መሰረታዊ መርህ Aንፃር በሕግ ወይም በተዋዋዮች በራሳቸው የተለየ ፎርም ካልተፈለገ በስተቀር ውልን ለመመስረት በተዋዋዮች መካከል ስምምነት መኖሩ ብቻ በቂ ነው።
በመሆኑም Aንድ ውል ሕጉ ያስቀመጠውን የፎርም መስፈርት Aያሟላም ተብሎ ውድቅ ላደረግ የሚችለው ይህንን ውል የሚመለከት በግልጽ የተቀመጠና የተለየ የAፃፃፍ ሥርዓት /ፎርም/ ኖሮ ተዋዋዮች ይህንን ፎረም ሳይከተሉ ከቀሩ ወይም በተዋዋዮች ምርጫና ፍላጎት ስምምነቱ በጽሁõ ከመሆኑ በተጨማሪ ልሎቹንም ፎርማላቲዎች EንዲሟK< መፈለጋቸው በጽሁñ በራሱ ወይም በልላ መልክ ተገልፆ ሲረጋጥና ውሉም ይህንን በመከተል የተደረገ ካልሆነ ብቻ ነው። ስለሆነም የውል” Aፃፃፍ ፎርምን የሚመለከትው የፍ/ብ/ሕግ ክፍል /Aንቀጽ 1719-193A/ የኪራይ ውል የተለየ ፎርም መከተል Eንዳለበት የሚያስገድድ ድንጋጌ የለውም። በዚህም ምክንያት ሕጉ የኪራይ ውልን በጽሁፍ Eንዲሆን የሚያዝ Aስገዳጅ ድንጋጌ ባላስቀመጠበትና ተዋዋዮች ውሉ በጽሁፍ Eንዲሆን የተስማሙ መሆናቸው ባልተረጋገጠበት ሁኔታ የስር ፍ/ቤት ውሉ የሕጉን ፎርማላቲ ያላሟላ ስለሆነ ፈራሽ ነው ሲል የሰጠው ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈፀመበት ሆኖ Aግኝተነዋል።
No topics extracted.
በተጨማሪም የፍ/ብ/ሕግ በተለይ የኪራይ ውልን በሚመለከተው ልዩ ድንጋጌው በAንቀጽ 2898/3/ ላይ የኪራዩ ውል መከናወን ጀምሮ Eንደሆነ የውሉን መኖር በምስክሮች ወይም በግምት Aስተያየት ማስረዳት Eንደሚቻል ደንግጓል። በመሆኑም ክርክር የተነሳበት የኪራይ ውል መከናወን 68 69 የጀመረ መሆኑ ያላከራከረ ጉዳይ ከመሆኑ ባሻገር Aመልካች የዚህን ውል መኖር በምስክር ወይም በግምት Aስተያየት ከማስረዳት ይልቅ ተከራይ የፈረSበትን Te[Í በማቅረብ ያስረዳ ሲሆን ፍ/ቤቱ ይህ ማስረጃ ሕጉ በቂ ናቸው ከሚላቸው የማስረጃ Aይነቶች የተሻለ መሆኑን ከግምት ውስጥ ባለማስገባት በግራ ቀኙ መካከል የኪራይ ውል የለም ሲል መወሰኑ መሰረታዊ የሕግ ሥህተት ነው ብለናል።
ው ሣ ኔ
የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት በመዝገብ ቁ. A4A72 ሚያዝያ 29 ቀን 1996 ዓ.ም. የሰጠው ውሣኔ Eና የፍ/ከ/ፍ/ቤት በመዝገብ ቁ. 32A27 ሚያዝያ 14 ቀን 1998 ዓ.ም. የሰጠው ውሣኔ ተሽረዋል።
በግራ ቀኙ መካከል የኪራይ ውል መኖሩን በመገንዘብ Aመልካች በስር ባቀረባቸው ጥያቄዎች ላይ ግራ ቀኙን Aከራክሮ Eንዲወስን ጉዳዩ ለፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት 341/1/ መሰረት ለፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ተመልሶለታል።
ግራ ቀኙ ወጪና ኪሣራቸውን ይቻቻሉ።
መዝገቡ ተዘግቷል። ይመለስ።