No summary available.
የሰ/መዝ/ ሐምል 24 ቀን 1999 ዓ.ም ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ Aሰግድ ጋሻው መስፍን Eቁበዮናስ ተሻገር ገ/ሥላሴ ብርሃኑ Aመነው Aመልካች፡- Aቶ ትEግሥቱ ብዛ ቀርቧል ተጠሪ፡- Aቶ ይሃ ይብሬ Aልቀረቡም መዝገቡን መርምረን ፍርድ ሰጥተናል።
መዝገቡ ለሰበር ችሎት ላቀርብ የቻለው Aመልካች ነሐሴ 17 ቀን 1997 ዓ.ም ጽፈው ባቀረቡት Aቤቱታ መሰረት ሲሆን የጉዳዩ መነሻ Aመልካች ጥቅምት 14 ቀን 1989 ዓ.ም ከተጠሪ ጋር ያደረጉት ውልና ለውሉ ማረጋገጫና ማስፈፀሚያነት በዚሁ ቀን በቁጥር I የሆነ ቼክ ብር 90,000 (ዘጠና ሺህ) የካቲት 1 ቀን 1989 ዓ.ም የሚከፈል ለተጠሪ ከሰጡ በኋላ ገንዘቡ Eንዳይከፈል Aግደውብኛል በማለት ተጠሪ በሥር ፍ/ቤት ክስ Aቅርቦ የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ግራቀኙን ካከራከረ በኋላ Aመልካች ያቀረቡትን መቃወሚያ ውድቅ በማድረግ በቀረበው ክስ መሰረት በቼኩ የተመለከተውን ገንዘብ የሥር ተከሣሽ (Aመልካች) Eንዲከፍሉ ወስኗል። የፍ/ከ/ፍ/ቤትም ይህንኑ ውሣኔ Aፀናው።
ለሰበር የቀረበው Aቤቱታ Aመልካች ቼኩን የሰጠው ተገዶ ያለፍቃዱና ያለፍላጐት መሆኑን በማስረጃ ተረጋግጦ Eያለ የውል ህጐችን መሰረታዊ መርሆዎች በግልጽ ተጓድለው Eያሉ የሥር ፍ/ቤት የቀረበውን ሰነድ ሕጋዊ Eንዳልሆነ Eና ውሉ ጉድለት Eንደልለበት Aድርጐ የሰጠው ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለው በመሆኑ Eንዲሻርለት ጠይቋል።
ይህ ሰበር ችሎትም መዝገቡን ከመረመረ በኋላ ይህንኑ ቅሬታ ለማጣራት ተጠሪ Eንዲቀርብ Áዘዘ ሲሆን ተጠሪው ላቀርብ ባለመቻሉ ጉዳዩ በልለበት Eንዲታይ ሰኔ 7 ቀን 1999 ዓ.ም በዋለው ችሎት Aዟል።
በዚሁ ሁኔታ መዝገቡ ተመርምሯል። ከቀረበው Aቤቱታና ከሥር ፍ/ቤት ውሣኔ Aንፃር Aመልካች ቼኩን የፈረምኩት ተገድጄ ነው በማለት ያቀረበው የሕግ ክርክር ውሉን ፈራሽ ያደርገዋል ወይስ ›ÁÅ`Ѩ<U የሚለውን Eንደሚከተለው ከውል ሕጐች መሰረታዊ መርህ ጋር በማገናዘብ ተመልክተናል።
በፍሬ ነገር ክርክር ደረጃ በሥር ፍ/ቤት ውሣኔ Eንደተብራራው Aመልካች ለተጠሪ የብር 90,000 (ዘጠና ሺህ) ተከፋይ ቼክ ጥቅምት 14 ቀን 1989 ዓ.ም መስጠቱን Aልካደም። ሆኖም በቼኩ ክፍያ Aለመፈፀም ያቀረበው መቃወሚያ ቼኩና ውሉ የተፃፈው ተጠሪ uወረዳ 5 ፖላስ ጣቢያ Aሳeሮት በEሥር ላይ ሆኖ ተገዶ የፈረመው ስለሆነ Eና በዚሁ ወንጀል የፖላስ ጣቢያው Aዛዥና መርማሪ ፖላስ በወንጀል ተከሰው በAቃቤ ህግ ክስ የተመሰረተባቸው መሆኑን በመግለጽ ለዚህም የሰውና የሰነድ መከላከያ ማስረጃ በማቅረብ በቼኩ የተመለከተውን ገንዘብ ለመክፈል Eንደማይገደድ ተከራክሯል። የሥር ፍ/ቤትም ይህንኑ ጉዳይ ለማጣራት Aመልካች ያቀረባቸውን የሰውና የሰነድ ማስረጃ−‹ ከመረመረ በኋላ ቼኩን ለማስፈረም የኃይል ሥራ ተፈጽሟል ለማለት Aይቻልም በማለት መቃወሚያውን ውድቅ Aድርጓል።
በሥር ፍ/ቤት ውሣኔ ውስጥ Eንደተመለከተው የማስገደድ ተግባር በAመልካች ላይ ስለመፈፀሙ የቀረበው የሰውና የሰነድ ማስረጃ Eንዲሁም በወቅቱ የፖላስ ጣቢያው Aዛዥ uነበረው ሻ/ል ክብረት ከበደ ላይ የቀረበው የወንጀል ክስ በፍ/ከ/ፍ/ቤት በወ/መ/ቁ. 07009 ጥቅምት 11 ቀን 1998 ዓ.ም በልዩ ወ/መ/ሕግ Aዋጅ ቁጥር 214/74 Aንቀጽ 23-1ሀ መሰረት የተሰጠው የጥፋተኛነት ውሣኔ ሲታይ በወቅቱ Aመልካች ውሉን የተዋዋለው በAስገዳጅ ሁኔታ ሥር ሆኖ Eንደነበር የሚያረጋግጡ ናቸው።
