No summary available.
ግንቦት 17 ቀን 1997 ዓ.ም የሰጠው ውሣኔ ፀንቷል። መዝገቡ ተዘግቷል።
የማይነበብ የAምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት።
ነ/ዓ የመዝገብ ህዳር 24 ቀን 2000 ዓ.ም ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ፍስሐ ወርቅነህ ሐጎስ ወልዱ ሂሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- ኪራይ ቤቶች ኤጀንሲ- ነ/ፈጅ Aበበ ጥላዬ ተጠሪ፡- Eነ ወ/ሮ Aረጋሽ Aምደሚካኤል- ጠበቃ ዘውዱ መዝገቡን መርምረን ቀጥሎ የተመለከተውን ፍርድ ሰጥተናል።
ይህ የሰበር Aቤቱታ ላቀርብ የቻለው Aመልካች ቤት ይልቀቅልኝ በማለት በተጠሪዎች ላይ ያቀረበው ክስ በሥር ፍ/ቤቶች ተቀባይነት ባለማግኘቱ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጸሟል በማለት Aመልካች ቅሬታ በማቅረቡ ነው።
የጉዳዩ Aመጣጥም ባጭሩ ሲታይ Aመልካች በተጠሪዎች ላይ በፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ባቀረበው ክስ 1ኛ ተጠሪ በሰኔ 1 ቀን 1974 ዓ.ም.
በተደረገ ውል በወረዳ 21 ቀበል 04 ቁጥር 031/08 የሆነውን ቤት በወር ብር 212.50/ሁለት መቶ Aስራ ሁለት ከሀምሳ/ ተከራይተው Eያለ ውሉን በመጣስ ከAገር ሲወጡ ቤቱን ለ2ኛ ተከሳሽ Aስተላልፈዋል። 2ኛ Eና 3ኛ ተከሳሽም ቤቱን በሕገወጥ መንገድ ይገለገሉበታል። ስለዚህ የኪራይ ውሉ ተሰረዞ ቤቱን Eንዲያስረክቡ ይወሰንልኝ በማለት ጠይቋል።
2ኛ Eና 3ኛ ተጠሪዎችም ባቀረቡት የመከላከያ መልስ 1ኛ ተጠሪ ለሕክምና ከIትዮጵያ ውጭ ሲሄዱ Eስኪመለሱ ድረስ 2ኛ ተጠሪ 62 63 በውክልና ንብረታቸውን Eንዲጠብቁላቸው 2ኛ ተጠሪም ለተወሰነ ጊዜ ለሥራ ከAዲስ Aበባ ውጭ ሲሄዱ 3ኛ ተጠሪ በቤቱ ውስጥ Eንዳሉ ገልጸው ክሱ ከበቂ ኪሳራ ጋር ላሰረዝ ይገባል በማለት ተከራክረዋል።
የግራ ቀኙ ክርክር በዚህ መልኩ የቀረበለትም የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት መዝገቡን መርምሮ 1ኛ ተጠሪ ከAመልካች የተከራዩትን ቤት ለልላ ስለማስተላለፋቸው Aመልካች በማስረጃ ያላረጋገጠ ሲሆን ተጠሪዎች ባቀረቧቸው ማስረጃዎች ግን 1ኛ ተጠሪ 2ኛ ተጠሪን 2ኛ ተጠሪም 3ኛ ተጠሪን ንብረት ለማስተዳደር የሚያስችል ውክልና መስጠታቸውን ያረጋግጣል። ማንም ሰው ደግሞ ውክልና የመስጠት መብት ያለው ስለሆነ የኪራዩ ውል ላሰረዝም Aይችልም በማለት ክሱን ሳይቀበለው ቀርቷል።
ጉዳዩ በይግባኝ የቀረበለትም የፍ/ከ/ፍ/ቤት በበኩሉ ግራ ቀኙን Aከራክሮ ይግባኙን ባለመቀበል የሥር ፍ/ቤትን ውሳኔ Aጽንቷል።
የሰበር Aቤቱታው የቀረበው ይህንኑ በመቃወም ሲሆን ይህ ሰበር ችሎት የቀረበውን ቅሬታ መርምሮ በAመልካችና በ1ኛ ተጠሪ መካከል የተደረገው የቤት ኪራይ ውል ላሰረዝ Aይገባም ተብሎ በበታች ፍ/ቤቶች መወሰኑ ተጠሪዎች ባሉበት }×`„ ላወሰን የሚገባው መሆኑን በማመኑ ተጠሪዎችን በመጥራት ግራ ቀኙን Aከራክሯል።
በAጠቃላይ የክርክሩ ይዘት ከላይ የተመለከተው ሲሆን ላፈታ የሚገባው የጉዳዩ ግብጥ በAመልካችና በ1ኛ ተጠሪ መካከል የተደረገው የቤት ኪራይ ውል ላሰረዝ ይገባል? ወይንስ Aይገባም? የሚለው በመሆኑ ይህንኑ ጭብጥ ይዘን Aቤቱታውን Eንደሚከተለው መርምረናል።
