No summary available.
ታህሣሥ 17 ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ፍስሐ ወርቅነህ መስፍን Eቁበዮናስ ተሻገር ገ/ሥላሴ Aብዱራሂም Aህመድ Aመልካች፡- ሉክሰር የቱሪስትና የጉዞ ወኪል ኃ/የተ/የግ/ማኀበር - Aልቀረበም።
ተጠሪ፡- ብሩኔይስ ኃ/የተ/የግ/ማኀበር - ጠበቃ ተስፋዬ ዘውድ መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል፣
የAሁኑ Aመልካች ኅዳር 28 ቀን 1993 ዓ.ም. ለፍ/ከ/ፍ/ቤት ባቀረበው ክስ፣ የAሁኑ ተጠሪ ሚያዝያ 21 ቀን 1991 ዓ.ም. ካቻማል Aስ.ፒ.
ኤ. ለተባለ ድርጅት የAሜሪካን ዶላር 54A‚000 /Aምስት መቶ Aርባ ሺህ/ ለመክፈል ግድታ ገብቷል። ከዚህ በኋላ ተጠሪ Eና ካቻማል Aስ ፒ ኤ ሰኔ 3A ቀን 1991 ዓ.ም. ባደረጉት ተጨማሪ ውል መሰረት ተጠሪ ላለበት Eዳ ከፊል ክፍያ Eንዲሆን ጠቅላላ ዋጋቸው የAሜሪካን ዶላር 452‚338 /Aራት መቶ ሃምሣ ሁለት ሺ ሦስት መቶ ሰላሣ ስምንት/ ወይም በIትዮጵያ ብር 3‚673,000 /ሦስት ሚላዮን ስድስት መቶ ሰባ ሦስት ሺህ/ የሆኑ Aዲስ Aበባ Aምቼ ኩባንያ የቆሙ Aምስት Aውቶብሶችን ለAመልካች ለማስረከብ ግድታ ገብቷል። ተጠሪ በገባው ግድታ መሰረት Aውቶብሶቹን ለAመልካች ስላላስረከበ በፍ/ቤቱ Aስገዳጅነት Eንዲያስረክበውና Aውቶቡሶቹን ባለመረከቡ ምክንያት Aመልካች ያጣውን ጥቅም ከህጋዊ ወለዱ ጋር Eንዲከፈለው ጠይቋል። ተጠሪ ጥር 7 ቀን 1993 ዓ.ም. ከሰጠው መልስ መካከል፣ Aመልካች ሰኔ 3A ቀን 1991 ዓ.ም. ተፈረመ በተባለው ስምምነት ላይም ሆነ ሚያዝያ 21 ቀን 1991 ዓ.ም. በተደረገው ውል ላይ ተዋዋይ ወገን ባለመሆኑ ሰነዱን መሰረት Aድርጎ የዳኝነት ጥያቄ ለማቅረብ የሚያስችለው መብት የለም፤ ከተገለፀው ሰነድ ላይ ስሙ የተመለከተ ቢሆንም Eንደ ካቻማላ ኤስ.
ፒ. ኤ. ሆኖ Aውቶቡሶቹን ላረከብ Eንጂ ርክክቡ ለከሳሹ የባለቤትነት መብት Eንዲያጎናጽፍ ታስቦ የተፃፈ Aይደለም። ሰኔ 3A ቀን 1991 ዓ.ም የተፃፈው ሰነድ Eንደዋናው ውል በሁለት ምስክሮች ያልተረጋገጠ ስለሆነ የሚያጎናጽፈው መብት የለም፤ ከዚህ በተጨማሪ ይህ ሰነድ ተጨማሪ ውል ሳይሆን ደብዳቤ ብቻ በመሆኑ ተጠሪ ስለEዳው Aከፋፈል Aዲስ ሐሣብ Aቀረበ Eንጂ የገባው ግድታ የለም የሚል ይገኝበታል። የፍ/ከ/ፍ/ቤት የግራ ቀኙን ክርክር መርምሮ ግንቦት 19 ቀን 1995 ዓ.ም. በዋለው ችሎት ሰኔ 3A ቀን 1991 ዓ.ም. የተፃፈው ሰነድ Aዲስ የውል ሐሣብ የያዘ ደብዳቤ Eንጂ ተጨማሪ ውል ባለመሆኑ ፍ/ቤቱ ጥያቄውን Aልተቀበለውም። ተከሣሽ ለክርክሩ መነሻ የሆኑትን Aውቶቡሶች ለከሳሽ ላያስክብም ሆነ ዋጋቸውን ላተካ Eንዲሁም ርክክብ ቢፈፀም ኖሮ ተሽከርካሪዎቹ ላያስገኙ ይችሉ የነበረውን ጥቅም ተከሣሽ ለከሳሽ ላከፍል Aይገደድም በማለት ወስኗል።
ይግባኙ የቀረበለት የፍ/ጠ/ፍ/ቤት ሰኔ 24 ቀን 1995 ዓ.ም. በሰጠው ትEዛዝ የሥር ፍ/ቤት ውሣኔ ጉድለት የለበትም በማለት ይግባኙን ውድቅ Aድርጎታል።
የሰበር Aቤቱታው የቀረበው ይኸን ውሣኔ ለማስለወጥ ነው። ይህ ችሎት ታህሣሥ 3A ቀን 1996 ዓ.ም. መዝገቡ ለሰበር Eንዲቀርብ ትEዛዝ ሰጥቶ የግራ ቀኙን መልስ Eና የመልስ መልስ ከመዝገቡ ጋር Aያይዟል።
በዚህ ጉዳይ ውሣኔ ማግኘት የT>ገባው ጭብጥ፣ ሰኔ 3A ቀን 1991 ዓ.ም.
በAሁኑ ተጠሪና በ"ቻማK= ኤስ. ፒ. ኤ. መካከል ተፈረመ የተባለው ሰነድ የEዳ ክፍያ ተጨማሪ ስምምነት ሳይሆን Aዲስ ሐሣብ የቀረበበት ደብዳቤ ስለሆነ መልስ ሰጭ በዚህ ደብዳቤ የሚገደድበት ምክንያት የለም መባሉ በAግባቡ ነው ወይስ Aይደለም? የሚለው ይሆናል።
2 3 ይህ ችሎት Aቤቱታውን uሥር ከተደረጉ ክርክሮች Eና ከሕጉ ጋር በማገናዘብ መርምሯል። የAሁኑ Aመልካች በሥር ፍ/ቤት Aቅርቦት የነበረው ክስ፣ የAሁኑ ተጠሪ ሰኔ 3A ቀን 1991 ዓ.ም. ከ"ቻማላ ኤስ. ፒ. ኤ. ጋር ተጨማሪ ውል ሲያደርግ Aምስት Aውቶብሶችን ለኔ ለማስረከብ ግድታ የገባ በመሆኑ በገባው ግድታ መሰረት ርክክቡን Eንዲፈጽምልኝ፤ ርክክቡም በመዘግየቱ የቀረw˜ን ጥቅም Ã}"M˜ uTKƒ ጠይቋል። የAሁኑ ተጠሪ ለክሱ በሰጠውም መልስ ሆነ ለሰበር ቅሬታው ጥር 27 ቀን 1996 ዓ.ም.
