No summary available.
ግንቦት 21 ቀን 2000 ዓ.ም ዳኞች፡- ዓብዱልቃድር መሐመድ ታፈሰ ይርጋ መድህን ኪሮስ ዓላ መሐመድ ፀጋዬ Aስማማው Aመልካች፡- ወ/ሪት ብርሃኔ Aበበ ጠበቃ ክፍል ታደሰ ቀረቡ ተጠሪዎች፡-
መዝገቡ የተቀጠረው ለምርመራ ነበር። መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
ጉዳዩ የቀረበው Aመልካች የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ሐምል 30 ቀን 1995 ዓ.ም የሰጠው ውሣኔና የፍ/ከ/ፍ/ቤት በመዝገብ ሰኔ 29 ቀን 1999 ዓ.ም የሰጠው ውሣኔ መሰረታዊ የህግ ስህተት ስላለበት በሰበር ታይቶ ይታረምልኝ በማለት በማመልከታቸው ነው። የክርክሩ ፍሬ ጉዳይ፣ ተከራካሪዎች በፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ካቀረቡት ክርክርና የከፍተኛ ፍርድ ቤት በትEዛዝ Aግባብነት ያላቸውን ሰነዶች በማስቀረብ መርምሮ በውሣኔው ካሰፈረው ለመረዳት Eንደሚቻለው በAዲስ Aበባ ከተማ በቀድሞው ወረዳ 3 ቀበል 52 የቤት ቁጥር 154 የሆነዉን ቤታቸውን ሁለተኛ ተጠሪ በ1986 ዓ.ም ለAቶ ሸሮ ገመቹ ይሸጣሉ። ሁለተኛ ተጠሪ ቤቱን ለAቶ ሸሮ ገመቹ ከሸጡ በኋላ ቤቱን ለመሸጥ ለመለወጥ የሚያስችላቸውና ቤቱን 5150 ለመሸጥ ለመለወጥ Eንዲችል፣ ልላ ሰው መወከል የሚያስችላቸውን የውክልና ስልጣን ይሰጣሉ። ከዚህ በኋላ Aቶ ሸሮ ገመቹ በበኩላቸው የቤቱን ስመ ንብረት በስማቸው ሣያዛውሩ ቤቱ በሁለተኛ ተጠሪ ስም Eያለ ለAንደኛ ተጠሪ Aቶ ማርቆስ ተርፉ ከሸጠ በኋላ፣ ሁለተኛዋ ተጠሪ ቤቱን ስትሽጥለት ነሐል 18 ቀን 1987 ዓ.ም /87 ዓ.ም በሰጠችው ውክልና ስልጣን መሰረት ሁለተኛው ተጠሪ ቤቱን Eንዲሸጥና Eንዲለውጥ የውክልና ስልጣን ይሰጣሉ።
• Aንደኛ ተጠሪ በበኩሉ የቤቱን ስመ ንብረት በስሙ ሣያዛውር ቤቱ በሁለተኛዋ ተጠሪ ስም Eያለ Aቶ ሸሮ ገመቹ የሰጠውን የውክልና ስልጣን በመጠቀም መስከረም 28 ቀን 1988 ዓ.ም ለAመልካች በብር 70,000 /ሰባ ሺህ ብር/ ሸጦና ውሉም በAዲስ Aበባ ውልና ማስረጃ ምዝገባ ጽ/ቤት ተረጋግጦ የቤቱን ዋጋ ብር 70,000/ሰባ ሺ ብር/ ከAመልካች ተቀብሎ የቤቱን ካርታና Ýላን Eንደዚሁም ልሎች ማስረጃዎች ለAመልካች ያስረክባል።
• ከዚህ በኋላ Aንደኛው ተጠሪ መስከረም 28 ቀን 1988 ዓ.ም ለAመልካች የሸጠውን Eና ስመ ንብረቱ በሁለተኛ ተጠሪ ስም ያለውን ቤት መያዣ በማድረግ፣ ብር 200,000 /ሁለት መቶ ሺ ብር/ ጥቅምት 26 ቀን 1988 ዓ.ም ከሶስተኛው ተጠሪ Aዋሽ Iንተርናሽናል ባንክ ይወስዳል። ሶስተኛው ተጠሪም ለAዲስ Aበባ ከተማ Aስተዳደር በማቅረብ ጥቅምት 27 ቀን 1988 ዓ.