Aመልካችና 1ኛ ተጠሪ ባቋቋሙት የቤት ኪራይ ውል Aንቀጽ 2.5 Eና 2.6 ላይ ተከራይ የተከራየውን ቤት ያለAከራይ ፈቃድ ለልላ ወገን ቢያስተላልፍ ውሉ Eንደሚሰረዝ ተመልክቷል። ተጠሪዎች Aጥብቀው የሚከራከሩት 1ኛ ተጠሪ በሕክምና ምክንያት ወደ ውጭ Aገር ሲሄዱ ንብረታቸውን Eንዲያስተዳድሩላቸው ለ2ኛ ተጠሪ ውክልና ሰጥተዋል። Eንደዚሁም 2ኛ ተጠሪ ከAዲስ Aበባ ውጭ ሲሄዱ በበኩላቸው ለ3ኛ ተጠሪ ውክልና የሰጡ በመሆኑ ድርጊቱ ውሉን የሚጻረር ባለመሆኑ ውሉ ላሰረዝ Aይገባም በማለት ነው።
በEርግጥ ማንም ሰው Ÿባለቤትነት መብትም ይሁን ከይዞታ መብት በመነጨ በሚያዝበት ንብረት ላይ ውክልና የመስጠት ከሕግ የመነጨ መብት Eንዳለው የሚያከራክር Aይሆንም። በተያዘው ጉዳይ 1ኛ ተጠሪ Eንደተባለው ለሕክምና ከIትዮጵያ ውጭ ሲሄዱ ለ2ኛ ተጠሪ ውክልና የሰጡ ቢሆንም 2ኛ ተጠሪ ረዘም ላለ ጊዜ በቤቱ ውስጥ መኖራቸው ሲታይ ከዚህም Aልፎ Eሳቸውም በበኩላቸው 3ኛ ተጠሪን መወከላቸው Eንደዚሁም ለሕክምና ወደ ውጭ Aገር ሄደዋል የተባሉት 1ኛ ተጠሪ ለረጅም ጊዜ ሳይመለሱ መቅረታቸው Eነዚህ ሁኔታዎች በድምሩ ሲታዩ 1ኛ ተጠሪ ከAመልካች በኪራይ የያዙትን ቤት ለ2ኛ ተጠሪ ማስተላለፋቸውን የሚያረጋግጡ ፍሬ ነገሮች ናቸው። ይህ ፍሬ ነገር ከተረጋገጠ ደግሞ ግራ ቀኙ ባቋቋሙት የቤት ኪራይ ውል ላይ ከላይ Eንደተመለከተው ተከራይ ያለAከራይ ፈቃድ በኪራይ የያዘውን ቤት ለልላ ሰው ለማስተላለፍ Eንደማይችል የተሰማሙትን የሚጻረር Eንደሆነ የሚያስገነዝብ ነው። የውል ይሰረዝልኝ Aቤቱታም ለፍርድ ቤት በቀረበ ጊዜ ዳኞች ውሉ Eንዲሰረዝ ከመወሰናቸው በፊት የተዋዋዮችን ጥቅምና በቅን ልቦና የሚያስፈልገውን መሰረት ማጤን Eንዳለባቸው Eንደዚሁም ዓይነተኛ የውል መጣስ ተግባር /fundamental breach of contract/ ካልተፈጸመ ውሉ ይሰረዝ ላሉ Eንደማይችሉ በፍ/ብ/ሕ/ቁ.
No topics extracted.
1785 ላይ የተመለከተ Eንደመሆኑ መጠን ከዚህም Aንጻር ሁኔታው ሲታይ 1ኛ ተጠሪ በኪራይ የያዙትን ቤት በውክልና ሽፋን ለልላ ማስተላለፋቸውን መገንዘብ ስለተቻለና ይህም ቅን ልቦና የጎደለው መሆኑን የሚያሳይ፣ ከAመልካች ጥቅምም Aኳያ ሲታይ በAዋጅ 64 65 የተቋቋመው የመኖሪያ ቤት ችግርን የተለያዩ ሁኔታዎችን ከግምት በማስገባት ቤት ለተቸገሩ ሰዎች የኪራይ መብት Eንዲያገኙ ማድረግ በመሆኑ በዚህም ጉዳይ ውሉ Eንዲሰረዝ የጠየቀው ይህንኑ ዓላማ ለማሳካት Eንደሆነ የሚታመን ከመሆኑም በላይ የተከራዩ 1ኛ ተጠሪም ተግባር፣ ዓይነተኛ የሆነ የውል መጣስ ተግባር መሆኑን መገንዘብ የተቻለ በመሆኑ የበታች ፍ/ቤቶቹ ውሉ ላሰረዝ Aይገባም በማለት የሰጡት ውሳኔ የሕግ ስህተት የተፈጸመበት ሆኖ ተገኝቷል።
የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት በመ. በግንቦት 22 ቀን 1995 ዓ.ም በሰጠው ውሳኔና የፍድ/ከ/ፍ/ቤት በመ.ቁ. 22487 በጥር 16 ቀን 1998 ዓ.ም. የሰጠው ውሳኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ÁKv†¨< J’¨< eK}Ñ–< በፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ 348(1) መሰረት ተi[ªል።
በAመልካችና በ1ኛ ተጠሪ መካከል በ