ለዚህ ችሎት ከሰጣቸው መልሶች መካከል፣ ማያዝያ 21 ቀን 1991 ዓ.ም.
የተደረገው ስምምነት ተከሳሽን /የAሁን ተጠሪ/ Eና ካቻማላ ኤስ ፒ ኤን ብቻ የሚመለከት ነው። ሰኔ 3A ቀን 1991 ተፃፈ የተባለውም ሰነድ ቢሆ” ተጠሪንና ካቻማላ ›?ስ ፒ ኤን ብቻ የሚመለከት ሆኖ በሰነዱ ላይ የከሳሽ /የAመልካች/ ስም መጠቀሱ በሰነዱ ላይ የተመለከቱትን Aውቶቡሶች Eንደካቻማላ ኤስ ፒ ኤ ሆኖ Eንዲረከብ Eንጂ ከርክክቡ በኋላ የባለቤትነት መብት Eንዲያገኝ ታስቦ የተዘጋጀ ባመሆኑ የሥር ከሳሽ የሆነው የAሁኑ Aመልካች ተዋዋይ ወገን ያልሆነበትን ሰነድ መነሻ Aድርጎ መብት ለመጠየቅ Aይችልም። ሦስትኛ ወገኖች የውል ተጠቃሚ Eንዲሆኑ ለማድረግ ውሉ በግልጽ ለይቶ የማመልከት ግድታ ያለበት መሆኑን በመግለጽ ሰፊ መልስ ሰጥቷል። በልላ በኩል የAመልካች ጠበቃ በበኩሉ፣ ተዋዋይ ወገኖች በውሉ ያልነበሩ ሦስተኛ ወገኖችን የውሉ ተጠቃሚ ስለሚያደርጉበት የሕግ Aግባብ፤
No topics extracted.
ሰኔ 3A ቀን 1991 ዓ.ም. የAሁኑ ተጠሪ በራሱ Aነሳሽነት ለAሁኑ በስር ባለገንዘቡ /በካቻማል Aስ. ፒ. ኤ./ ተቀባይነት በማግኘቱ በገባው ግድታ ለAሁኑ ተጠሪ Aውቶቡሶቹን የማስረከብ ግድታ ያለበት መሆኑን በመግለጽ ተከራክሯል።
በበኩላችን ጉዳዩን በሚከተለው Aኳኋን መርምረናል። በመሰረቱ ከውል የሚመነጭ መብትም ሆነ ግድታ የሚመሰረተው ውሉን በፈቃዳቸውና በስምምነታቸው ባቋቋሙት ተዋዋይ ወገኖች ላይ መሆኑ Aጠያያቂ Aይደለም። በውሉ መደረግ ጊዜ ተዋዋይ ወገን ያልነበሩ ሦስተኛ ወገኖች የመብቱ ተጠቃሚዎችም ሆነ የግድታው ተጠያቂዎች ላሆኑ EንደTËK< የፍትሐብሕር ሕግ ቁ. 1952/1/ Áስገነዝባል። ይህ Aጠቃላይ መርህ Privity of contract or Relative Effect of contract በመባል የሚታወቀው የውል ሕግ Aጠቃላይ መርህ ነው። ውሎች ባቋቋሟቸው ሰዎች ላይ ሕግ ናቸው የሚለው የፍትሐብሕር ሕግ ቁጥር 1731 Aነጋገርም ከዚህ መርህ ጋር የሚጣጣም ድንጋጌ ነው። ከዚህ Aጠቃላይ መርህ በተለየ ሁኔታ በAንድ ውል ምስረታ ጊዜ የውሉ ተካፋይ ያልነበሩ ሦስተኛ ወገኖች ወደ ውሉ ውጤት ላገቡ የሚችሉበት Aግባብ በሕጉ የተለያዩ ክፍሎች ውስጥ የተመለከ} ስለመሆ’< ልብ ላባል የሚገባው ጉዳይ ነው። በፍትሐብሕር ሕግ ቁጥር 1957 Eና በሚቀሉት Aንቀጾች መሰረት ለሦስተኛ ወገን ጥቅም ሲባል የሚደረጉ የውል ስምምነቶች /Contract for the Benefit of third parties/፣ በፍትሐብሕር ሕግ ቁጥር 2212/1/ Eና 2222 መሰረት ወካይ የተባለው ተወካዩ ከልላው ጋር ላደረገው የውል Aፈፃፀም ተጠያቂ የሚሆንበት Aግባብ ወይም በንግድ ሕግ ቁጥር 7A1/1፣ 7A6 መሰረት ለAንድ የተለየ ተጠቃሚ ጥቅም ሲባል የሚደረጉ የIንሹራንስ ውሎች የዚህ Aጠቃላይ የውል ሕግ መርህ ልዩነቶች /Exceptions/ ስለመሆናቸው ለAብነት ለመጥቀስ የሚቻል ነው።