ም ያስመዘግባል። Aንደኛው ተጠሪ፣ የቤቱን ካርታና Ýላን ለAመልካች ያስረከበ በመሆኑ ቤቱን በመያዣነት ሲያስይዝ የቤቱ ካርታና Ýላን በEጁ Aልነበረም። ስለሆነም ብድሩን ከወሰደ ከሃያ Aምስት ቀን በኋላ የቤቱ ካርታ Ýላንና የይዞታ ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ጠፍቶብኛል በማለት ለAዲስ Aበባ ከተማ Aስተዳደር Aመልክቶ ህዳር 21 ቀን 1988 ዓ.ም የሆነ የተመዘገበ ምትክ ካርታና Ýላን Aውጥቷል።
Aመልካች የቤቱን ስመ ንብረት ለማዛወር ስትሞክር የገዛችው ቤት በመያዣነት ተይዞ በማግኘቷ ለፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ክስ Aቅርባለች። Aንደኛው ተጠሪ ቤቱን የሸጠ መሆኑን ሣይክድ ገንዘብ Aልተቀበልኩም ሰነዶቹንም በማጥፋት Aመልካች Eንዳትጠቀም AድርጌAለሁ የሚል ክርክር ያቀረበ ሲሆን፣ ሁለትኛዋ ተጠሪ ቤቱን የሸጥኩት ለAቶ ሸሮ ገመቹ በመሆኑም Eኔ ልጠየቅ Aይገባኝም ብላለች። ሶስተኛ ተጠሪ፣ የተመዘገበ የመያዣ ውል ያለኝ በመሆኑ በቤቱ ላይ ቀደምት መብት ያለኝ Eኔ ስለሆንኩ የቤቱ ስመ ንብረት ይዛወርልኝ በማለት Aመልካች ያቀረበችው ክስ ተቀባይነት የለውም በማለት ተከራክሯል። Aራተኛው ተጠሪ በበኩሉ Eኔ የምከሰስበት ምክንያት የለም በማለት ተከራክሯል። የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት የAመልካች ክስ ተቀባይነት የለውም በማለት የወሰነ ሲሆን፣ የፍ/ከ/ፍ/ቤት በበኩሉ Aመልካች በቤቱ ላይ የምታነሣው የቀዳሚነትና የባለቤትነት መብት ተቀባይነት የለውም በማለት ወስኗል።
Aመልካች ይህ ውሣኔ መሰረታዊ የህግ ስህተት Aለበት። የቤቱን ስመ ንብረት ለማዛወር ጠይቄ የነበረ ሲሆን በወቅቱ በመመሪያ በመታገዱ ብቻ ሣይዛወር ቀርቷል። ይህንን Aጋጣሚ በመጠቀም፣ Aንደኛ ተጠሪ በማጭበርበር ሸጦ ገንዘብ የተቀበለበት ቤት ለሶስተኛ ተጠሪ መያዣ በማድረግ ገንዘብ መበደሩ፣ ለሶስተኛው ተጠሪ የቀዳሚነት መብት የሚያስገኝለት Aይሆንም። ስለሆነም ፍርድ ቤቶቹ የሰጡት ውሣኔ መሰረታዊ የህግ ስህተት Aለበት ይባልልኝ በማለት ያመለከተች ሲሆን Aንደኛ Eና Aራተኛ ተጠሪ በጋዜጣ ተጠርተው ባለመቅረባቸው ክርክሩ በልሉበት ቀጥሐል። ሶስተኛው ተጠሪ በቤቱ ላይ ህጋዊ የቀዳሚነት መብት ያለኝ Eኔ ነኝ በማለት የፍታብሕር ህግ የመያዣ ውል፣ ድንጋጌዎችን በመጥቀስ ተከራክረዋል። ከሥር የክርክሩ Aመጣጥና በሰበር የተደረገው ክርክር ይዘት በAጭሩ ከላይ የተገለፀው ሲሆን Eኛም መዝገቡን መርምረናል። መዝገቡን Eንደመረመርነው ሶስተኛ ተጠሪ ከAንደኛው ተጠሪ ጋር ያደረጉት የመያዣ ውል በህግ በተደነገገው Aግባብ የተመዘገበና የቀዳሚነት መብት የሚያስገኝ ነው ወይስ Aይደለም የሚለው ጭብጥ መታየት ያለበት ሆኖ Aግኝተነዋል።
No topics extracted.
