No summary available.
መጋቢት 16 ቀን 2000 ዓ.ም ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ዓብዱልቃድር መሐመድ ሐጎስ ወልዱ ሒሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- የIትዮጵያ ልማት ባንክ - ነ/ፈጅ Aስያድ ጋዲሳ ተጠሪ፡-
ወ/ሮ Aስካለ ሁንድ - Aልቀረቡም።
Aቶ Aንቻሎ ቡሬ ቀረቡ።
መዝገቡን መርምረን ቀጥሎ የተመለከተውን ፍርድ ሰጥተናል።
ይህ ጉዳይ የተጀመረው በምስራቅ ወለጋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ሲሆን የAሁን ተጠሪዎች በAመልካች ላይ ባቀረቡት ክስ ኀዳር 8 ቀን 1991 ዓ.ም.
በተፈረመ የገንዘብ ብድር ውል ተጠሪዎች ከAመልካች ብር 14A,000 (መቶ Aርባ ሺህ) ተበድረናል። ገንዘቡም ተከፍሎ የሚጠናቀቀው ጥር 22 ቀን 1992 ዓ.ም. የነበረ ሲሆን ከዚህም በተጨማሪ ጥር 26 ቀን 1991 ዓ.ም.
በተፈረመ የገንዘብ ብድር ውል ብር 9A ሺህ ተበድረናል። ሁለተኛውም የብድር ገንዘብ ተከፍሎ የሚጠናቀቀው የካቲት 26 ቀን 1995 ዓ.ም. ነበር።
ሆኖም የብድሩ የመጨረሻ መክፈያ ጊዜ ሳይደርስ በሕገወጥ መንገድ የመያዣ ንብረቶቹን የAንድ ወር ማስጠንቀቂያ ሳይሰጠን በዋስትና ያልተያዘውንም ንብረታችንን ጭምር በኃይል Aስፈራርቶ ወስዶብናል። ስለዚህ ከሱቅ፣ ከEንጨትና ቁርስ ቤት የተቋረጠ ገቢ ብር 21A,8AA.AA (ሁለት መቶ Aሥር ሺህ ስምንት መቶ ) ንብረቶቹ በሕገወጥ መንገድ በመወረሳቸው የደረሰብን ጉዳት ብር 146,89A.00 (መቶ Aርባ ስድስት ሺህ ስምነት መቶ ዘጠና) የተወሰደብን ቤት ቢሸጥ ብር 31A,AAA.00 (ሦስት መቶ Aስር ሺህ ) ሲሆን የሚፈለግብን Eዳ ከተቀነሰ በኋላ ብር 134,5A2.43 (መቶ ሰላሳ Aራት ሺህ Aምስት መቶ ሁለት ከAርባ ሦስት) ላከፍለን ይገባል በማለት በAጠቃላይ ልሎች ወጭዎችን ጨምረው ብር 492,192.43 (Aራት መቶ ዘጠና ሁለት ሺህ Aንድ መቶ ዘጠና ሁለት ከAርባ ሦስት) ተከሣሽ Eንዲከፍል ይወሰንልን በማለት ጠይቀዋል።
የከሣሾች ክስና ማስረጃ ለተከሳሽ ደርሶም በሰጠው መልስ ባንኩ ንብረቱን የተቆጣጠረው በAዋጁ ቁጥር 97/9A መሰረት ሕጋዊ ሥርዓትን ተከትሎ ስለሆነ ከፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ. 33/2/ Aኳያ ከሳሾች ክስ ባቀረቡበት ነገር መብትና ጥቅም ስለልላቸው መዝገቡ ላዘጋ ይገባል በማለት የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ Aቅርበዋል።