በያዝነው ጉዳይ ሚያዝያ 21 ቀን 1991 ዓ.ም. በተደረገ ውል የAሁኑ ተጠሪ 54A‚000 (Aምስት መቶ Aርባ ሺ) የAማሪካን ዶላር ለካቻማላ ኤስ. ፒ. ኤ. ለመክፈል ግድታ የገባ መሆኑ ታውቋል። ከዚህ የግድታ ስምምነት ጥቂት ወራት በኋላ የAሁኑ ተጠሪ Eራሱ ባዘጋጀው ሰነድ ቀደም ሲል የነበረበትን የገንዘብ Eዳ መቀነሻ ይሆን ዘንድ ዋጋቸው የAሜሪካን ዶላር 462‚338 የሆኑ የሻ”ሲ ቁጥራቸው የተጠቀሱትን Aምስት Aውቶቡሶች በAይነት ለAሁኑ Aመልካች ለማስረከብ፣ ቀሪውንም የገንዘብ Eዳ ለባለገንዘቡ በየወሩ በሚደረግ የክፍያ ስርዓት ለማጠናቀቅ ከባለገንዘቡ ጋር ስምምነት ተደርሶ በውሉ መደረግ ጊዜ የውሉ ተካፋይ ያልነበረውን የAሁኑን Aመልካች የውሉ ተጠቃሚ /Beneficiary/ Aድርገው ሰይመውት የነበረ መሆኑ ታውቋል። በAሁኑ ተጠሪ Eና በካቻማላ ኤስ. ፒ. ኤ. መካከል Eዳን በAይነት ለመቀነስ መግባባት ላይ ተደርሶ ያልነበረ ቢሆን ኖሮ የAሁኑ ተጠሪ Eራሱ ባዘጋጀው ሰነድ በባዶ ሜዳ ተነስቶ የAሁኑን Aመልካች የውሉ ተጠቃሚ Aድርጎ ይጠቅሰው ነበር ብሎ ለማለትም ጭራሹኑ የሚቻል Aልነበረም።
የAሁኑ ተጠሪ ከሥር ባለገንዘቡ /ካቻማላ ኤስ. ፒ. ኤ./ ጋር ያደረገው ዋናው ውል /ሚያዝያ 21 ቀን 1991 ዓ.ም. የተደረገው/ በልዩ ሥርዓት Eንዲደረግ ሕግ የሚያስገድድ በመሆኑ ከቀድሞው ውል ጋር በተዛSÅ Aኳኋን የተደረገው የሰኔ 3A ቀን 1991 ዓ.ም ተጨማሪ ውል በፍትሐብሕር ሕግ ቁጥር 1684 በተመለከተው Aኳኋን በዝምታም ጭምር መቀበል የሚቻል የነበረ ቢሆንም ተዋዋይ ካቻማላ ኤስ.ፒ. ኤ. በፊርማውም ጭምር Aረጋግጦታል። በተጨማሪ የAሁኑ ተጠሪ ውሉ በተደረገ ማግሥት ማለትም ሐምል 1 ቀን 1991 ዓ.ም. ለEዳው መቀነሻ Eንዲሆን ታስቦ ለAሁኑ Aመልካች ለማስረከብ በተጨማሪ ውሉ ግድታ የገባባቸው Aውቶቡሶች ከማናቸውም Eዳ ነፃ መሆናቸውን ማረጋገጫ መስጠቱን ይህ ችሎት ከሥር መዝገቡ ጭምር ተረድቷል። ተጠሪ በገባው ግድታ መሰረት Aውቶቡሶችን ለAሁኑ Aመልካች ባለማስረከቡ ተዋዋይ /ካቻማላ Aስ. ፒ. ኤ./ በተከታታይ ጊዜያት ግድታውን Eንዲወጣ Aሳስቦታል። ግድታውንም የማይወጣም ከሆነ የሕግ Eርምጃ ለመውሰድ የሚገደድ መሆኑን ጭምር ሲገልጽ ቆይቷል። ይህ Aካሄድ ደግሞ የተጠሪ ጠበቃ Eንደሚለው ሳይሆን የሕጉን Aግባብ የተከተለ Aካሄድ መሆኑን የፍትሐብሕር ሕግ ቁ. 1958/2/ ያስገነዝበናል። ከዚህ በተጨማሪ Aመልካችም ቢሆን በጠበቃው Aማካኝነት ተጠሪ Aውቶቡሶችን Eንዲያስረክበው ማስጠንቀቂያ ሲሰጥ መቆየቱን ከጉዳዩ መረዳት ተችሐል።
ይህ ሁሉ ሁኔታ በAንድነት ተደምሮ ሲታይ ሰኔ 3A ቀን 1991 ዓ.ም.
የተፈረመው ሰነድ ተጠሪ Eንደሚለው Aዲስ የውል ሐሣብ የቀረበበት ደብዳቤ ሳይሆን የሕጉን ሥርዓት የተከተለና የሁሉም ወገኖች ማለትም የተዋዋዩ /የካቻማል Aስ.ፒ.ኤ./ የተስፋ ሰጭው /የAሁኑ ተጠሪ/ Eና የተጠቃሚው /የAመልካች/ ይሁንታ የነበረበት ተጨማሪ ውል መሆኑ Aጠያያቂ Aይደለም።
የሥር ፍ/ቤት በፍትሐብሕር ሕግ ቁጥር 1734 መሰረት ከዋናው ውል መደረግና ከዚያ በኋላ የተዋዋይ ወገኖች የሐሣብ Aንድነት ምን Eንደነበረ ከፍ ብለን በገለጽነው Aኳኋን መርምሮ ውሣኔ ላይ መድረስ ሲገባው ዋናው ውል ራሱ ልዩ የፎርም ስርዓት Eንዲከተል ሕጉ በAስገዳጅነት የጠየቀው መስፈርት ሳይኖር ሰኔ 3A ቀን 1991 ዓ.ም. ዋናውን ውል ተከትሎ ተዘጋጀ የተባለው ሰነድ የAፃፃፍ ስልቱ ከውል ይልቅ የደብዳቤ ቅርጽ ያለው ነው፣ ፊርማውም ቢሆን በካቻማላ ኤስ. ፒ. ኤ. ላሰፍር የሚችልበት Aጋጣሚ ላኖር ይችላል በሚል በሕግ ያልተደገፈ ግምታዊ /Speculation/ Eሳቤ ላይ ደርሶ ሰኔ 3A ቀን 1991 ዓ.ም. በግራ ቀኙ የተፈረመው ሰነድ ደብዳቤ Eንጂ ተጨማሪ ውል Aይደለም ብሎ ማለቱ መሰረታዊ የሕግ ሥህተት ሆኖ Aግኝተነዋል።
በመጨረሻ የውሉ ተጠቃሚ የሆነው የAሁኑ Aመልካች በካቻማል ኤስ.
