No summary available.
የሰ/መ/ቁ. 23A24 ሐምል 24 ቀን 1999 ዓ.ም.
ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ Aሰግድ ጋሻው ተሻገር ገ/ሥላሴ Aብዱራሂም Aህመድ ብርሃኑ Aመነው Aመልካች፡- ወ/ሮ ፋጤ በሽር - ጠበቃ Aቶ ወልደሥላሴ ብርቱ ቀረበ።
ተጠሪ፡- መልዓከገነት ዮሐንስ Aምባው - ቀረበ።
ጣልቃ ገብ፡- የኪራይ ቤቶች ኤጀንሲ ነገረ ፈጅ Aቶ ዓለሙ Aልቀረበም።
መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
ይህ የሰበር Aቤቱታ ላቀርብ የቻለው Aመልካች የካቲት 2 ቀን 1998 ዓ.ም. ጽፈው ባቀረቡት ማመልከቻ መነሻነት ነው።
በዚህ ጉዳይ ክርክሩ የጀመረው በፍድራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሲሆን ተጠሪ ባሁኑ Aመልካች ላይ ያቀረበው ክስ በውክልና Eንዲያስተዳድሩ የተሰጣቸውን ቤት Eንዲያስረክቡ የሚል ነው። Aመልካች በበኩላቸው ቤቱ ከከሣሽ /ተጠሪ/ ጋር Aብረው ባቋቋሙት “መሰረት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኀበር” ስም ተዛውሮ ኪራይም በንግድ ድርጅቱ ስም ሲከፈል የቆየ በመሆኑ ቤቱ Eንደጋራ ንብረት ከሚቆጠር በስተቀር የግል ላሆን ስለማይችል ክሱ ተቀባይነት የለውም በማለት ተከራክረዋል። የኪራይ ቤቶች Aስተዳደር ኤጀንሲም በጣልቃ ገብነት በጉዳዩ ገብቶ Aመልካችና ተጠሪ በጋራ ያቋቋሙት የንግድ ድርጅት የፈረሰና ሕልውና ያከተመ በመሆኑ የቤቱ ይዞታ ላመለስለት Eንደሚገባ Aመልክቷል። ፍርድ ቤቱም ክርክሩን መርምሮ የቤቱ ኪራይ ውል በንግድ ድርጅቱ ስም የተመዘገበ ስለሆነ Aመልካችና ተጠሪ በቤቱ ላይ መብት ስለልላቸው ላከራከሩ Aይችሉም፣ ጣልቃ ገብም በክርክሩ ውስጥ የገባው ክርክሩን ለማስቆም ብቻ ስለሆነና የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ ዓላማም ከዚህ ያለፈ ስላልሆነ የዳኝነቱን ጥያቄ በተገቢው መንገድ ከሚያቀርብ በስተቀር ይዞታው Eንዲመለስልኝ በማለት ያቀረበውን Aቤቱታ Aልተቀበልነውም በማለት ወስኗል።
ተጠሪ ውሣኔውን በመቃወም ለፍድራሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት ይግባኝ Aቅርበው ፍርድ ቤቱም “ቤቱን በኪራይ ለመያዝ ከግራ ቀኙ የተሻለ መብት ያለው ማነው” የሚል ጭብጥ መሥርቶ ተጠሪ ቀደም ሲል የንግድ ድርጅቱ ከመቋቋሙ በፊት በራሱ ስም ተከራይቶት የነበረው ቤት ከEጁ ላወጣ የቻለው ለAመልካች በሰጠው ውክልና ምክንያት በመሆኑ፤ ከዚያ በኋላ በጋራ ያቋቋሙት ድርጅትም በመፍረሱና ውክልናውም በመሻሩ ግራ ቀኙ በፍ/ብ/ሕ/ቁ 1815 መሰረት ወደየነበሩበት ቦታ ላመለሱ ይገባል፤ Aመልካች ቤቱን ለተጠሪ ያስረክቡ በማለት ወስኗል። የሥር ጣልቃ ገብ ባለመጠራቱ በክርክሩ Aልተካፈለም።
Aመልካች ለዚህ ለሰበር ሰሚ ችሎት ያቀረቡት Aቤቱታ ለክርክሩ መነሻ የሆነው ቤት በንግድ ድርጅቱ ስም መከራየቱ Eየታወቀና ድርጅቱም ከፈረሰ የድርጅቱ መልካም ስምና የተከራይ መብት የጋራ ከሚሆን ወይም የቤቱ ኪራይ ለጣልቃ ገብ ከሚመለስ በስተቀር በንግድ ሕግ በAንቀጽ 24 Eና 26 መሰረት ቤቱ ለተጠሪ ላመለስ Aይገባውም የሚል ነው።
የሰበር Aቤቱታው ከተመረመረ በኋላ Aመልካች ቤቱን ለተጠሪ
ያስረክብ የተባለው በAግባu< SJ’<” ›KSJ’<” KSS Ñ<Ç¿ ለሰበር
ችሎት Eንዲቀርብ ከተደረገ በኋላ መዝገቡ ለውሣኔ ተቀጥሮ ሲመረመር
በዚህ ጉዳይ በሥር ፍርድ ቤት በጣልቃ ገብነት ተከራካሪ የነበረው የኪራይ
ቤቶች ኤጀንሲ በጠቅላይ ፍርድ ቤት በተደረገው የይግባኝ ክርክር ተካፋይ