በፍሬ ጉዳይ ክርክር ረገድ የሰጠው መልስ ተጠቃሎ ሲታይ የብድሩ መክፈያ ጊዜ ሳይጠናቀቅ Eርምጃ ተወስዷል በማለት ከሣሾች ያቀረቡትን Aቤቱታ በተመለከተ በፍ/ብ/ሕ/ቁ. 2488/1/ መሰረት ውዝፍ Eዳው ከጠቅላላ Eዳው 1/1A ከሆነ የመጨረሻ መክፈያ ጊዜውን ሳንጠብቅ Eርምጃ መውሰድ Eንችላለን። ከዚህም ልላ ባንኩ የንብረት ርክክብ ያደረገው በAዋጅ ቁጥር 97/9A መሰረት የሚመለከታቸው ተወካዮች በተገኙበት ነው በማለት ተከራክሮ ከሳሾች በጠየቁት የካሣ መጠንም ላይ ግምቱ የተጋነነ ነው በማለት መልስ ሰጥቷል።
የግራ ቀኙ ክርክር በዚህ መልኩ የቀረበለትም የዞኑ ከፍተኛ ፍ/ቤት በተከሣሽ በኩል የቀረበው የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ በብይን ተቀባይነት የለውም ካለ በኋላ በጥር 26 ቀን 1991 ዓ.ም. በግራ ቀኙ መካከል በተፈረመው የብድር ውል ከሳሾች የብድሩን ገንዘብ Aጠናቀው መክፈል የሚገባቸው በየካቲት 26 ቀን 1995 ዓ.ም. ሆኖ ሳለ Eንደዚሁም ቀደም ብሎ በህዳር 8 ቀን 1991 ዓ.ም. ባደረጉት የብድር ውልም በAዋጅ ቁጥር 97/9A Aንቀጽ 3 መሰረት ተከሳሽ የ1 ወር ማስጠንቀቂያ ለከሳሾች መስጠት ሲገባው ይህን ሳያደርግ በመያዣ ያልያዘውንም የከሳሾችን ንብረት ጭምር ማሸጉ Aግባብነት የልለው በመሆኑ ኃላፊነት Aለበት ካለ በኋላ በመያዣ ከተያዘው ቤት ጋር የታሸጉት የከሳሾች ንብረት የዋጋ ግምታቸው Eንዲገለጽለት ለሚመለከተው መ/ቤት ትEዛዝ ሰጥቶ ብር 183,13A.06 (Aንድ መቶ ሰማኒያ ሦስት ሺህ Aንድ መቶ ሰላሳ ከ ስድስት) Eንደሆነ የተገለጸለት ቢሆንም በዚህ ረገድ ከሳሾች የጠየቁት ክፍያ ብር 146,89A (መቶ Aርባ ስድስት ሺህ ስምንት መቶ ዘጠና) ስለሆነ ይሄው የንብረት ዋጋ ግምት ላከፈላቸው ይገባል ብሐል።
በልላ በኩልም የብድሩን ክፍያ በተመለከተ ከሳሾች የሚፈለገባቸው ቀሪ የብድር ገንዘብ ብር 175,497.57 (Aንድ መቶ ሰባ Aምስት ሺህ Aራት መቶ ዘጠና ሰባት ከሃምሳ ሰባት) ሲሆን ተከሳሽ የተረከበው የከሳሾች ቤት ደግሞ ብር 31A,000 (ሦስት መቶ Aሥር ሺህ) Eንደሆነ ስለተረጋገጠ ከከሳሾች የሚፈለገው Eዳ ከቤቱ ግምት ሲቀነስ ብር 134,5A2.43 (Aንድ መቶ ሰላሳ Aራት ሺህ Aምስት መቶ ሁለት ከAርባ ሦስት) ስለሚመጣ ይህንንም ተከሣሽ ለከሳሾች መክፈል Aለበት ብሐል።
No topics extracted.