ፒ. ኤ. Eና በAሁኑ ተጠሪ መካከል ተደርጎ የነበረውን የውል ስምምነት የተቀበለው በመሆኑ በተስፋ ሰጭው ማለትም በAሁኑ ተጠሪ ላይ ውሉ የሚያስገኛቸውን መብቶች በማይመለስ Aኳኋን ይዞ Eንደሚቆይ Eና ተስፋ ሰጭው በተዋዋዩ ማለትም በካቻማል ኤስ. ፒ. ኤ. ላይ ላኖረው የሚችለውን የግል የሆኑትን መከራከሪያዎች ሰበብ በማድረግ በተጠቃሚው ላይ መቃወሚያ ላያደርግ የማይችል ሰለመሆኑ የፍትሐብሕር ሕግ ቁጥር 1961 ያስገነዝባል።
Aጠቃላይ የሕጉ Aፈፃፀም ይህ ሆኖ ሳለ የAሁኑ ተጠሪ ከግድታው ጋር ጭራሽ ባልተገናኘ ሁኔታ ካቻማላ ኤስ. ፒ. ኤ. ውክልናዬን ስለሰረዘ ሰኔ 3A ቀን 1991 ዓ.ም. የተደረገውን ስምምነት ሰርዣለሁ ብሎ ማለቱ ከተጠያቂነት Aያድነውም ብለናል።
ው ሣ ኔ
ነ/ዓ የሰ/መዝ/ ሐምል 24 ቀን 1999 ዓ.ም ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ Aሰግድ ጋሻው መስፍን Eቁበዮናስ ተሻገር ገ/ሥላሴ ብርሃኑ Aመነው Aመልካች፡- Aቶ ትEግሥቱ ብዛ ቀርቧል ተጠሪ፡- Aቶ ይሃ ይብሬ Aልቀረቡም መዝገቡን መርምረን ፍርድ ሰጥተናል።
መዝገቡ ለሰበር ችሎት ላቀርብ የቻለው Aመልካች ነሐሴ 17 ቀን 1997 ዓ.ም ጽፈው ባቀረቡት Aቤቱታ መሰረት ሲሆን የጉዳዩ መነሻ Aመልካች ጥቅምት 14 ቀን 1989 ዓ.ም ከተጠሪ ጋር ያደረጉት ውልና ለውሉ ማረጋገጫና ማስፈፀሚያነት በዚሁ ቀን በቁጥር I የሆነ ቼክ ብር 90,000 (ዘጠና ሺህ) የካቲት 1 ቀን 1989 ዓ.ም የሚከፈል ለተጠሪ ከሰጡ በኋላ ገንዘቡ Eንዳይከፈል Aግደውብኛል በማለት ተጠሪ በሥር ፍ/ቤት ክስ Aቅርቦ የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ግራቀኙን ካከራከረ በኋላ Aመልካች ያቀረቡትን መቃወሚያ ውድቅ በማድረግ በቀረበው ክስ መሰረት በቼኩ የተመለከተውን ገንዘብ የሥር ተከሣሽ (Aመልካች) Eንዲከፍሉ ወስኗል። የፍ/ከ/ፍ/ቤትም ይህንኑ ውሣኔ Aፀናው።
ለሰበር የቀረበው Aቤቱታ Aመልካች ቼኩን የሰጠው ተገዶ ያለፍቃዱና ያለፍላጐት መሆኑን በማስረጃ ተረጋግጦ Eያለ የውል ህጐችን መሰረታዊ መርሆዎች በግልጽ ተጓድለው Eያሉ የሥር ፍ/ቤት የቀረበውን ሰነድ ሕጋዊ Eንዳልሆነ Eና ውሉ ጉድለት Eንደልለበት Aድርጐ የሰጠው ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለው በመሆኑ Eንዲሻርለት ጠይቋል።
ይህ ሰበር ችሎትም መዝገቡን ከመረመረ በኋላ ይህንኑ ቅሬታ ለማጣራት ተጠሪ Eንዲቀርብ Áዘዘ ሲሆን ተጠሪው ላቀርብ ባለመቻሉ ጉዳዩ በልለበት Eንዲታይ ሰኔ 7 ቀን 1999 ዓ.ም በዋለው ችሎት Aዟል።
በዚሁ ሁኔታ መዝገቡ ተመርምሯል። ከቀረበው Aቤቱታና ከሥር ፍ/ቤት ውሣኔ Aንፃር Aመልካች ቼኩን የፈረምኩት ተገድጄ ነው በማለት ያቀረበው የሕግ ክርክር ውሉን ፈራሽ ያደርገዋል ወይስ ›ÁÅ`Ѩ<U የሚለውን Eንደሚከተለው ከውል ሕጐች መሰረታዊ መርህ ጋር በማገናዘብ ተመልክተናል።
በፍሬ ነገር ክርክር ደረጃ በሥር ፍ/ቤት ውሣኔ Eንደተብራራው Aመልካች ለተጠሪ የብር 90,000 (ዘጠና ሺህ) ተከፋይ ቼክ ጥቅምት 14 ቀን 1989 ዓ.ም መስጠቱን Aልካደም። ሆኖም በቼኩ ክፍያ Aለመፈፀም ያቀረበው መቃወሚያ ቼኩና ውሉ የተፃፈው ተጠሪ uወረዳ 5 ፖላስ ጣቢያ Aሳeሮት በEሥር ላይ ሆኖ ተገዶ የፈረመው ስለሆነ Eና በዚሁ ወንጀል የፖላስ ጣቢያው Aዛዥና መርማሪ ፖላስ በወንጀል ተከሰው በAቃቤ ህግ ክስ የተመሰረተባቸው መሆኑን በመግለጽ ለዚህም የሰውና የሰነድ መከላከያ ማስረጃ በማቅረብ በቼኩ የተመለከተውን ገንዘብ ለመክፈል Eንደማይገደድ ተከራክሯል። የሥር ፍ/ቤትም ይህንኑ ጉዳይ ለማጣራት Aመልካች ያቀረባቸውን የሰውና የሰነድ ማስረጃ−‹ ከመረመረ በኋላ ቼኩን ለማስፈረም የኃይል ሥራ ተፈጽሟል ለማለት Aይቻልም በማለት መቃወሚያውን ውድቅ Aድርጓል።
በሥር ፍ/ቤት ውሣኔ ውስጥ Eንደተመለከተው የማስገደድ ተግባር በAመልካች ላይ ስለመፈፀሙ የቀረበው የሰውና የሰነድ ማስረጃ Eንዲሁም በወቅቱ የፖላስ ጣቢያው Aዛዥ uነበረው ሻ/ል ክብረት ከበደ ላይ የቀረበው የወንጀል ክስ በፍ/ከ/ፍ/ቤት በወ/መ/ቁ. 07009 ጥቅምት 11 ቀን 1998 ዓ.ም በልዩ ወ/መ/ሕግ Aዋጅ ቁጥር 214/74 Aንቀጽ 23-1ሀ መሰረት የተሰጠው የጥፋተኛነት ውሣኔ ሲታይ በወቅቱ Aመልካች ውሉን የተዋዋለው በAስገዳጅ ሁኔታ ሥር ሆኖ Eንደነበር የሚያረጋግጡ ናቸው።