ይህ ሁኔታ ከሕጉ Aንፃር ምን ውጤት ላኖረው ይችላል የሚለውን ለማጤን ከውል መሰረታዊ መርህ ጋር መጤን Aለበት። ቼክ የሚተላለፍ የገንዘብ ሰነድ መሆኑ በንግድ ሕግ ቁጥር 715 የተመለከተ ነው። በEነዚህ የሚተላለፉ የገንዘብ ሰነዶች የተዋዋይ ወገኖች መብትና ግድታዎች የሚፈጠሩv†¨<“ የሚረጋገጡv†¨< ናቸው። የሰነዱ Aውጪ ግድታ የሚገባበት ሲሆን የሰነዱ Aምጪ /ያዢ/ የመብት ወይም ጥቅም ማረጋገጫ ነው። ይህ ከሆነ ደግሞ ይህንን ሁኔታ ለመፍጠር Eንደማንኛውም ውሎች የውል ህግ መሰረታዊ ድንጋጌዎች መሟላት Eንዳለባቸው የሚያከራክር Aይደለም ። ምክንያቱም Eነዚህ የሚተላለፉ የገንዘብ ሰነዶች መሰረት በባህሪያቸውና በዓላማቸው ልዩ ቢሆ”ም ተዋዋይ ወገኖች በዚህ ሰነድ መብትና ግድታ ለመፍጠር የውል ሕግ Aጠቃላይ መርሆዎችን Aሟልተውና Aክብረው መገኘት ይጠበቅባቸዋል። ከEነዚህ መሰረታዊ መርሆዎች ውስጥ Aንደኛው ውሉን ለመፈፀም (ለመዋዋል) የተዋዋይ ወገኖች ፈቃደኛነትና ነፃነት መኖር Aስፈላጊነት ነው። ¨<M በተዋዋይ ወገኖች ሙሉ ፈቃደኛነት ላይ ካልተመሰረተ በሕግ ፊት የፀና ላሆን Aይችልም በመሆኑም የውል መፈረስ ምክንያት ከሚሆ’<ƒ መሰረታዊ ’Ña‹ Aንዱ በውል Aመሰራረት ሂደት ውስጥ በAንደኛው ወገን የሚፈፀም የኃይል ወይም የማስገደድ ተግባር ነው። ይህ መሰረታዊ መርህ uፍ/ብ/ሕግ ቁጥር 1679 e` በግልጽ ተደንግጓል። ይህንን መሰረታዊ መርህ በዝርዝር የሚያመለክተው የፍ/ብ/ህግ ቁጥር 1706 Eና ተከታዩ የማስገደድ ተግባሩ በማን ተፈፀመ? Eንድትስ ተፈፀመ? በማን ላይ ተፈፀመ የሚሉትን ሁኔታዎች በዝርዝር ›መልክቷል።
No topics extracted.
Aሁን በቀረበው ጉዳይ ላይ ከላይ በዝርዝር Eንደተመለከተው Aመልካች ቼኩን የፈረመው በፖላስ ጣቢያ ታስሮ በፖላስ ጣቢያ¨< Aዛዥ Aስገዳጅነት Eንደሆነ uቀረቡት ማስረጃዎች በሥር ፍ/ቤት ተረጋግጧል።
በዚህ Aይነት Aስገዳጅ ሁኔታ ውስጥ ሆኖ የተደረገው ውል ፈቃደኛነትና የመዋዋል ነፃነት ጉድለት ያለበት መሆኑን መገንዘብ የሚያዳግት Aይደለም።
ይህ ሁኔታ በተፈጠረ ጊዜ ደግሞ ውሉን ስለመፈፀም መቃወሚያ Aድርጐ ማቅረብ ስለመቻሉ በንግድ ሕግ ቁጥር 841 ተመልክቷል።
በዚህ የንግድ ሕግ ቁጥር 841 ድንጋጌ መሰረት የቼኩ Aውጪ በAምጪው ላይ መቃወሚያ ላያደርግ የሚችለው ቼኩን ያገኘው ቅን ልቦና በጐደለው ሁኔታ ወይም ቼኩን ሲያገኝ ከባድ ጥፋት ያደረገ መሆኑ ሲረጋገጥ Eንደሆነ ነው። በዚሁ መሰረት Aሁን ¾ቀረበው” የቼክ ክፍያ ጥያቄ በተመለከተ ተጠሪው ቼኩን ከAመልካች ያገኘው ቅን ልቦና በጐደለው ሁኔታ ከመሆ”U Aልፎ በማስገደድ ተግባር በመሆኑ ከባድ ጥፋት መፈፀሙ ተረጋግጧል።
ስለዚህ Aንድ የኃይል ሥራ ወይም የማስገደድ ተግባር Aንድ ተዋዋይ ወገን ሳይወድና ሳይፈቅድ ከፍላጐቱ ውጪ የውል ግድታ Eንዲገባ ለማስገደድ በቃላት ወይም በድርጊት የሚፈፀም ሕገ ወጥ ማስፈራት ወይም ዛቻ ወይም በAካል ላይ የሚፈፀም Aድራጐት ነው። ከዚህ Aንፃር በAመልካች ላይ የተፈፀመው የማስገደድ ተግባር Eሥር Eና ዛቻ መሆኑ በሥር ፍርድ ቤት ተረጋግጦ Eያለ የሥር ፍ/ቤት በምን ተገደደ በዱላ ወይስ በልላ በማለት ጭብጥ በመያዝ የመገደድ ተግባር Aልተፈፀመበትም በማለት የወሰደው Aቋምና የሰጠው ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ Aተረጓጐም ስህተት ያለበት ሆኖ Aግኝተነዋል። መሰረታዊ የሆነውን የፈቃደኛነትና የመዋዋል ነፃነትን የሚጋፉ ተግባር ተፈጽሞ Eያለ ጉድለት የለበትም ማለት ሕግ ለተዋዋይ ወገኖች የመዋዋል ነፃነት ያደረገውን ጥበቃ በEጅጉ የሚያላላ ውሣኔ ሆኖ በመገኘቱ የሥር ተከሣሽ የAሁን Aመልካች ያለፈቃዱ Eና ፍላጐቱ ተገዶ በፈረመው ቼክ ክፍያ ላገደድ Aይገባም ብለናል፡: ስለዚህ የAመልካች መቃወሚያ በንግድ ሕጉ ቁጥር 841 Eና በፍ/ብ/ሕግ ቁጥር 1679 መሰረት ተቀባይነት ያለው ሆኖ ተገኝቷል።
ው ሣ ኔ
የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት በመ/ቁ. 05017 ግንቦት 24 ቀን 1996 ዓ.ም የሰጠው ውሣኔ Eና የፍ/ከ/ፍቤት በመዝገብ መጋቢት 16 ቀን 1997 ዓ.ም የሰጠው ትEዛዝ በፍ/ሥ/ሥ/ህግ ቁጥር 348(1) መሰረት ተሽሯል።
ለAመልካች በክሱ ክርክር ምክንያት ለደረሰበት ወጪና ኪሣራ በቁርጥ ብር ሁለት ሺህ (2000) Eንዲከፍለው ብለናል።
መዝገቡ ዘግተን ወደመዝገብ ቤት መልሰናል።
የማይነበብ የAምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት ተ.ወ የሰ/መ/ቁ. 2A979 የካቲት 13 ቀን 2000 ዓ.ም ዳኞች፡- ዓብዱልቃድር መሐመድ ተገኔ ጌታነህ መስፍን Eቁበዮናስ ሒሩት መለሰ Aብዱራሂም Aህመድ Aመልካች፡- የIትዮጵያ ቴልኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን-ነ/ፈጅ ጋሻው በርጋ ቀረበ።
ተጠሪ፡- የወ/ሮ ግምጃ በሐቲ ወራሽ ወ/ሮ ሒሩት ቢያድግልኝ - Aልቀረበም መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል፣
የAሁኑ Aመልካች በሥር ፍ/ቤት Aሻሽሎ ባቀረበው ክስ ለወ/ሮ ግምጃ በሐቲ ሰኔ 2 ቀን 1992 ዓ.ም በተፈረመ የቴልፎን ደንበኛነት ውል የሆነ የስልክ መስመር ወራሻቸውና ወኪላቸው በሆነችው በAሁኗ ተጠሪ Aማካኝነት Aስገብቶ የነበረ መሆኑን ገልጾ፣ ከየካቲት ወር 1994 ዓ.ም Eስከ ሚያዝያ ወር 1994 ዓ.ም. ድረስ የሚፈለገውን የAገልግሎት ሂሣብ ብር 5A23.36 ስላልከፈሉ የAሁኗ ተጠሪ ወራሽ በመሆኗ Eንድትከፍል ጠይቋል። የAሁኗ ተጠሪ የፍ/ሕ/ቁ 2A23/ሀ/ በመጥቀስ የተከራከረች ሲሆን Aመልካችም ክሱ በይርጋ ቀሪ Eንደማይሆን በመግለጽ ተከራክሯል። ጉዳዩ የተቀረለት የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት በግንቦት 16 ቀን 1996 ዓ.ም በሰጠው ውሣኔ፣ የAሁኑ Aመልካች ያቀረቡት ክርክር ተቀባይነት የልለው መሆኑን ገልጾ የተጠየቀው የስልክ Aገልግሎት ሂሣብ የተጠሪ Aውራሽ ከሞቱ በኋላ የቆጠረ ስለሆነ Eንደ ውርስ Eዳ የሚቆጠር Aይደለም በማለት የቀረበውን ክስ ውድቅ Aድርጎታል።
የሰበር Aቤቱታው የቀረበው ይኸው ውሣኔ ለማስለወጥ ነው። ይህ ችሎት መጋቢት 21 ቀን 1998 ዓ.ም የAመልካችን የሰበር Aቤቱታ ቅሬታ መርምሮ መዝገቡ ለሰበር Eንዲቀርብ ከወሰነ በኋላ የግራ ቀኙን መልስ Eና የመልስ መልስ Aቀባብሐል።
በበኩላችን ጉዳዩን መርምረናል። የAሁኗ ተጠሪ የሟች ወራሽ መሆኗን Aልካደችም። በAመልካች Aማካኝነት የስልክ መስመሩ በገባ ጊዜ ወኪል ሆ“ በውሉ ለመገደድ የተስማማች መሆኗም ታውቋል።
ከዚህ በተጨማሪ የAሁኗ ተጠሪ Aውራሼ የምትላቸው ሰው በሞቱ ጊዜ የውሉን መቋረጥም ሆነ ውሉን ተከትሎ ከAውራሽዋ ሞት በኋላ በስልክ መስመሩ በሚጠየቅ Eዳ ኃላፊ የማትሆን መሆኗን በመግለጽ ለAመልካች መ/ቤት Aላሳወቀችም። የAሁኑ Aመልካች ደግሞ በራሱ Aነሳሽነት የተጠሪን Aውራሽ ሞት የሚያውቅበት መንገድ የለም። በዚህ መሰረት Aውራሽ የሆነ ሰው ከሞተም በኋላ ቢሆን የሚመጣን የስልክ ሂሣብ የመክፈሉ ግድታ ውርሱን የተቀበለው ወራሽ ነኝ የሚለው ወገን መሆኑ ላታወቅ ይገባል።
የስር ፍ/ቤት Eዳው Aውራሽ ከሞቱ በኋላ የቆጠረ የስልክ ሂሣብ ስለሆነ ተጠሪን Aይመለከትም ብሎ ማለቱ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ነው።
ው ሣ ኔ
የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት በሚያዚያ 16 ቀን 1996 ዓ.ም. በፍ/መ/ቁ. 11657 የሰጠው ውሣኔ Eና የፍ/ከ/ፍ/ቤት በሚያዝያ 26 ቀን 1997 ዓ.ም በመ/ቁ. 33A89 የሰጠው ትEዛዝ ተሽ[ªል።
ተጠሪ ከየካቲት Eስከ ሚያዝያ ወር 1994 ዓ.ም የሚፈለÓባƒን ሂሣብ ብር 5A23.36 /Aምስት ሺህ ሃያ ሦስት ከሰላሳ ስድስት/ ክሱ ከቀረበበት ጊዜ ጀምሮ ከሚታሰብ ሕጋዊ ወለድ /9%/ ጋር ለAመልካች ትክፈል። የስልኩን ቀፎ ƒSMe ወይም ዋጋውን ብር 14 15 238.70/ሁለት መቶ ሰላሳ ሰምንት ከሰባ/ ለAመልካች ትክፈል በማለት ተወስኗል።
መዝገቡ ያለቀለት ስለሆነ ወደ መዝገብ ቤት ይመለስ።
የማይነበብ የAምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት።
ነ/ዓ
ጥር 3A ቀን 2AAA ዓ.ም ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ Aብዱልቃድር መሐመድ ተገኔ ጌታነህ መስፍን Eቁበዮናስ ሒሩት መለሰ Aመልካች፡- Iትዮ.ትሬዲንግ የንግድ ስራ ማስፋፊያ-Aቶ ብርሃኑ Aስረስ ቀረቡ።
ተጠሪ፡- የውሃ ሃብት ሚኒስቴር - Aልቀረበም።
መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል። ይህ ፍርድ የካቲት 29 ቀን 1999 ዓ.ም. ከተደረገው የቃል ክርክር በኋላ የፍርዱ ግልባጭ በዛሬው ቀን ተፈርሞ ወጭ ተደርጓል።
ይህ ክርክር የጀመረው የAሁን Aመልካች በፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት በAሁኑ ተጠሪ ላይ በጥቅምት 20 ቀን 1995 ዓ.ም የተፃፈ ክስ በመመስረታቸው ነው። የክሱም ይዘት በAጭሩ፣ ከሣሽ የተከሣሹ ደንበኛ ለሆነው በIጣላያ ለሚገኘው ጋዚና ትሬዲንግ ለሚባለው የEቃዎች Aቅራቢ ድርጅት የAገር ውስጥ ወኪል ሲሆን፣ ተከሣሹ ከዚሁ Aቅራቢ ድርጅት በግዢ ወደ Aገር ውስጥ ላስገባቸው Eቃዎች የክላራንስ ሰነዶችን በወቅቱ ለከሣሹ ባለማቅረቡ Eነዚሁ Aቃዎች በጅቡቲ ወደብ Aላግባብ ለ15 ቀናት በመቆየታቸው ከሣሹ ለወደብ ኪራይና ለደመራዥ ብር 14‚558.17 (Aሥራ Aራት ሺህ Aምስት መቶ ሃምሳ ስምንት ከAስራ ሰባት) ክፍያ ፈጽሜ ለተከሣሽ ያስረከብኩ በመሆኑ ተከሣሹ ይህንን ገንዘብ ላተካልኝ ይገባል የሚል ነው። ተከሣሹ መ/ቤት ለክሱ በሰጠው መልስ፣ ከሻጩ ጋራ ባደረግነው ውል መሰረት የሚጠበቅብኝን ክፍያ ሙሉ በሙሉ ፈጽሜያለሁ፣ በውሉ Aንቀጽ 6 16 17 መሰረት የIንሹራንስ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የከሣሹ ግድታ Eንጂ የተከሣሽ Aይደለም፣ በልላ በኩል ከሣሽ ለዚህ ክፍያ የተዳረገው ተከሣሹ ሰነዶቹን በጊዜ ባለማቅረቡ ለመሆኑም በተጨባጭ ማስረጃ Aላረጋገጠም ሲል ተከራክሯል። ፍ/ቤቱም ግራ ቀኙን Aከራክሮ በሰጠው ውሣኔ፣ በውሉ Aንቀጽ 6 መሰረት የIንሹራንስ የምስክር ወረቀት ለገዢው ወይም ለባንክ የማቅረብ ኃላፊነት የAቅራቢው ማለትም የከሣሽ ነው፣ ከሣሽ ለሰጠው Aገልግሎት በውሉ መሰረት ተከፍሎታል፣ በውሉ Aንቀጽ 17 መሰረት የዋጋ ለውጥ ካልተደረገ በቀር ለከሣሽ የሚሰጠው ዋጋ በጨረታ ያስቀመጠውን ያህል ብቻ ነው፣ በመሆኑም ከሣሽ ተጨማሪ ገንዘብ Eንዲከፈላቸው መጠየቃቸው ግራ ቀኙ በጥር 4 ቀን 1992 ዓ.ም. ካደረጉት ውል መንፈስ ውጪ ነው ሲል የከሣሽን ክስ ውድቅ Aድርጎታል።
ከሣሽ የፍ/የመ/ደ/ፍ/ቤት በመ/ቁ. 261A5 ኀዳር 6 ቀን 1997 ዓ.ም.
