No summary available.
ጥቅምት 26 ቀን 2000 ዓ.ም ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ፍስሐ ወርቅነህ ሐጎስ ወልዱ ሒሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- የIት/ልማት ባንክ - ነ/ፈጅ Aዲስ ወልድ ተጠሪ፡- የIት/ንግድ ባንክ - ነ/ፈጅ ቀረቡ
በዚህ መዝገብ የተያዘው ጉዳይ በመያዣ በተሰጠ የማይንቀሳቀስ ንብረት ላይ ያለን የቀዳሚነት መብት የሚመለከት ነው።
የAሁኑ ተጠሪ በሥር ፍ/ቤት የAፈፃፀም ባለEዳ ከሆኑት ግለሰብ ጋር በነበረው የAፈፃፀም ክርክር Aመልካች በፍ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 418 መሰረት መቃወሚያ በማቅረቡ ነው። ክርክሩ የጀመረው Aመልካች ለጎጂ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ባቀረበው Aቤቱታ በAፈፃፀም በሃራጅ Eንዲሸጥ የታዘዘው ንብረት Aመልካች ለAፈፃፀም ባለEዳው ብር 118,500(Aንድ መቶ Aስራ ስምንት ሺህ Aምስት መቶ) ሲያበድር በመያዣ የያዘው በመሆኑ መያዣውም ቀድሞ የተመዘገበ ስለሆነ በንብረቱ ላይ የቅድሚያ መብት ያለው በመሆኑ ሐራጁ Eንዲሰረዝለት ጠይቋል። ፍ/ቤቱም ግራ ቀኙን Aከራክሮ ክርክር የተነሣበትን ንብረት በመያዣ የያዘውና የቀዳሚነት መብት ያለው ተጠሪ ነው ሲል የAመልካችን ክርክር ውድቅ Aድርጓል። ጉዳዩን በይግባኝ የተመለከተው የOሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤትም በፍ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 337 መሰረት ይግባኙን ሰርዞታል።
የAሁኑ የሰበር Aቤቱታ የቀረበው በዚህ ውሣኔ ላይ ነው። ይህ ችሎትም ክርክር የተነሣበት ንብረት ላይ የቀዳሚነት መብት ያለው ማን Eንደሆነ ለመመርመር Aቤቱታው ለሰበር ችሎት Eንዲቀርብ Aድርጓል። ግራ ቀኙም ክርክራቸውን በጽሁፍ ያቀረቡ ሲሆን ይህ ችሎትም መዝገቡን Eንደሚከተለው መርምሯል።
ከመዝገቡ ሂደት Eንደተረዳነው Aመልካች የሚከራከረው ክርክር የተነሣበትን የEህል መጋዘን ለሰጠው ብድር በመያዣ መያዙን Eና መያዣውንም መጋቢት 6 ቀን 1988 ዓ.ም ያስመዘገበ መሆኑን ነው። በልላ በኩል ደግሞ ተጠሪ የAመልካች መያዣ Aግባብ ባለው Aካል ፊት ያልተመዘገበና በሰነዱ ላይ የሰፈረው ማህተምም በወቅቱ ሥራ ላይ ያልነበረና Aጠራጣሪ መሆኑን፣ተጠሪ ግን ከAመልካች በፊት መያዣውን ሰኔ 23 ቀን 1990 ዓ.ም በማስመዝገቡ የቀዳሚነት መብት ያለው መሆኑን ተከራክሯል።
ይህ ችሎትም ቀዳሚ መብት ያለው ማነው የሚለውን Eንደሚከተለው መርምሯል። Eንድ የማይንቀሣቀስ ንብረት ለብዙ Eዳዎች በመያዣ ላሰጥ የሚችል መሆኑ በፍ/ህ/ቁ 3088 ሥር ተመልክቷል። ነገር ግን Aንድ የማይንቀሣቀስ ንብረት በመያዣ ከተሰጠ በመብቱ ለመገልገል መያዣው Aግባብ ባለው Aካል መመዝገብ Eንዳለበት የፍ/ህ/ቁ. 3052 ያስገነዝባል። ከልሎች የመያዣ መብት ካላቸው ባለገንዘቦች በፊትም የቀዳሚነት መብት ለማግኘት መያዣውን ከልሎቹ በፊት ቀድሞ ማስመዝገብ ይገባል (የፍ/ህ/ቁ 3081 ይመለከቷል)።
በተያዘው ጉዳይ Aመልካች መያዣውን ከተጠሪ በፊት ቀድሞ ማስመዝገቡን ገልጦ የቀዳሚነት መብት ያለው መሆኑን ተከራክሯል።