ከዚህም በተጨማሪ ተከሣሽ የተረከባቸው የከሳሾች ሱቅ፣ ቁርስ ቤትና Eንጨት ቤት ታሽገው በቆዩበት 138 ቀናት ከሣሾች ባቀረቡት የተጣራ ትርፍ ማስረጃ መሰረት በድምሩ ብር 21A,8AA.00 (ሁለት መቶ Aሥር ሺህ ስምንት መቶ ) ተከሣሽ ለከሳሾች መክፈል Aለበት በማለት ውሣኔ ሰጥቷል።
በAጠቃላይ ድምርም ብር 492,192.43 (Aራት መቶ ዘጠና ሁለት ሺህ Aንድ መቶ ዘጠና ሁለት ከAርባ ሦስት) የጠበቃ Aበል በዚሁ ልክ 1A /Aስር በመቶ/ ወጭና ኪሣራ በቁርጥ ብር 2AA (ሁለት መቶ) ጨምሮ ተከሳሽ ላከፍል ይገባል በማለት ውሣኔ ሰጥቷል።
ተከሣሽ በዚህ ውሣኔ ቅሬታ Aድሮበት የይግባኝ ቅሬታውን ለOሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት ቢያቀርብም በፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ. 337 መሰረት ፍ/ቤቱ ይግባኙን ሳይቀበለው ቀርቷል።
32 33 ይህ ችሎትም የቀረበለት” Aቤቱታ SW[ƒ uTÉ[Ó Aመልካች በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በሕገወጥ መንገድ ይዟል በማለት ከላይ የተጠቀሰውን ገንዘብ ለተጠሪዎች ላከፍል ይገባል በማለት በሥር ፍ/ቤቶች ¾}cÖ¨< ውሣኔ ተጠሪዎች ባሉበት ላታይ የሚገባው መሆኑን በማመኑ ተጠሪዎችን በመጥራት ግራ ቀኙን Aከራክሯል።
የዚህን ችሎት ምላሽ ማግኘት የሚገባውም የጉዳዩ ጭብጥ Aመልካች የተጠቀሰውን ገንዘብ ለተጠሪዎች Eንዲከፍል መወሰኑ Aግባብነት Aለውን? የሚለው በመሆኑ ከዚሁ ጭብጥ Aኳያ የሰበር Aቤቱታው Eንደሚከተለው ተመርምሯል።
በAዋጅ ቁጥር 97/9A Aንቀጽ 3 Eና 4 መሰረት Eንደዚሁም በAዋጅ ቁጥር 216/92 በተደረገው ማሻሻያ ባንኮች ለሰጡት ብድር Aከፋፈል በመያዣነት በዋስትና የተቀበሉትን የሚንቀሳቀስም ሆነ የማይንቀሳቀስ ንብረት የብድር Eዳው Eንዲከፈል በተወሰነው ጊዜ ሳይከፈል ከቀረ ከሰላሣ ቀናት ያላነሰ ማስጠንቀቂያ በመስጠት የመያዣ ንብረቱን በሐራጅ ለመሸጥና ባለቤትነቱንም ለገዢው ለማዛ¨ር ሥልጣን ተሰጥቷቸዋል።
ከAዋጁ ድንጋጌዎችም መረዳት የሚቻለው Aበዳሪው ባንክ በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች የብድር ገንዘቡ ካልተመለሰለት ያለማንም ጣልቃገብነት Aግባብነት ያላቸውን የሕጉን ድንጋጌዎች በመከተል በሐራጅ ሸጦ ለEዳው ክፍያ ማዋል Eንደሚችል Eና በAሻሻጡ ሂደት ባንኩ ሕጉን ባለመከተል የፈጸመው ስህተት ቢኖርና በዚህም በባለEዳው ላይ ጉዳት ቢደርስ ለዚህ ጉዳት ባንኩ ለባEዳው ካሣ የመክፈል ኃላፊነት ያለበት መሆኑን ነው። በሕጉ ላይ የተቀመጡትም ዝርዝር ድንጋጌዎች ዓላማም በAዋÌ መግቢያ /Preamble/ ላይ በግልጽ Eንደተመለከተው ባንኮች የሚሰጧቸውን ብድሮች በተቀላጠፈ Aኳኋን ለመሰብሰብ Eንዲችሉ ነው።