የሰጠውን ውሣኔ በመቃወም ይግባኛቸውን ለፍ/ከ/ፍ/ቤት ቢያቀርቡም ከ/ፍ/ቤቱ የስር ፍ/ቤት ውሣኔ ጉድለት የለበትም ሲል ይግባኙን በፍ/ስ/ስ/ሕ/ቁ. 337 መሰረት በሰኔ 22 ቀን 1997 ዓ.ም. ሰርዞታል።
ይህ የሰበር Aቤቱታም የቀረበው Aመልካች መስከረም 11 ቀን 1998 ዓ.ም. ጽፈው ባቀረቡት ማመልከቻ የስር ፍ/ቤቶች ውሣኔ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት ተፈጽሞበታል በማለታቸው ነው። የሰበር Aቤቱታው Aንኳር ነጥቦች ሲጠቃለሉ Aመልካቹ በውልም ሆነ በሕግ ባልተጣለብኝ ግድታ ለወደብ ኪራይና ለዳመራዥ ክፍያ የተዳረኩት የIንሹራንስ ሰነዶቹ በጊዜው ባለመቅረባቸው ብቻ ሣይሆን ተጠሪው Eቃውን ከወደብ ለማንሣት Aስፈላጊ የሆኑትን የማጓጓዣ ሰነዶችን Aና ገንዘብ ሚኒስትር Eቃዎቹ ከቀረጥ ነፃ ወደ Aገር ውስጥ Eንደገቡ ለተጠሪው መ/ቤት የሚሰጠው” ደብዳቤ ተጠሪው uቸልተኝነት በጊዜው ላያስረክበኝ ፈቃደኛ ባለመሆኑ ነው፤ ተጠሪው ማለትም የEቃው ባለቤትና ገዢው በን/ሕ/ቁ 48 Eና በፍ/ብ/ሕ/ቁ. 2221/1/ Eና /2/ የተጣለበትን ግድታ በAግባቡ Aልተወጣም፤ በልላ በኩል የተጠሪው ኃላፊነት ላታይ የሚገባው ከውሉ Aንፃር ብቻ ሣይሆን ከውል ውጪ የሚመነጩ ኃላፊነቶችንም ከሚመለከቱ ሕጎች Aንፃር ነው፤ በመሆኑም Eቃዎቹ በወደብ የዘገዩት በተጠሪው ጥፋት በመሆኑ ገንዘቡን ተጠሪ ላተካ ይገባል ሲሉ ተከራክረዋል። ይህም የሰበር ሰሚ ችሎት የሰበር Aቤቱታውን መርምሮ ተጠሪን በማስቀረብ በግራ ቀኙ መካከል የካቲት 28 ቀን 1998 ዓ.ም. የቃል ክርክር Aካሂዷል። በቃል ክርክሩ ወቅት ተጠሪ ቀርበው ያሰሟቸው መከራከሪያ ነጥቦች በAጭሩ ሲቀመጡ፡- በመጀመሪያ ደረጃ Aመልካቹ የሻጩ የጋዚና ትሬዲንግ ወኪል Eንጂ የተጠሪ ወኪል AይደKም፤
Aመልካቹ በውሉ መሰረት የIንሹራንስ ሰነዶችን በጊዜው ባለማቅረባቸው ለተዳረጉት የወደብ ኪራይና ደመራዥ ክፍያ ተጠሪ ተጠያቂ ላሆን Aይገባም፤ በተጨማሪም Aመልካች Eቃዎቹ በወደብ ለ15 ቀናት ዘገዩ ይuል Eንጂ ከመቼ Eስከመቼ Eንደዘገዩ በመረጃ Aላስደገፈም፤ በመሆኑም የAመልካች Aቤቱታ ውድቅ ላሆን ይገባል የሚል ነው።
ይህም የሰበር ሰሚ ችሎት የመዝገቡንና የግራ ቀኙን ክርክር በጥሞና መርምሯል። Eንደተመረመረውም በዚህ ጉዳይ Eልባት የሚሻው ጭብጥ “Aመልካች በውሉ መሰረት የIንሹራንስ ሰነድ Aላቀረበም በሚል Aመልካቹ ለወደብ ኪራይና ለደመራዥ የከፈለውን ክፍያ ተጠሪ ላተካ Aይገባም ተብሎ መወሰኑ Aግባብ ነው ወይ?” የሚለው ነጥብ ሆኖ ተገኝቷል። Eንደሚታወቀው የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ለውሣኔው መሰረት ያደረገው የውሉን Aንቀጽ 6 ሲሆን ይህም Aንቀጽ የIንሹራንስ ሰነዶቹን ማቅረብ የAመልካቹ ግድታ መሆኑን ይገልፃል። በመሰረቱ የIንሹራንስ ዋነኛ ጠቀሜታ Iንሹራንስ የተገባለት Eቃ Aደጋ ቢደርስበት በAደጋው ምክንያት የደረሰው ጉዳት ሣይካስ Eንዳይቀር መሆኑ ይታወቃል። በዚህ በተያዘው ጉዳይ ከመዝገቡና ከግራ ቀኙ ክርክር መረዳት የሚቻለው ደግሞ Eቃዎቹ ጅቡቲ ወደብ በሰላም መድረሳቸው”፣ Aልፎ ተርፎም Eቃዎቹ በወደብ ለ15 ቀናት ከዘገዩም በኋላ ቢሆን የIንሹራንስ ሰነድ ባልቀረበበት ሁኔታ Eቃዎቹ ከተጠሪው Eጅ በሰላም መድረሳቸውን ነው። ከዚህ መገንዘብ የሚቻለው Eቃዎቹን ከወደብ ለማንሣት የIንሹራንስ ሰነዱ Sቅረብ Aስፈላጊ Eንዳልነበረ ነው። በመሆኑም ተጠሪው Eቃዎቹ በወደብ የዘገዩት Aመልካቹ በውሉ መሰረት የIንሹራንስ ሰነድ ባለማቅረቡ ነው ሲል ያቀረበው መከራከሪያ ተቀባይነት የልለው ነው። ከዚህ ይልቅ Aመልካቹ ለክፍያ የተዳረጉት Eቃዎቹን ከወደብ ለማንሣት Aስፈላጊ የሆኑትን የማጓጓ¹ ሰነዶች በተለይም የገንዘብ ሚኒስቴር ከቀረጥ ነፃ ብሎ ለተጠሪው የሚሰጠው ደብዳቤ ተጠሪው መ/ቤት ለAመልካቹ በጊዜው ለማቅረብ ፈቃደኛ ባለመሆናቸው መሆኑ ታውቋል። በAጠቃላይ Aመልካቹ ለተጠሪው ጥቅም በልለበት ግድታ የከፈለውን የወደብ ኪራይና የደመራዥ ክፍያ ተጠሪው ላተካ Aይገባም መባሉ Aላግባብ መሆኑን ይህ ፍ/ቤት ተገንዝቧል።
ው ሣ ኔ
ተጠሪ ለAመልካች ብር 14,558.17 /Aስራ Aራት ሺህ Aምስት መቶ ሃምሣ ስምንት ከAስራ ሰባት/ ክሱ ከቀረበበት ጊዜ ጀምሮ ከሚታሰብ ሕጋዊ ወለድ ጋር ይክፈል፣
Aመልካች ለዳኝነቱ የከፈለው ገንዘብ ተጠሪ ይተካለት፤
የዚህን ፍ/ቤት ወጪና ኪሣራ ግራ ቀኙ ይቻቻሉ፤
መዝገቡ ወደ መዝገብ ቤት ይመለስ፤
የማይነበብ የAምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት።
ነ/ዓ የሰበር መ/ቁ. 236A9 ታህሣሥ 15ቀን 2AAA ዓ.ም ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ሐጎስ ወልዱ መስፍን Eቁበዮናስ ሒሩት መለሰ ተሻገር ገ/ሥላሴ Aመልካች፡- የIትዮጵያ ንግድ ባንክ - ነ/ፈጅ ዘውዱ Aላ - ቀረቡ ተጠሪ፡- Aቶ Aሰበወርቅ ዘገየ - Aልቀረበም
በሰበር Aቤቱታው መነሻ የሆነው ጉዳይ የጀመረው በፍ/መ/ደረጃ ፍ/ቤት ነው።
ተጠሪ ለሥር ፍ/ቤት ባቀረቡት ክስ Aመልካች መ/ቤት የሥራ ውላቸውን ያላግባብ ስላቋረጠባቸው ውዝፍ ደሞዝ የተጠራቀመ የዓመት Eረፍት፣የቦነስ ክፍያ፣ Aበል፣ የEቃ ማጓጓዣ ፣የኤርፖርት ታክስ፣የካሣ ክፍያ የማስጠንቀቂያ ክፍያ Eንዲከፍላቸው ጠይቀዋል።
ፍ/ቤቱም የግራ ቀኙን ክርክር መርምሮ ከስራ የተሰናበቱት ያለAግባብ በመሆኑ ውዝፍ ደመወዝ፣ የEረፍት ጊዜ በገንዘብ ተለውጦ፣ የማስጠንቀቂያ ጊዜ ክፍያ Eና የAገልግሎት ካሣ የ6 ወር ደመወዛቸውን Eንዲከፈላቸው ወስኗል። የፍ/ከፍተኛ ፍ/ቤትም ይህንኑ ውሣኔ Aጽንቷል።