ይህ ሁኔታ ከሕጉ Aንፃር ምን ውጤት ላኖረው ይችላል የሚለውን ለማጤን ከውል መሰረታዊ መርህ ጋር መጤን Aለበት። ቼክ የሚተላለፍ የገንዘብ ሰነድ መሆኑ በንግድ ሕግ ቁጥር 715 የተመለከተ ነው። በEነዚህ የሚተላለፉ የገንዘብ ሰነዶች የተዋዋይ ወገኖች መብትና ግድታዎች የሚፈጠሩv†¨<“ የሚረጋገጡv†¨< ናቸው። የሰነዱ Aውጪ ግድታ የሚገባበት ሲሆን የሰነዱ Aምጪ /ያዢ/ የመብት ወይም ጥቅም ማረጋገጫ ነው። ይህ ከሆነ ደግሞ ይህንን ሁኔታ ለመፍጠር Eንደማንኛውም ውሎች የውል ህግ መሰረታዊ ድንጋጌዎች መሟላት Eንዳለባቸው የሚያከራክር Aይደለም ። ምክንያቱም Eነዚህ የሚተላለፉ የገንዘብ ሰነዶች መሰረት በባህሪያቸውና በዓላማቸው ልዩ ቢሆ”ም ተዋዋይ ወገኖች በዚህ ሰነድ መብትና ግድታ ለመፍጠር የውል ሕግ Aጠቃላይ መርሆዎችን Aሟልተውና Aክብረው መገኘት ይጠበቅባቸዋል። ከEነዚህ መሰረታዊ መርሆዎች ውስጥ Aንደኛው ውሉን ለመፈፀም (ለመዋዋል) የተዋዋይ ወገኖች ፈቃደኛነትና ነፃነት መኖር Aስፈላጊነት ነው። ¨<M በተዋዋይ ወገኖች ሙሉ ፈቃደኛነት ላይ ካልተመሰረተ በሕግ ፊት የፀና ላሆን Aይችልም በመሆኑም የውል መፈረስ ምክንያት ከሚሆ’<ƒ መሰረታዊ ’Ña‹ Aንዱ በውል Aመሰራረት ሂደት ውስጥ በAንደኛው ወገን የሚፈፀም የኃይል ወይም የማስገደድ ተግባር ነው። ይህ መሰረታዊ መርህ uፍ/ብ/ሕግ ቁጥር 1679 e` በግልጽ ተደንግጓል። ይህንን መሰረታዊ መርህ በዝርዝር የሚያመለክተው የፍ/ብ/ህግ ቁጥር 1706 Eና ተከታዩ የማስገደድ ተግባሩ በማን ተፈፀመ? Eንድትስ ተፈፀመ? በማን ላይ ተፈፀመ የሚሉትን ሁኔታዎች በዝርዝር ›መልክቷል።
Aሁን በቀረበው ጉዳይ ላይ ከላይ በዝርዝር Eንደተመለከተው Aመልካች ቼኩን የፈረመው በፖላስ ጣቢያ ታስሮ በፖላስ ጣቢያ¨< Aዛዥ Aስገዳጅነት Eንደሆነ uቀረቡት ማስረጃዎች በሥር ፍ/ቤት ተረጋግጧል።
በዚህ Aይነት Aስገዳጅ ሁኔታ ውስጥ ሆኖ የተደረገው ውል ፈቃደኛነትና የመዋዋል ነፃነት ጉድለት ያለበት መሆኑን መገንዘብ የሚያዳግት Aይደለም።
ይህ ሁኔታ በተፈጠረ ጊዜ ደግሞ ውሉን ስለመፈፀም መቃወሚያ Aድርጐ ማቅረብ ስለመቻሉ በንግድ ሕግ ቁጥር 841 ተመልክቷል።
በዚህ የንግድ ሕግ ቁጥር 841 ድንጋጌ መሰረት የቼኩ Aውጪ በAምጪው ላይ መቃወሚያ ላያደርግ የሚችለው ቼኩን ያገኘው ቅን ልቦና በጐደለው ሁኔታ ወይም ቼኩን ሲያገኝ ከባድ ጥፋት ያደረገ መሆኑ ሲረጋገጥ Eንደሆነ ነው። በዚሁ መሰረት Aሁን ¾ቀረበው” የቼክ ክፍያ ጥያቄ በተመለከተ ተጠሪው ቼኩን ከAመልካች ያገኘው ቅን ልቦና በጐደለው ሁኔታ ከመሆ”U Aልፎ በማስገደድ ተግባር በመሆኑ ከባድ ጥፋት መፈፀሙ ተረጋግጧል።
ስለዚህ Aንድ የኃይል ሥራ ወይም የማስገደድ ተግባር Aንድ ተዋዋይ ወገን ሳይወድና ሳይፈቅድ ከፍላጐቱ ውጪ የውል ግድታ Eንዲገባ ለማስገደድ በቃላት ወይም በድርጊት የሚፈፀም ሕገ ወጥ ማስፈራት ወይም ዛቻ ወይም በAካል ላይ የሚፈፀም Aድራጐት ነው። ከዚህ Aንፃር በAመልካች ላይ የተፈፀመው የማስገደድ ተግባር Eሥር Eና ዛቻ መሆኑ በሥር ፍርድ ቤት ተረጋግጦ Eያለ የሥር ፍ/ቤት በምን ተገደደ በዱላ ወይስ በልላ በማለት ጭብጥ በመያዝ የመገደድ ተግባር Aልተፈፀመበትም በማለት የወሰደው Aቋምና የሰጠው ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ Aተረጓጐም ስህተት ያለበት ሆኖ Aግኝተነዋል። መሰረታዊ የሆነውን የፈቃደኛነትና የመዋዋል ነፃነትን የሚጋፉ ተግባር ተፈጽሞ Eያለ ጉድለት የለበትም ማለት ሕግ ለተዋዋይ ወገኖች የመዋዋል ነፃነት ያደረገውን ጥበቃ በEጅጉ የሚያላላ ውሣኔ ሆኖ በመገኘቱ የሥር ተከሣሽ የAሁን Aመልካች ያለፈቃዱ Eና ፍላጐቱ ተገዶ በፈረመው ቼክ ክፍያ ላገደድ Aይገባም ብለናል፡: ስለዚህ የAመልካች መቃወሚያ በንግድ ሕጉ ቁጥር 841 Eና በፍ/ብ/ሕግ ቁጥር 1679 መሰረት ተቀባይነት ያለው ሆኖ ተገኝቷል።