ከዚህ ጋር በተያያዘም Aዋጁን ለማስፈጸም Eንዲረዳ Aመልካች የፎርክሎዠር መመሪያ ለማውጣት EንÇ=ችል ሥልጣን የተሰጠው ሲሆን በዚሁ መሰረትም Aመልካች ባወጣው የፎርክሎዠር መመሪያ ተበዳሪው በገባው የብድር ውል መሰረት ሁለት ተከታታይ ክፍያዎችን ወይም ከAጠቃላይ ብድሩ 1/1Aኛ ካልከፈለ Aበዳሪው ባንክ የፎርክሎዠር ውሣኔ Eንደሚሰጥ ከዚህ በኋላም ተበዳሪው ከባንኩ የሚፈለግበትን Eዳ በ3A ቀናት ውስጥ Aጠቃሎ Eንዲከፍል ማስጠንቀቂያ Eንደሚሰጠው በዚህ የማስጠንቀቂያ ጊዜ ከባለEዳው የሚፈለገው Eዳ ሳይከፈል ከቀረ ባንኩ የመያዣ ንብረቱን Eንደሚይዝ መያዣ ሰጭው ንብረቱን ለማስረከብ ፈቃደኛ ካልሆነ ከሬጅስትራርና ከፖላስ ጋር በመተባበር ንብረቱን በኃይል Eንደሚይዝ ንብረቱ ከተያዘም በAንድ ወር ጊዜ ውስጥ በባንኩ ባለሙያዎች Aማካይነት Eንደሚገመትና ከዚያም በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ የሐራጅ ማስታወቂያ ወጥቶ ንብረቱ በሐራጅ Eንደሚሸጥ ተመልክቷል።
የተያዘውም ጉዳይ ከAዋጁ ከመመሪያውና Eንደዚሁም ግራ ቀኙ ካደረጉት ውል Aንፃር ሲታይ ተጠሪዎች ለሁለት ተከታታይ ጊዜ የብድር ክፍያ ማቋረጣቸው የተረጋገጠ ሲሆን Aመልካች በAዋጁ በመመሪያውና በውሉ ባለበት ግድታ መሰረትም የሰላሳ ቀን ማስጠንቀቂያ ለተጠሪዎች መcጠቱ በማስረጃ መረጋገጡን ይህ ችሎት ለመገንዘብ ችሐል።
Aመልካች ለተጠሪዎች የ3A ቀን ማስጠንቀቂያ ከሰጠ በኋላ Eዳው ሳይከፈል በመቅረቱ በመያዣ የያዘውን ንብረት የተረከበ ሲሆን ይህም ከላይ Eንደተመለከተው የፎርክሎዠር መመሪያው የሚፈቅድለት ከመሆኑም በላይ ተጠሪዎችም በገቡት የውል ግድታ Eዳው በከፊል ወይንም በሙሉ ሳይከፈል ቢቀር የሰላሣ ቀን ማስጠንቀቂያ ከተሰጠ በኋላ ንብረቱ ላሸጥ Eንደሚችል በውል ስምምነታቸውን የሰጡ በመሆኑ የAመልካች Aድራጎት በAዋጁ በመመሪያውና በውሉ የተደገፈ ስለሆነ ሕገወጥ ነው የሚያሰኝ Aይሆንም።