Eንዲሆን Aለመጠራቱ በከፍተኛ ፍ/ቤት ያገኘውን መብት የሚያሳጣና
በፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁጥር 4A/5/ ላይ የተደነገገውን Aሰራር ያልተከተለ ሆኖ
በመገኘቱ በሰበር ክርክሩ በጣልቃ ገብነት ተካፋይ Eንዲሆን ተበይኗል።
ፍርድ ቤቱ በAጠቃላይ በAመልካች፣ በተጠሪና በጣልቃ ገብ መካከል የተደረገውን ክርክር ከሕጉ ጋር በማገናዘብ መርምሯል።
በመሰረቱ ክርክሩን ያስነሳው ቤት ባሁኑ ጊዜ ፈርሶ ሕልውናው ባከተመው ‘’መሰረት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኀበር’’ ስም የኪራይ ውሉ ተመዝግቦ ኪራዩም በማኀበሩ ስም የሚከፈል መሆኑ ተረጋግጧል። ለዚሁም የኪራይ ውሉ በማስረጃነት ከመዝገቡ Ò` ተያይዟል።
ይሁን Eንጂ የኪራይ ውሉ በድርጅቱ ስም ከመደረጉ በፊት ቤቱ በተጠሪ ስም Eንደነበር Aልተካደም። ቤቱ በድርጅቱ ስም የተዛወረውም Aመልካች ከተጠሪ ባገኙት ውክልና መነሻነት ለመሆኑም ግራ ቀኙ ተማምነዋል። ተጠሪ ምንም Eንኳን ውክልናው በኋላ ተሽሯል የሚል ክርክር ቢኖራቸውም ቤቱ በንግድ ድርጅቱ ስም ከመዛወሩ በፊት ውክልናውን ለመሻራቸው ያቀረቡት ክርክርም ሆነ ማስረጃ የለም።
በመሆኑም ከዚህ በላይ ከተጠቀሱት በማስረጃ−‹ ነጥረው ከወጡት ሁለት ፍሬ ነገሮች በመነሣት የቤቱ ባለይዞታ የንግድ ማኀበሩ Eንደሆነ ለመገንዘብ ተችሐል።
በልላ በኩል የንግድ ማኀበሩ ባሁኑ ወቅት ፈርሶ ሕልውናውን Aጥቷል። የንግድ ማኀበሩ መፍረሱ ከተረጋገጠ ደግሞ የቤቱ Eጣ ፈንታ የሚወሰነው በማኀበርተኞቹ ስምምነት ወይም በመካከላቸው ስምምነት ከልለ ቤቱ የግል ወይም የጋራ ይሁን በማለት Eርስ በርስ በሚያስነሱት ክርክር Aይደለም። ምክንያቱም የቀድሞ የንግድ ድርጅት ማኀበርተኞች በቤቱ ላይ የባለቤትነት መብት የላቸውም። በልላ Aነጋገር ቤቱ የማኀበርተኞቹ የካፒታል Aካል ሳይሆን የጣልቃ ገብ ንብረት ነው።
No specific laws extracted.
No topics extracted.
የከፍተኛው ፍርድ ቤት Aመልካችና ተጠሪ በጋራ ያቋቋሙት የንግድ ማኀበር መፍረሱ Eስከተረጋገጠ ድረስ በማኀበሩ ስም ከጣልቃ ገብ ላይ በተከራዩት ቤት Aንዳቸውም የተሻለ የይዞታ መብት የላቸውም በማለት የወሰነው ባግባቡ ሆኖ ተገኝቷል።
የከፍተኛው ፍርድ ቤት በሰጠው ውሣኔ ተጠቃሚው ጣልቃ ገብ የኪራይ ቤቶች ኤጀንሲ Eንደሆነ ይታወቃል። ጉዳዩን በይግባኝ ያስተናገደው የጠቅላይ ፍርድ ቤት ግን ጣልቃ ገብን ባለመጥራት ከAመልካችና ከተጠሪ የተሻለ መብት ያለው ማነው? የሚል ጭብጥ መስርቶ ጣልቃ ገብን የሚጎዳ ውሣኔ መስጠቱ የፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ. 4A/5/ ድንጋጌን ያልተከተለ Aሰራር በመሆኑ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ፈጽሟል።
በተጨማሪም ተጠሪ በቤቱ ላይ ቀደም ሲል የንግድ ማኀበሩ ከመቋቋሙ በፊት የነበራቸው የተከራይነት መብት ከEጃቸው ላወጣ የቻለው ለAመልካች በሰጡት ውክልና መነሻነት ነው በማለት ውክልናው የኪራይ ውሉ ወደ ድርጅቱ ስም በተዛወረበት ጊዜ የፀና Eንደነበር Eየተመለከተ ሕልውናው ባከተመና በልላ ውል በተተካው በቀድሞ የኪራይ ውል ላይ ሕይወት በመዝራት ተጠሪ ቤቱን Eንዲረከቡ የሰጠው ውሣኔ ምንም ዓይነት ሕጋዊ መሰረት የልለው ሆኖ ተገኝቷል። በመሆኑም ፍርድ ቤቱ በሕግ ተደግፎ ውሣኔ መስጠት ሲገባው ያለ ሕግ ወስኖ በመገኘቱ ልላ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ፈጽሟል።
ው ሣ ኔ
የሰጠው ውሣኔ ተሽሯል።