የAሁኑ የሰበር Aቤቱታ የቀረበውም በዚህ ውሣኔ ላይ ሲሆን ይህ ችሎትም የAመት Eረፍትና የAገልግሎት ካሣ Eንዲከፈላቸው የተሰጠውን ውሣኔ ሕጋዊነት ለመመርመር Aቤቱታው ለሰበር ችሎት Eንዲቀርብ Aድርጓል።
ተጠሪም ቀርበው ክርክራቸውን በጽሁፍ Aቅርበዋል።
Aመልካች በሰበር Aቤቱታው ውዝፍ ደሞዝ በተመለከተ ቀደም ሲል ከሰው ተወስኖላቸው የወሰዱ በመሆኑ በድጋሚ ላከፈላቸው Aይገባም፣ 2120 Aመልካች የተመደቡበት የስራ ኃላፊነት ከፍተኛ Eምነት” የሚጠይቅ ማስጠንቀቂያ ቢሰጣቸው በድርጅቱ ላይ ከፍ ያለ ጉዳት ላያደርሱ ስለሚችሉ በፍ/ሕ/ቁ. 2577 መሰረት ያለማስጠንቀቂያ ላሰናበቱ ችለዋል። ከስራ የተሰናበቱት በጥፋት ስለሆነ ካሣ ላከፈላቸው Aይገባም ብሐል። ተጠሪም የሥር ፍ/ቤቶች ውሣኔ በAግባቡ ነው ሲK< ዝርዝር መልስ ሰጥተዋል። ይህ ችሎትም መዝገቡን Eንደሚከተለው መርምሯል።
ተጠሪ ያለAግባብ ከሥራ ተሰናብቻለሁ በማለት ላከፈላቸው የሚገባውን ክፍያ ዘርዝረው ክስ Aቅርበዋል ከመዝገቡ Eንደተረዳነውም Aመልካች የተጠሪን የሥራ ውል ያቋረጠው ጥፋት ፈጽመዋል በሚል ቢሆንም ጥፋት መፈፀማቸውን Eንዳላስረዳ የሥር ፍ/ቤቶች Aረጋግጠዋል ።
ጥፋት መኖር Aለመኖሩ ደግሞ የፍሬ ነገር ክርክር በመሆኑ በዚህ ሰበር ችሎት በድጋሚ የሚታይ Aይሆንም። በመሆኑም የተጠሪ የሥራ ውል ያለበቂ ምክንያት ከተቋረጠ ተጠሪ ላያገኙ የሚገባቸው ክፍያዎች ምንድናቸው የሚለውን መመለከት ተገቢ ነው። በተለይ Aመልካች ቅሬታ ያቀረበባቸው ክፍያዎች የተጠራቀመ ደመወዝ፣ የዓመት Eረፍት፤
የማስጠንቀቂያና የካሣ ክፍያዎችን የሚመለከቱ በመሆናቸው Eነዚህ ክፍያዎች ለተጠሪ ላከፈሉ ይገባል ወይስ Aይገባም የሚለውን ተመልክተናል። ተጠሪ የሥራ መሪ በመሆናቸው የሣቸው ጉዳይ የሚታየው በፍትሐብሕር ሕጉ Eንደመሆኑ የተያዘው ጉዳይ ስለሥራ ውል በፍ/ብ/ሕጉ ከተደነገጉት ድንጋጌዎች Aኳያ ተመርምሯል።
የካሣን ጥያቄ በተመለከተ ከፍ ሲል Eንደተገለፀው Aመልካች የተጠሪን የሥራ ውል ያቋረጠው ተጠሪ ጥፋት ፈጽመው ነው ቢልም ይህንን Eንዳላስረዳ የሥር ፍ/ቤቶች Aረጋግጠዋል በመሆኑም የተጠሪ የሥራ ውል የተቋጠረው ከሕግ ውጪ መሆኑን ተገንዝበናል። Aሰሪው ውሉን ቀሪ ለማድረግ በቂ ምክንያቶች የልለው Eንደሆነ ለሰራተኛው ተገቢ የሆነ ኪሣራ ለመክፍል Eንደሚገደድ በፍ/ሕ/ቁ. 2573 ሥር ተመልክቷል። በመሆኑም Aመልካች ተጠሪ ከሥራ የተሰናበቱት በጥፋት ስለሆነ ካሣ ልከፍል Aልገደድም በማለት ያቀረበው ክርክር ተቀባይነት የለውም።
የኪሣራውን ልክ በተመለከተ ግን ለሰራተኛው የሚከፈለው ባለፈው 3 ወር ከተቀበለው ደመወዝ ላበልጥ Eንደማይችል በፍ/ህ/ቁ. 2574(2) ሥር የተመለከተ በመሆኑ የሥር ፍ/ቤቶች የ6 ወር ደመወዝ በካሣ መልክ Eንዲከፈል መወሰናቸው ተገቢ Aይደለም።
ልላው የማስጠንቀቂያ ክፍያን የሚመለከት ሲሆን Aሰሪው ውሉን ቀሪ ለማድረግ Aስቀድሞ ማስጠንቀቂያ መስጠት Eንደሚገባው በፍ/ሕ/ቁ.