የከፍተኛው ፍርድ ቤት Aግባብነት ያላቸውን ሰነዶች በማስቀረብ Aረጋጋጦ በፍርድ ከመዘገበው ፍሬ ጉዳይ Eንደተረዳነው ሶስተኛ ተጠሪ ከAንደኛው ተጠሪ ጋር የመያዣ ውል ተፈራርሞ 200,000 ብር (ሁለት መቶ ሺ) ያበደረው ጥቅምት 26 ቀን 1988 ዓ.ም ሲሆን የመያዣ ውሉ በAስተዳደሩ የተመዘገበው ጥቅምት 27 ቀን 1988 ዓ.ም ነው። በልላ በኩል Aመልካች የቤቱን ስም ለማዛወር በAስተዳዳሩ ጥያቄ AቅርቤAለሁ የሚል ክርክር በማቅረቧ የከፍተኛው ፍርድ ቤት በሁለተኛ ተጠሪ ስም ያለው የቤቱ መዝገብና ማህደር Eንዲቀርብ ትEዛዝ ሰጥቶ የልደታ ክፍለ ከተማ የመሬት Aስተዳደር ጽ/ቤት በቁጥር ልደታ 114/10/4357/98 ታህሣስ 4 ቀን 1998 ዓ.ም በፃፈው ደብዳቤ በጽ/ቤቱ በነበረው የመዋቅር ለውጥ ምክንያት ወ/ሮ ፀሐይ መንበረ ስም ተከፍቶ የነበረው ማህደር የጠፋ መሆኑን Aረጋግጧል።
ከዚህ በተጨማሪ መስሪያ ቤቱ ምትክ ማህደር በሶስተኛ ተጠሪ Aመልካችነት መክፈቱን ገፆAል። ሶስተኛው ተጠሪ ተመዝግቧል የሚለው የመያዣ ውል ተመዝግቦና ተይዞ የተገኘው በAንደኛ ተጠሪ ስም ተከፍቶ በነበረውና Eንደጠፋ በተረጋገጠው ማህደር ሣይሆን፣ በራሱ በሶስተኛ ተጠሪ Aመልካችነት በተከፈተው ምትክ ማህደር ውስጥ ነው።
Eዚህ ላይ የሚነሣው ጥያቄ Aንደኛ ተጠሪ የቤት Ýላንና ካርታ ሣይኖረው ከሶስተኛ ተጠሪ ጋር ያደረገውን የመያዣ ውል፣ የቤቱ ባለቤት በሆነችው ሁለተኛ ተጠሪ ስም የነበረው ማህደር በልለበት ሁኔታ Aራተኛው ተጠሪ በምን መንገድ ጥቅምት 27 ቀን 1988 ዓ.ም የAንደኛ ተጠሪና የሶስተኛውን ተጠሪ መያዣ ውል መዝገበው? Aመልካች በወቅቱ የስም ይዛወርልኝ ጥያቄ ላለማቅረቧስ ማህደሩ በጠፋበት ሁኔታ Eንድት ለማረጋገጥ ይቻላል የሚሉት ነጥቦች Aግባብነት ካላቸው የህግ ድንጋጌዎች ጋር መታየት Aለባቸው።
የማይንቀሣቀስ ንብረት መያዣ በማናቸውም Aይነት ሰነድ ላይ የተመሰረተ ቢሆን ከተፃፈበት ቀን Aንስቶ የማይንቀሳቀሰው ንብረት በሚገኝበት Aገር ባለው በማይንቀሳቀስ ርስት መዝገብ ካልተፃፈ በቀር ማንኛውንም Aይነት ውጤት Eንደማያስገኝ የፍታብሕር ህግ ቁጥር 3052 የሚደነግግ ሲሆን የማይንቀሣቀስ ንብረትን መያዣ Eንዲመዘግብ ጥያቄ የቀረበለት የማይንቀሳቀስ ንብረት መዝገብ ሰራተኛ የውሉን Aመዘጋገብ ሥርAት የሚፈጽመው በዚህ ህግ ስለማይንቀሣቀሱ ንብረቶች Aመዘጋገብ ሥርAት በሚመለከተው Aንቀጽ በተደነገገው ደንብ መሰረት መሆን Eንደ ሚገባው የፍታብሕር ህግ ቁጥር 3053 ንUስ Aንቀጽ 1 ይደነግጋል። ይኸም የሚያሳየው የመያዣ ውል በህጉ በተቀመጠው መሰረት በAግባቡ ካልተመዘገበ ህጋዊ ውጤት Aይኖረውም። ከዚህ Aንፃር የማይነቀሳቀስ ንብረት መያዣ መመዝገብ ያለበት በፍታብሕር ህግ ቁጥር 1605 Eና 1607 የተመለከቱት ሁኔታዎች ተሟልተው መሆን ይገባል። ከዚህ Aንፃር ስንመለከተው ሶስተኛ ተጠሪ ከAንደኛው ተጠሪ ጋር ያደረገው የመያዣ ውል Eንዲመዘገብለት Aስተዳደሩን ሲጠይቅ በፍታብሕር ህግ ቁጥር 1606 የተደነገገውን ሁኔታ የሚያረጋግጥ ማስረጃ ያልነበረ ሲሆን Eና በፍታብሕር ህግ ቁጥር 1607 ንUስ Aንቀጽ 1 መሰረት መቅረብ የሚገባቸው Aስረጅ ሰነዶች ባልቀረቡበት ሁኔታ ነው።
ለዚህም ምክንያቱ Aስተዳደሩ የመያዣ ውሉን Aስመዘገብኩ በሚልበት ጥቅምት 27 ቀን 1988 ዓ.ም የቤቱ ካርታ Eና Ýላን የለም።
Aንደኛው ተጠሪ በሐሰት ካርታና Ýላን ጠፍቷል ብሎ ምትክ ካርታ Ýላን ያወጣው ህዳር 21 ቀን 1988 ዓ.ም ነው። በልላ በኩል በሁለተኛ ተጠሪ ስም የነበረው ማህደር በAስተዳደሩ መስሪያ ቤት ተፈልጐ ላገኝ Eንዳልቻለ ታውቋል። ይኸ ከሆነ Aስተዳደር መስሪያ ቤቱ ሶስተኛ ተጠሪ በፍታብሕር 54 55 ህግ ቁጥር 1606 Eና በፍታብሕር ሕግ ቁጥር 1607 ንUስ Aንቀጽ 1 መሰረት ለመያዣ የተመዘገበው ቤት Aስረጅ ሰነዶች ሳይቀርቡለት የAንደኛ ተጠሪ Eና ሶስተኛ ተጠሪን ውል ብቻ በማየት ያደረገው ነው።
ሶስተኛ ተጠሪ ህጋዊ የንብረት ማረጋገጫ ሰነድ በልለበት ሁኔታ ከAንደኛው ተጠሪ ጋር ያደረገው የመያዣ ውል በመያዣ ተሰጠ የተባለው ቤት ማህደርና Aስረጅ ሰነድ በልለበት ሁኔታ በAስተዳደሩ መመዝገቡ በህጋዊ መንገድ ገብታ የንብረቱን ባለቤትነት የሚያረጋግጡ ሰነዶችን በEጇ Aድርጋ ንብረቱን በይዞታዋ Aድርጋ Eየኖረችበት ካለችው ከAመልካች የተሻለ የቀዳሚነት መብት የሚያስገኝለት Aይደለም። ከዚህ በተጨማሪ Aመልካች በሽያጭ ውሉ መሰረት ንብረቱ በስሟ ለማዞር ጥያቄ ያቀረበች መሆኑን ገልፃለች። ማህደሩ የጠፋ በመሆኑ Aመልካች ጥያቄውን ማቅረብ Aለማቅረቧን ማረጋገጥ Aልተቻለም። ሶስተኛ ተጠሪም ቢሆን በራሱ Aመልካችነት ምትክ ማህደር Aስከፍቶ ስለተገኘ ብቻ መያዣ ውሉ በህጉ Aግባብ ተመዝግቧል ማለት Aይደለም። ስለሆነም ሶሰተኛ ተጠሪ፣ ተገቢውን ትጋት በማድረግ የንብረቱ ካርታና Ýላን Eንደዚሁም ልሎች Aስረጅ ሰነዶች በAንደኛ ተጠሪ ሳይቀርብለት ተዋውሎና Eና የመያዣ ውሉም Aስፈላጊ ከሆኑ ሰነዶች ጋር ሣይቀርብ የመያዣ ውል Aስመዝግቦ መገኘቱ የቤቱ” ባለቤትነት የሚያረጋግጥ ማስረጃ በልለበት የተፈፀመ በመሆኑ ከAመልካች የተሻለና የቀዳሚነት መብት የሚያስገኝለት Aይደለም። ስለሆነም ህገ ወጥና የማጭበርበር ድርጊት የተፈፀመበት መሆኑን የሚያመላክቱ ማስረጃዎች Eያሉና የመያዣ ውሉ የተደረገውም ሆነ የተመዘገበው የንብረቱ ካርታ“ Ýላን በልለበትና ለሚመዘግበው Aካል ባልቀረበበት ሁኔታ የሥር ፍርድ u?ƒ uu?~ LÃ ሶስተኛው ተጠሪ የቀዳሚነት መብት Aለው በማለት የሰጠው ውሣኔ መሰረታዊ የህግ ስህተት Aለበት ብለን ወስነናል።