Aመልካች የመያዣ ንብረቱን ለመያዝ ሲዘጋጅ ተጠሪዎች ቀርበው ንብረቱን ለማስረከብ ፈቃደኛ Eንዳልነበሩም በማስረጃ ተረጋግጧል። Eንዲህ በሚሆንበት ጊዜ ደግሞ Aመልካች የሚመለከታቸው Aካላት Eንዲገኙ 34 35 በማድረግ ንብረቱን በኃይል ለመያዝ Eንደሚችል የፎርክሎዠር መመሪያው ሥልጣን የሚሰጠው ስለሆነ ተጠሪዎች በመያዣ የተያዘውን ንብረት ለAመልካች ለማስረከብና ክስ ያቀረቡባቸውንም የተለያዩ ንብረቶች ቀርበው ለመረከብ ፈቃደኛ ካልሆኑ Eነዚህ ንብረቶች ተመዝግበው በንግድ መደብሮቹ ውስጥ Eንዳሉ መታሸጋቸው ስለማይቀር ንብረቶቹን ከAመልካች ጠይቀው መውሰድ ከሚችሉ በስተቀር የዋጋ ግምታቸው Eንዲከፈላቸው Eንደዚሁም የንግድ መደብሩ በመታሸጉ ምክንያት ተቋርጦብናል የሚሉት ጥቅም Eንዲከፈላቸው መጠየቃቸው ከEራሳቸው ተግባር የመነጨ በመሆኑና Aመልካችም የAዋጁን ድንጋጌዎች በመተላለፍ የፈጸመው ተግባር ባለመሆኑ በዚህ ረገድ Aመልካች ኃላፊ ነው ተብሎ በበታች ፍ/ቤቶች መወሰኑ Aግባብነት ያለው ሆኖ Aልተገኘም።
በልላ በኩልም Aመልካች የተረከበው የተጠሪዎች ቤት የዋጋ ግምት ብር 31A 000 /ሦስት መቶ Aስር ሺህ/ Eንደሆነ በተጠሪዎች በኩል የቀረበውን የዋጋ ግምት Aስመልክቶ Aመልካች ግምቱን በመቃወም ያልተከራከረ ስለሆነና ቤቱን ከተረከበ ጊዜ ጀምሮም ብድሩ Eንደተከፈለ ላቆጠር ስለሚችል የቤቱ ግምትና ከተጠሪዎች በቀሪነት የሚፈለገው የብድር Eዳ ተቀናንሶ በልዩነት ከAመልካች የሚፈለገውን ብር 134,5A2.43 /Aንድ መቶ ሰላሳ Aራት ሺህ Aምስት መቶ ሁለት ብር ከAርባ ሶስት/ ለተጠሪዎች Eንዲከፍል በሥር ፍ/ቤቶች የተሰጠው ውሣኔ የሕግ ስህተት ያልተፈጸመበት ስለሆነ Aመልካች በዚህ ረገድ ያቀረበው ቅሬታ ተቀባይነት ያለው ሆኖ Aልተገኘም።
ው ሣ ኔ
348/1/ መሰረት ተሽሯል።
Aመልካች የተጠሪዎችን የንግድ መደብር ተረክቦ ያሸገው Aዋጁና መመሪያው የሚፈቅድለት በመሆኑ ስለሆነ በንግድ መደብሩ ውስጥ ያሉትን ንብረቶች ለተጠሪዎች ከሚያስረክብ በስተቀር የንብረቶቹን የዋጋ ግምትም ሆነ የተቋረጠ ገቢ ላከፍል ስለማይገባ Aይከፍልም ተብሎ ተወስኗል።
Aመልካች በተረከበው ቤትና በብድሩ ገንዘብ መካከል ያለውን ብር 134,5A2.43 /Aንድ መቶ ሰላሣ Aራት ሺህ Aምስት መቶ ሁለት ብር ከAርባ ሶስት ሳንቲም/ ለተጠሪዎች Eንዲከፍል መወሰኑ በAግባቡ ስለሆነ ይህንኑ ገንዘብ ክስ ከቀረበበት ጊዜ ጀምሮ ተከፍሎ Eስካለቀ ድረስ ከሚታሰብ 9% /ዘጠኝ በመቶ/ ወለድ ጋር Eንደዚሁም የጠበቃ Aበል በዚሁ ልክ 1A% /Aሥር በመቶ/ ጨምሮ ለተጠሪዎች ይክፈል በማለት ተወስኗል።
መዝገቡ ተዘግቶ ወደ መ/ቤት ተመልሷል።