ው ሣ ኔ
የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት በመ/ቁ. 05017 ግንቦት 24 ቀን 1996 ዓ.ም የሰጠው ውሣኔ Eና የፍ/ከ/ፍቤት በመዝገብ መጋቢት 16 ቀን 1997 ዓ.ም የሰጠው ትEዛዝ በፍ/ሥ/ሥ/ህግ ቁጥር 348(1) መሰረት ተሽሯል።
ለAመልካች በክሱ ክርክር ምክንያት ለደረሰበት ወጪና ኪሣራ በቁርጥ ብር ሁለት ሺህ (2000) Eንዲከፍለው ብለናል።
መዝገቡ ዘግተን ወደመዝገብ ቤት መልሰናል።
የማይነበብ የAምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት ተ.ወ የሰ/መ/ቁ. 2A979 የካቲት 13 ቀን 2000 ዓ.ም ዳኞች፡- ዓብዱልቃድር መሐመድ ተገኔ ጌታነህ መስፍን Eቁበዮናስ ሒሩት መለሰ Aብዱራሂም Aህመድ Aመልካች፡- የIትዮጵያ ቴልኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን-ነ/ፈጅ ጋሻው በርጋ ቀረበ።
ተጠሪ፡- የወ/ሮ ግምጃ በሐቲ ወራሽ ወ/ሮ ሒሩት ቢያድግልኝ - Aልቀረበም መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል፣
የAሁኑ Aመልካች በሥር ፍ/ቤት Aሻሽሎ ባቀረበው ክስ ለወ/ሮ ግምጃ በሐቲ ሰኔ 2 ቀን 1992 ዓ.ም በተፈረመ የቴልፎን ደንበኛነት ውል የሆነ የስልክ መስመር ወራሻቸውና ወኪላቸው በሆነችው በAሁኗ ተጠሪ Aማካኝነት Aስገብቶ የነበረ መሆኑን ገልጾ፣ ከየካቲት ወር 1994 ዓ.ም Eስከ ሚያዝያ ወር 1994 ዓ.ም. ድረስ የሚፈለገውን የAገልግሎት ሂሣብ ብር 5A23.36 ስላልከፈሉ የAሁኗ ተጠሪ ወራሽ በመሆኗ Eንድትከፍል ጠይቋል። የAሁኗ ተጠሪ የፍ/ሕ/ቁ 2A23/ሀ/ በመጥቀስ የተከራከረች ሲሆን Aመልካችም ክሱ በይርጋ ቀሪ Eንደማይሆን በመግለጽ ተከራክሯል። ጉዳዩ የተቀረለት የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት በግንቦት 16 ቀን 1996 ዓ.ም በሰጠው ውሣኔ፣ የAሁኑ Aመልካች ያቀረቡት ክርክር ተቀባይነት የልለው መሆኑን ገልጾ የተጠየቀው የስልክ Aገልግሎት ሂሣብ የተጠሪ Aውራሽ ከሞቱ በኋላ የቆጠረ ስለሆነ Eንደ ውርስ Eዳ የሚቆጠር Aይደለም በማለት የቀረበውን ክስ ውድቅ Aድርጎታል።
የሰበር Aቤቱታው የቀረበው ይኸው ውሣኔ ለማስለወጥ ነው። ይህ ችሎት መጋቢት 21 ቀን 1998 ዓ.ም የAመልካችን የሰበር Aቤቱታ ቅሬታ መርምሮ መዝገቡ ለሰበር Eንዲቀርብ ከወሰነ በኋላ የግራ ቀኙን መልስ Eና የመልስ መልስ Aቀባብሐል።
በበኩላችን ጉዳዩን መርምረናል። የAሁኗ ተጠሪ የሟች ወራሽ መሆኗን Aልካደችም። በAመልካች Aማካኝነት የስልክ መስመሩ በገባ ጊዜ ወኪል ሆ“ በውሉ ለመገደድ የተስማማች መሆኗም ታውቋል።
ከዚህ በተጨማሪ የAሁኗ ተጠሪ Aውራሼ የምትላቸው ሰው በሞቱ ጊዜ የውሉን መቋረጥም ሆነ ውሉን ተከትሎ ከAውራሽዋ ሞት በኋላ በስልክ መስመሩ በሚጠየቅ Eዳ ኃላፊ የማትሆን መሆኗን በመግለጽ ለAመልካች መ/ቤት Aላሳወቀችም። የAሁኑ Aመልካች ደግሞ በራሱ Aነሳሽነት የተጠሪን Aውራሽ ሞት የሚያውቅበት መንገድ የለም። በዚህ መሰረት Aውራሽ የሆነ ሰው ከሞተም በኋላ ቢሆን የሚመጣን የስልክ ሂሣብ የመክፈሉ ግድታ ውርሱን የተቀበለው ወራሽ ነኝ የሚለው ወገን መሆኑ ላታወቅ ይገባል።
የስር ፍ/ቤት Eዳው Aውራሽ ከሞቱ በኋላ የቆጠረ የስልክ ሂሣብ ስለሆነ ተጠሪን Aይመለከትም ብሎ ማለቱ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ነው።
ው ሣ ኔ
የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት በሚያዚያ 16 ቀን 1996 ዓ.ም. በፍ/መ/ቁ. 11657 የሰጠው ውሣኔ Eና የፍ/ከ/ፍ/ቤት በሚያዝያ 26 ቀን 1997 ዓ.ም በመ/ቁ. 33A89 የሰጠው ትEዛዝ ተሽ[ªል።
ተጠሪ ከየካቲት Eስከ ሚያዝያ ወር 1994 ዓ.ም የሚፈለÓባƒን ሂሣብ ብር 5A23.36 /Aምስት ሺህ ሃያ ሦስት ከሰላሳ ስድስት/ ክሱ ከቀረበበት ጊዜ ጀምሮ ከሚታሰብ ሕጋዊ ወለድ /9%/ ጋር ለAመልካች ትክፈል። የስልኩን ቀፎ ƒSMe ወይም ዋጋውን ብር 14 15 238.70/ሁለት መቶ ሰላሳ ሰምንት ከሰባ/ ለAመልካች ትክፈል በማለት ተወስኗል።
መዝገቡ ያለቀለት ስለሆነ ወደ መዝገብ ቤት ይመለስ።
የማይነበብ የAምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት።
ነ/ዓ
ጥር 3A ቀን 2AAA ዓ.ም ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ Aብዱልቃድር መሐመድ ተገኔ ጌታነህ መስፍን Eቁበዮናስ ሒሩት መለሰ Aመልካች፡- Iትዮ.ትሬዲንግ የንግድ ስራ ማስፋፊያ-Aቶ ብርሃኑ Aስረስ ቀረቡ።
ተጠሪ፡- የውሃ ሃብት ሚኒስቴር - Aልቀረበም።
መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል። ይህ ፍርድ የካቲት 29 ቀን 1999 ዓ.ም. ከተደረገው የቃል ክርክር በኋላ የፍርዱ ግልባጭ በዛሬው ቀን ተፈርሞ ወጭ ተደርጓል።
ይህ ክርክር የጀመረው የAሁን Aመልካች በፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት በAሁኑ ተጠሪ ላይ በጥቅምት 20 ቀን 1995 ዓ.ም የተፃፈ ክስ በመመስረታቸው ነው። የክሱም ይዘት በAጭሩ፣ ከሣሽ የተከሣሹ ደንበኛ ለሆነው በIጣላያ ለሚገኘው ጋዚና ትሬዲንግ ለሚባለው የEቃዎች Aቅራቢ ድርጅት የAገር ውስጥ ወኪል ሲሆን፣ ተከሣሹ ከዚሁ Aቅራቢ ድርጅት በግዢ ወደ Aገር ውስጥ ላስገባቸው Eቃዎች የክላራንስ ሰነዶችን በወቅቱ ለከሣሹ ባለማቅረቡ Eነዚሁ Aቃዎች በጅቡቲ ወደብ Aላግባብ ለ15 ቀናት በመቆየታቸው ከሣሹ ለወደብ ኪራይና ለደመራዥ ብር 14‚558.17 (Aሥራ Aራት ሺህ Aምስት መቶ ሃምሳ ስምንት ከAስራ ሰባት) ክፍያ ፈጽሜ ለተከሣሽ ያስረከብኩ በመሆኑ ተከሣሹ ይህንን ገንዘብ ላተካልኝ ይገባል የሚል ነው። ተከሣሹ መ/ቤት ለክሱ በሰጠው መልስ፣ ከሻጩ ጋራ ባደረግነው ውል መሰረት የሚጠበቅብኝን ክፍያ ሙሉ በሙሉ ፈጽሜያለሁ፣ በውሉ Aንቀጽ 6 16 17 መሰረት የIንሹራንስ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የከሣሹ ግድታ Eንጂ የተከሣሽ Aይደለም፣ በልላ በኩል ከሣሽ ለዚህ ክፍያ የተዳረገው ተከሣሹ ሰነዶቹን በጊዜ ባለማቅረቡ ለመሆኑም በተጨባጭ ማስረጃ Aላረጋገጠም ሲል ተከራክሯል። ፍ/ቤቱም ግራ ቀኙን Aከራክሮ በሰጠው ውሣኔ፣ በውሉ Aንቀጽ 6 መሰረት የIንሹራንስ የምስክር ወረቀት ለገዢው ወይም ለባንክ የማቅረብ ኃላፊነት የAቅራቢው ማለትም የከሣሽ ነው፣ ከሣሽ ለሰጠው Aገልግሎት በውሉ መሰረት ተከፍሎታል፣ በውሉ Aንቀጽ 17 መሰረት የዋጋ ለውጥ ካልተደረገ በቀር ለከሣሽ የሚሰጠው ዋጋ በጨረታ ያስቀመጠውን ያህል ብቻ ነው፣ በመሆኑም ከሣሽ ተጨማሪ ገንዘብ Eንዲከፈላቸው መጠየቃቸው ግራ ቀኙ በጥር 4 ቀን 1992 ዓ.ም. ካደረጉት ውል መንፈስ ውጪ ነው ሲል የከሣሽን ክስ ውድቅ Aድርጎታል።
ከሣሽ የፍ/የመ/ደ/ፍ/ቤት በመ/ቁ. 261A5 ኀዳር 6 ቀን 1997 ዓ.ም.
የሰጠውን ውሣኔ በመቃወም ይግባኛቸውን ለፍ/ከ/ፍ/ቤት ቢያቀርቡም ከ/ፍ/ቤቱ የስር ፍ/ቤት ውሣኔ ጉድለት የለበትም ሲል ይግባኙን በፍ/ስ/ስ/ሕ/ቁ. 337 መሰረት በሰኔ 22 ቀን 1997 ዓ.ም. ሰርዞታል።
ይህ የሰበር Aቤቱታም የቀረበው Aመልካች መስከረም 11 ቀን 1998 ዓ.ም. ጽፈው ባቀረቡት ማመልከቻ የስር ፍ/ቤቶች ውሣኔ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት ተፈጽሞበታል በማለታቸው ነው። የሰበር Aቤቱታው Aንኳር ነጥቦች ሲጠቃለሉ Aመልካቹ በውልም ሆነ በሕግ ባልተጣለብኝ ግድታ ለወደብ ኪራይና ለዳመራዥ ክፍያ የተዳረኩት የIንሹራንስ ሰነዶቹ በጊዜው ባለመቅረባቸው ብቻ ሣይሆን ተጠሪው Eቃውን ከወደብ ለማንሣት Aስፈላጊ የሆኑትን የማጓጓዣ ሰነዶችን Aና ገንዘብ ሚኒስትር Eቃዎቹ ከቀረጥ ነፃ ወደ Aገር ውስጥ Eንደገቡ ለተጠሪው መ/ቤት የሚሰጠው” ደብዳቤ ተጠሪው uቸልተኝነት በጊዜው ላያስረክበኝ ፈቃደኛ ባለመሆኑ ነው፤ ተጠሪው ማለትም የEቃው ባለቤትና ገዢው በን/ሕ/ቁ 48 Eና በፍ/ብ/ሕ/ቁ. 2221/1/ Eና /2/ የተጣለበትን ግድታ በAግባቡ Aልተወጣም፤ በልላ በኩል የተጠሪው ኃላፊነት ላታይ የሚገባው ከውሉ Aንፃር ብቻ ሣይሆን ከውል ውጪ የሚመነጩ ኃላፊነቶችንም ከሚመለከቱ ሕጎች Aንፃር ነው፤ በመሆኑም Eቃዎቹ በወደብ የዘገዩት በተጠሪው ጥፋት በመሆኑ ገንዘቡን ተጠሪ ላተካ ይገባል ሲሉ ተከራክረዋል። ይህም የሰበር ሰሚ ችሎት የሰበር Aቤቱታውን መርምሮ ተጠሪን በማስቀረብ በግራ ቀኙ መካከል የካቲት 28 ቀን 1998 ዓ.ም. የቃል ክርክር Aካሂዷል። በቃል ክርክሩ ወቅት ተጠሪ ቀርበው ያሰሟቸው መከራከሪያ ነጥቦች በAጭሩ ሲቀመጡ፡- በመጀመሪያ ደረጃ Aመልካቹ የሻጩ የጋዚና ትሬዲንግ ወኪል Eንጂ የተጠሪ ወኪል AይደKም፤