257A/2/ ሥር ተቀምጧል። የሥራ ውሉ ከAንድ Aመት በላይ ቆይቶ ከሆነ ማስጠንቀቂያው ቢያንስ ከ2 ወር Aስቀድሞ ላሰጠው ይገባል (የፍ/ህ/ቁ.257(2) ይመለከታል) ። Aመልካች ማስጠንቀቂያ ላሰጥ Aይገባም የሚለው ስራው ልዩ ችሎታንና ከፍተኛ Eምነት የሚጠይቅ ነው በማለት የፍ/ሕ/ቁ. 2577 ን መሰረት Aድርጎ ሲሆን የተጠሪ የሥራ Aስኪያጅነት ሥራ ግን በዚህ Aንቀጽ የሚሸፈን ባለመሆኑ የAመልካች ክርክር ተቀባይነት የለውም።
የተጠራቀመ ደሞዝን በተመለከተ Aመልካች በሰበር Aቤቱታው ለተጠሪ በባንክ ሂሣባቸው ደመወዛቸውን ገቢ ሲያደርግ ቆይቶ ደመወዝ ለተጠሪ ላከፈል Eንደማይገባ ሲረዳ ከሂሣባቸው ወጪ Aድርጎ በመውሰዱ Aመልካቹ የወሰደውን ገንዘብ Eንዲመልስ ተጠሪ ክስ Aቅርበው ስላስወሰኑበት በAፈፃፀም ገንዘቡን የተቀበሉ በመሆኑ በድጋሚ ደመወዝ ላከፈላቸው Eንደማይገባ ገልጿል። ይህ ችሎቱም መዝገቡን Eንደመረመረው ተጠሪው Aመልካች ወደ ሂሣባቸው ገቢ Aድርጎ መልሶ የወሰደውን ገንዘብ Eንዲመልስ በልላ መዝገብ ክስ መስርተው Aስወስነውበት ገንዘቡን የተቀበሉ መሆኑን፣ ይህም ገንዘብ የተጠሪ ደመወዝ መሆኑን ለመገንዘብ ችለናል። በመሆኑም Aመልካች የተጠሪን ደመወዝ Eንዲመልስ በልላ መዝገብ ተወስኖበት ከከፈለ በኋላ ተጠሪ በድጋሚ ውዝፍ ደመወዝ K=ŸðL†¨< የሚገባበት ሕጋዊ ምክንያት የለም።
የመጨረሻው ነጥብ የዓመት Eረፍትን የሚመለከት ነው ተጠሪ የሚከራከሩት የዓመት Eረፍት ካልተወሰደ ተጠራቅሞ ሰራተኛው በሚመቸው ጊዜ Eንደሚወስደው ካልወሰደ ግን በገንዘብ ተቀይሮ Eንደሚከፈለው Eና ከ9A ቀናት በላይ Eረፍቱ Aይተላለፍም የሚለው ክርክር የሕግ ድጋፍ Eንደልለው ነው። Aመልካች በበኩሉ በወቅቱ የነበረው የብሕራዊ ባንክ መመሪያ Eረፍት ከ9A ቀናት በላይ ላተላለፍ Eንደማይችል ይገልፃል፣ ያም ቢሆን ተጠሪ Eረፍታቸውን ተጠቅመውበታል፣ Aላቸው ቢባል Eንኳን በፍ/ሕ/ቁ. 2562 (3) መሰረት ከ2A ቀናት በላይ ያለው Eረፍት ተቀባይነት የለውም በማለት ይከራከራል የሥር ፍ/ቤት የAመልካችን ክርክር ውድቅ ያደረገው የብሕራዊ ባንክ መመሪያ Aልቀረበም፣ ቢቀርብም በፍ/ሕጉ ላይ ገደብ የማያስቀምጥ በመሆኑ ተቀባይነት ላኖረው Aይችልም በሚል ነው። ነገር ግን የፍ/ሕጉ የዓመት Eረፍት ላልተወሰነ ጊዜ Eንደሚተላለፍ ያስቀመጠው ነገር ስለልለ መመሪያው በፍ/ሕጉ ላይ ገደብ Aስቀምጧል ለማለት Aይቻልም። በልላ በኩል ተጠሪ የብሕራዊ ባንክ መመሪያ Eረፍት ከ9A ቀናት በላይ ላተላለፍ Aይችልም በማለት ያስቀመጠው ገደብ የለም በማለት በግልጽ ያቀረቡት የተቃውሞ ክርክር የለም። በፍ/ሕጉ ላይ ያልተመለከቱ ነገሮች” ደግሞ ¾መ/ቤቱ Aስተዳደር መወሰኑ ሕገ - ወጥ ነው ለማለት Aያeችልም። በልላ በኩል ግን Aመልካች ተጠሪ Eረፍታቸውን በሙሉ ተጠቅመዋል ይባል Eንጂ የሥር ፍ/ቤት የተጠሪን ማህደር Aስቀረቦ ተጠሪ ያልወሰዱት Eረፍት መኖሩን ስላረጋገጠ በዚህ በኩል የቀረበው ክርክር ተቀባይነት የለውም በመሆኑም ተጠሪ የተጠራቀመ የ9A ቀን ብቻ ላሰጣቸው ሲገባ የሥር ፍ/ቤት 522 ቀናት Eረፍት Eንዲያገኙ መወሰኑ ስህተት ነው።
ው ሣ ኔ 1/ የፍ/መ/ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ. 1759/87 ሐምል 3A ቀን 1993 ዓ.ም የሰጠው ውሣኔና የፍ/ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁ. 4624 ታህሣሥ 7 ቀን 1998 ዓ.ም የሰጠው ውሣኔ ተሻሽሐል።
2/ ለተጠሪ የተጠራቀመ ደመወዝ Eንዲከፈል የተሰጠው ውሣኔ ተሽሯል።
3/ Aመልካች ለተጠሪ የ3 ወር ደመወዝ ካሣ ክፍያ Eንዲከፍላቸው ተወስኗል፡ 4/ Aመልካች ለተጠሪ የ2 ወር ደመወዝ የማስጠንቀቂያ ክፍያ ይክፈላቸው።
5/ Aመልካች ለተጠሪ የ9A ቀን የዓመት Eረፍት በገንዘብ ቀይሮ ይክፈላቸው።
6/ ወጪና ኪሣራ ይቻቻሉ።