ው ሣ ኔ
የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤትና የፍ/ከ/ፍ/ቤት የሰጡት ውሣኔ ተሽሯል።
ሶስተኛ ተጠሪ Aመልካች መስከረም 27 ቀን 1988 ዓ.ም ገዝታ በይዞታዋ Aድርጋ Eየኖረችበት ባለው ቤት ላይ ከAንደኛ ተጠሪ ጋር ባደረጉት የመያዣ ውል መሰረት የቀዳሚነት መብት Aለኝ በማለት የቀረበው ክርክር ተቀባይነት የለውም።
በቤቱ ላይ የቀዳሚነት መብት ያላት Aመልካች ስለሆነች የቤቱ ባለቤትነት ለAመልካች ላተላለፍ ይገባል ብለናል።
ወጭና ኪሣራ ግራ ቀኙ የየራሳቸውን ይቻሉ።
ይህ ፍርድ በፍደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ግንቦት 21 ቀን 2000 ዓ.ም በሙሉ ድምጽ ተሰጠ።
የማይነበብ የAምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት ቤ/ኃ 56 57 ¾Ÿ=^à ¨<M የሰ/መ/ቁ. 23A24 ሐምል 24 ቀን 1999 ዓ.ም.
ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ Aሰግድ ጋሻው ተሻገር ገ/ሥላሴ Aብዱራሂም Aህመድ ብርሃኑ Aመነው Aመልካች፡- ወ/ሮ ፋጤ በሽር - ጠበቃ Aቶ ወልደሥላሴ ብርቱ ቀረበ።
ተጠሪ፡- መልዓከገነት ዮሐንስ Aምባው - ቀረበ።
ጣልቃ ገብ፡- የኪራይ ቤቶች ኤጀንሲ ነገረ ፈጅ Aቶ ዓለሙ Aልቀረበም።
መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
ይህ የሰበር Aቤቱታ ላቀርብ የቻለው Aመልካች የካቲት 2 ቀን 1998 ዓ.ም. ጽፈው ባቀረቡት ማመልከቻ መነሻነት ነው።
በዚህ ጉዳይ ክርክሩ የጀመረው በፍድራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሲሆን ተጠሪ ባሁኑ Aመልካች ላይ ያቀረበው ክስ በውክልና Eንዲያስተዳድሩ የተሰጣቸውን ቤት Eንዲያስረክቡ የሚል ነው። Aመልካች በበኩላቸው ቤቱ ከከሣሽ /ተጠሪ/ ጋር Aብረው ባቋቋሙት “መሰረት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኀበር” ስም ተዛውሮ ኪራይም በንግድ ድርጅቱ ስም ሲከፈል የቆየ በመሆኑ ቤቱ Eንደጋራ ንብረት ከሚቆጠር በስተቀር የግል ላሆን ስለማይችል ክሱ ተቀባይነት የለውም በማለት ተከራክረዋል። የኪራይ ቤቶች Aስተዳደር ኤጀንሲም በጣልቃ ገብነት በጉዳዩ ገብቶ Aመልካችና ተጠሪ በጋራ ያቋቋሙት የንግድ ድርጅት የፈረሰና ሕልውና ያከተመ በመሆኑ የቤቱ ይዞታ ላመለስለት Eንደሚገባ Aመልክቷል። ፍርድ ቤቱም ክርክሩን መርምሮ የቤቱ ኪራይ ውል በንግድ ድርጅቱ ስም የተመዘገበ ስለሆነ Aመልካችና ተጠሪ በቤቱ ላይ መብት ስለልላቸው ላከራከሩ Aይችሉም፣ ጣልቃ ገብም በክርክሩ ውስጥ የገባው ክርክሩን ለማስቆም ብቻ ስለሆነና የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ ዓላማም ከዚህ ያለፈ ስላልሆነ የዳኝነቱን ጥያቄ በተገቢው መንገድ ከሚያቀርብ በስተቀር ይዞታው Eንዲመለስልኝ በማለት ያቀረበውን Aቤቱታ Aልተቀበልነውም በማለት ወስኗል።
ተጠሪ ውሣኔውን በመቃወም ለፍድራሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት ይግባኝ Aቅርበው ፍርድ ቤቱም “ቤቱን በኪራይ ለመያዝ ከግራ ቀኙ የተሻለ መብት ያለው ማነው” የሚል ጭብጥ መሥርቶ ተጠሪ ቀደም ሲል የንግድ ድርጅቱ ከመቋቋሙ በፊት በራሱ ስም ተከራይቶት የነበረው ቤት ከEጁ ላወጣ የቻለው ለAመልካች በሰጠው ውክልና ምክንያት በመሆኑ፤ ከዚያ በኋላ በጋራ ያቋቋሙት ድርጅትም በመፍረሱና ውክልናውም በመሻሩ ግራ ቀኙ በፍ/ብ/ሕ/ቁ 1815 መሰረት ወደየነበሩበት ቦታ ላመለሱ ይገባል፤ Aመልካች ቤቱን ለተጠሪ ያስረክቡ በማለት ወስኗል። የሥር ጣልቃ ገብ ባለመጠራቱ በክርክሩ Aልተካፈለም።
Aመልካች ለዚህ ለሰበር ሰሚ ችሎት ያቀረቡት Aቤቱታ ለክርክሩ መነሻ የሆነው ቤት በንግድ ድርጅቱ ስም መከራየቱ Eየታወቀና ድርጅቱም ከፈረሰ የድርጅቱ መልካም ስምና የተከራይ መብት የጋራ ከሚሆን ወይም የቤቱ ኪራይ ለጣልቃ ገብ ከሚመለስ በስተቀር በንግድ ሕግ በAንቀጽ 24 Eና 26 መሰረት ቤቱ ለተጠሪ ላመለስ Aይገባውም የሚል ነው።
የሰበር Aቤቱታው ከተመረመረ በኋላ Aመልካች ቤቱን ለተጠሪ
ያስረክብ የተባለው በAግባu< SJ’<” ›KSJ’<” KSS Ñ<Ç¿ ለሰበር
ችሎት Eንዲቀርብ ከተደረገ በኋላ መዝገቡ ለውሣኔ ተቀጥሮ ሲመረመር
በዚህ ጉዳይ በሥር ፍርድ ቤት በጣልቃ ገብነት ተከራካሪ የነበረው የኪራይ
ቤቶች ኤጀንሲ በጠቅላይ ፍርድ ቤት በተደረገው የይግባኝ ክርክር ተካፋይ
Eንዲሆን Aለመጠራቱ በከፍተኛ ፍ/ቤት ያገኘውን መብት የሚያሳጣና
በፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁጥር 4A/5/ ላይ የተደነገገውን Aሰራር ያልተከተለ ሆኖ
በመገኘቱ በሰበር ክርክሩ በጣልቃ ገብነት ተካፋይ Eንዲሆን ተበይኗል።
ፍርድ ቤቱ በAጠቃላይ በAመልካች፣ በተጠሪና በጣልቃ ገብ መካከል የተደረገውን ክርክር ከሕጉ ጋር በማገናዘብ መርምሯል።
በመሰረቱ ክርክሩን ያስነሳው ቤት ባሁኑ ጊዜ ፈርሶ ሕልውናው ባከተመው ‘’መሰረት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኀበር’’ ስም የኪራይ ውሉ ተመዝግቦ ኪራዩም በማኀበሩ ስም የሚከፈል መሆኑ ተረጋግጧል። ለዚሁም የኪራይ ውሉ በማስረጃነት ከመዝገቡ Ò` ተያይዟል።