ከመዝገቡም Eንዳየነው Aመልካች የመያዣ ውሉን በቦረና Aስተዳደር Aካባቢ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ የነገል ከተማ Aስተዳደር ፅ/ቤት የመያዣ ውሉን ተቀብሎ ማህተሙን በማኖር መመዝገቡን Aረጋግጧል።
Aመልካች መያዣው የተመዘገበው መጋቢት 6 ቀን 1988 ዓ.ም ነው በማለት ባቀረበው ክርክር ላይ የሥር ፍ/ቤት ያለው ነገር የለም ፍ/ቤቱ የAመልካችን 38 39 ጥያቄ ውድቅ ያደረገው መያዣው ተመዝግቧል በተባለበት ወቅት ሰነዱ ላይ ያረፈው ማህተም Aጠራጣሪ ነው በሚል ብቻ ነው። Eዚህ መደምደሚያ ላይ የደረሰውም በወቅቱ ክልሉ የሚሰራው በOሮሚኛ ሆኖ ይህ ማህተም Eንድት በAማሪኛ ላሆን ቻለ ከሚል ጥርጣሬ ብቻ ነው። የማህተሙን ትክክለኛነት ወይም ሐሰተኛነት በተጨባጭ ያረጋገጠው ነገር የለም።
ማህተሙ የAስተዳደር ፅ/ቤቱ Aይደለም የሚባል ከሆነ ተቃራኒ ማስረጃ ላቀርብ ይገባ ነበር። ተቃራኒ ማስረጃ ሣይቀርብና የማህተሙ ሀሰተኛ መሆን ሣይረጋገጥ በጥርጣሬ ብቻ የተደረሰበት መደምደሚያ ህጋዊ መሰረት የለውም።
Eንግዲህ የማይንቀሣቀስ ንብረት መያዣ ህጋዊ ውጤት Eንዲኖረው መመዝገብ Aስፈላጊ በመሆኑ (የፍ/ህ/ቁ 3052” ይመለከቷል) Aመልካችም ሆነ ተጠሪ መያዣቸውን በመዝጋቢው Aካል Aስመዝግበዋል። በAንድ በማይንቀሳቀስ ንብረት ላይ ብዙ ገንዘብ ጠያቂዎች የመያዣ መብት Aስመዝግበው Eንደሆነ ደግሞ የቀደምትነት መብታቸውን የሚሰሩበት ተራ የሚወሰነው መብታቸውን ያስመዘገቡበትን ቀን በመከተል Eንደሆነ በፍ/ህ/ቁ.
3081/1/ ተመልክቷል።
በተያዘው ጉዳይ Aመልካች መያዣውን መጋቢት 6 ቀን 1988 ዓ.ምያስመዘገበ ሲሆን ተጠሪ ደግሞ ሰኔ 23 ቀን 1990 ዓ.ም ነው ያስመዘገበው:: ይህ ከሆነ ደግሞ የቀደምትነት መብት ያለው ቀድሞ መብቱን ያስመዘገበው Aመልካች ነው።
No topics extracted.
በልላ በኩል ግን Aመልካች Eየጠየቀ ያለው የሐራጅ iያÛ Eንዲሰረዝ ነው። በማይንቀሣቀስ ንብረት የመያዣ መብት የተሰጠው ገንዘብ ጠያቂ ንብረቱ በልሎች ባለገንዘቦች የተያዘ Eንደሆነ ከንብረቱ ዋጋ ላይ የሚፈልገው ገንዘብ ከልሎቹ ገንዘብ ጠያቂዎች ለርሱ በቀዳሚነት Eንዲከፈለው ከመጠየቅ ያለፈ መብት የለውም (የፍ/ህ/ቁ 3059(1) ይመለከቷል) የማይንቀሣቀሰው ንብረት ክፍያቸው በደረሰ ማንኛውም ባለገንዘቦች ላያዝና ላሰጥ የሚችል ሲሆን የቀዳሚ መብት ያለው ባለገንዘብ ከሺያጩ ገንዘብ የርሱ Eዳ በቅድሚያ Eንዲከፈለው ከመጠየቅ በቀር ሺያጩ Eንዳይከናወን ላቃወም Aይችልም።
በመሆኑም Aመልካች ምንም Eንኳን መያዣውን ከተጠሪው በፊት በማስመዝገቡ ቀዳሚ መብት ቢኖረውም ይህ መብቱ ከሺያጩ ከተገኘው ገንዘብ የEርሱ Eዳ ቀድሞ Eንዲከፈለው ከማድረግ በቀር ሺያጩ Eንዲሰረዝ ላጠይቅ Aይችልም።
በAጠቃላይ የሥር ፍ/ቤት ማህተሙ Aጠራጣሪ ነው በሚል ብቻ የAመልካችን ክርክር ውድቅ ማድረጉ መሰረታዊ የህግ ስህተት ሆኖ Aግኝተነዋል።
ው ሣ ኔ
የÑ<ጂ ዞን ከፍተኛው ፍ/ቤት በመ/ ሰኔ 07 ቀን 1997 ዓ.ም የሰጠው ብይን Eና የOሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት በመ/ቁ 3286 ሚያዚያ 10ቀን 1998 ዓ.ም የሰጠው ትEዛዝ ተiሯል።
ክርክር የተነሣበት የመያዣ ንብረት በሐራጅ ተሸጦ ከሚገኘው ገንዘብ Aመልካች የሚፈልገው Eዳ ተከፍሎት ተራፊ ገንዘብ ካለ ለተጠሪ Eንዲከፈል ተወስኗል።
መጪና ኪሣራ ግራ ቀኙ ይቻቻሉ መዝገቡ ተዘግቷል።