ይሁን Eንጂ የኪራይ ውሉ በድርጅቱ ስም ከመደረጉ በፊት ቤቱ በተጠሪ ስም Eንደነበር Aልተካደም። ቤቱ በድርጅቱ ስም የተዛወረውም Aመልካች ከተጠሪ ባገኙት ውክልና መነሻነት ለመሆኑም ግራ ቀኙ ተማምነዋል። ተጠሪ ምንም Eንኳን ውክልናው በኋላ ተሽሯል የሚል ክርክር ቢኖራቸውም ቤቱ በንግድ ድርጅቱ ስም ከመዛወሩ በፊት ውክልናውን ለመሻራቸው ያቀረቡት ክርክርም ሆነ ማስረጃ የለም።
በመሆኑም ከዚህ በላይ ከተጠቀሱት በማስረጃ−‹ ነጥረው ከወጡት ሁለት ፍሬ ነገሮች በመነሣት የቤቱ ባለይዞታ የንግድ ማኀበሩ Eንደሆነ ለመገንዘብ ተችሐል።
በልላ በኩል የንግድ ማኀበሩ ባሁኑ ወቅት ፈርሶ ሕልውናውን Aጥቷል። የንግድ ማኀበሩ መፍረሱ ከተረጋገጠ ደግሞ የቤቱ Eጣ ፈንታ የሚወሰነው በማኀበርተኞቹ ስምምነት ወይም በመካከላቸው ስምምነት ከልለ ቤቱ የግል ወይም የጋራ ይሁን በማለት Eርስ በርስ በሚያስነሱት ክርክር Aይደለም። ምክንያቱም የቀድሞ የንግድ ድርጅት ማኀበርተኞች በቤቱ ላይ የባለቤትነት መብት የላቸውም። በልላ Aነጋገር ቤቱ የማኀበርተኞቹ የካፒታል Aካል ሳይሆን የጣልቃ ገብ ንብረት ነው።
የከፍተኛው ፍርድ ቤት Aመልካችና ተጠሪ በጋራ ያቋቋሙት የንግድ ማኀበር መፍረሱ Eስከተረጋገጠ ድረስ በማኀበሩ ስም ከጣልቃ ገብ ላይ በተከራዩት ቤት Aንዳቸውም የተሻለ የይዞታ መብት የላቸውም በማለት የወሰነው ባግባቡ ሆኖ ተገኝቷል።
የከፍተኛው ፍርድ ቤት በሰጠው ውሣኔ ተጠቃሚው ጣልቃ ገብ የኪራይ ቤቶች ኤጀንሲ Eንደሆነ ይታወቃል። ጉዳዩን በይግባኝ ያስተናገደው የጠቅላይ ፍርድ ቤት ግን ጣልቃ ገብን ባለመጥራት ከAመልካችና ከተጠሪ የተሻለ መብት ያለው ማነው? የሚል ጭብጥ መስርቶ ጣልቃ ገብን የሚጎዳ ውሣኔ መስጠቱ የፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ. 4A/5/ ድንጋጌን ያልተከተለ Aሰራር በመሆኑ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ፈጽሟል።
በተጨማሪም ተጠሪ በቤቱ ላይ ቀደም ሲል የንግድ ማኀበሩ ከመቋቋሙ በፊት የነበራቸው የተከራይነት መብት ከEጃቸው ላወጣ የቻለው ለAመልካች በሰጡት ውክልና መነሻነት ነው በማለት ውክልናው የኪራይ ውሉ ወደ ድርጅቱ ስም በተዛወረበት ጊዜ የፀና Eንደነበር Eየተመለከተ ሕልውናው ባከተመና በልላ ውል በተተካው በቀድሞ የኪራይ ውል ላይ ሕይወት በመዝራት ተጠሪ ቤቱን Eንዲረከቡ የሰጠው ውሣኔ ምንም ዓይነት ሕጋዊ መሰረት የልለው ሆኖ ተገኝቷል። በመሆኑም ፍርድ ቤቱ በሕግ ተደግፎ ውሣኔ መስጠት ሲገባው ያለ ሕግ ወስኖ በመገኘቱ ልላ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ፈጽሟል።
ው ሣ ኔ
የሰጠው ውሣኔ ተሽሯል።