Aመልካቹ በውሉ መሰረት የIንሹራንስ ሰነዶችን በጊዜው ባለማቅረባቸው ለተዳረጉት የወደብ ኪራይና ደመራዥ ክፍያ ተጠሪ ተጠያቂ ላሆን Aይገባም፤ በተጨማሪም Aመልካች Eቃዎቹ በወደብ ለ15 ቀናት ዘገዩ ይuል Eንጂ ከመቼ Eስከመቼ Eንደዘገዩ በመረጃ Aላስደገፈም፤ በመሆኑም የAመልካች Aቤቱታ ውድቅ ላሆን ይገባል የሚል ነው።
ይህም የሰበር ሰሚ ችሎት የመዝገቡንና የግራ ቀኙን ክርክር በጥሞና መርምሯል። Eንደተመረመረውም በዚህ ጉዳይ Eልባት የሚሻው ጭብጥ “Aመልካች በውሉ መሰረት የIንሹራንስ ሰነድ Aላቀረበም በሚል Aመልካቹ ለወደብ ኪራይና ለደመራዥ የከፈለውን ክፍያ ተጠሪ ላተካ Aይገባም ተብሎ መወሰኑ Aግባብ ነው ወይ?” የሚለው ነጥብ ሆኖ ተገኝቷል። Eንደሚታወቀው የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ለውሣኔው መሰረት ያደረገው የውሉን Aንቀጽ 6 ሲሆን ይህም Aንቀጽ የIንሹራንስ ሰነዶቹን ማቅረብ የAመልካቹ ግድታ መሆኑን ይገልፃል። በመሰረቱ የIንሹራንስ ዋነኛ ጠቀሜታ Iንሹራንስ የተገባለት Eቃ Aደጋ ቢደርስበት በAደጋው ምክንያት የደረሰው ጉዳት ሣይካስ Eንዳይቀር መሆኑ ይታወቃል። በዚህ በተያዘው ጉዳይ ከመዝገቡና ከግራ ቀኙ ክርክር መረዳት የሚቻለው ደግሞ Eቃዎቹ ጅቡቲ ወደብ በሰላም መድረሳቸው”፣ Aልፎ ተርፎም Eቃዎቹ በወደብ ለ15 ቀናት ከዘገዩም በኋላ ቢሆን የIንሹራንስ ሰነድ ባልቀረበበት ሁኔታ Eቃዎቹ ከተጠሪው Eጅ በሰላም መድረሳቸውን ነው። ከዚህ መገንዘብ የሚቻለው Eቃዎቹን ከወደብ ለማንሣት የIንሹራንስ ሰነዱ Sቅረብ Aስፈላጊ Eንዳልነበረ ነው። በመሆኑም ተጠሪው Eቃዎቹ በወደብ የዘገዩት Aመልካቹ በውሉ መሰረት የIንሹራንስ ሰነድ ባለማቅረቡ ነው ሲል ያቀረበው መከራከሪያ ተቀባይነት የልለው ነው። ከዚህ ይልቅ Aመልካቹ ለክፍያ የተዳረጉት Eቃዎቹን ከወደብ ለማንሣት Aስፈላጊ የሆኑትን የማጓጓ¹ ሰነዶች በተለይም የገንዘብ ሚኒስቴር ከቀረጥ ነፃ ብሎ ለተጠሪው የሚሰጠው ደብዳቤ ተጠሪው መ/ቤት ለAመልካቹ በጊዜው ለማቅረብ ፈቃደኛ ባለመሆናቸው መሆኑ ታውቋል። በAጠቃላይ Aመልካቹ ለተጠሪው ጥቅም በልለበት ግድታ የከፈለውን የወደብ ኪራይና የደመራዥ ክፍያ ተጠሪው ላተካ Aይገባም መባሉ Aላግባብ መሆኑን ይህ ፍ/ቤት ተገንዝቧል።
ው ሣ ኔ
ተጠሪ ለAመልካች ብር 14,558.17 /Aስራ Aራት ሺህ Aምስት መቶ ሃምሣ ስምንት ከAስራ ሰባት/ ክሱ ከቀረበበት ጊዜ ጀምሮ ከሚታሰብ ሕጋዊ ወለድ ጋር ይክፈል፣
Aመልካች ለዳኝነቱ የከፈለው ገንዘብ ተጠሪ ይተካለት፤
የዚህን ፍ/ቤት ወጪና ኪሣራ ግራ ቀኙ ይቻቻሉ፤
መዝገቡ ወደ መዝገብ ቤት ይመለስ፤
የማይነበብ የAምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት።
ነ/ዓ የሰበር መ/ቁ. 236A9 ታህሣሥ 15ቀን 2AAA ዓ.ም ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ሐጎስ ወልዱ መስፍን Eቁበዮናስ ሒሩት መለሰ ተሻገር ገ/ሥላሴ Aመልካች፡- የIትዮጵያ ንግድ ባንክ - ነ/ፈጅ ዘውዱ Aላ - ቀረቡ ተጠሪ፡- Aቶ Aሰበወርቅ ዘገየ - Aልቀረበም
በሰበር Aቤቱታው መነሻ የሆነው ጉዳይ የጀመረው በፍ/መ/ደረጃ ፍ/ቤት ነው።
ተጠሪ ለሥር ፍ/ቤት ባቀረቡት ክስ Aመልካች መ/ቤት የሥራ ውላቸውን ያላግባብ ስላቋረጠባቸው ውዝፍ ደሞዝ የተጠራቀመ የዓመት Eረፍት፣የቦነስ ክፍያ፣ Aበል፣ የEቃ ማጓጓዣ ፣የኤርፖርት ታክስ፣የካሣ ክፍያ የማስጠንቀቂያ ክፍያ Eንዲከፍላቸው ጠይቀዋል።
ፍ/ቤቱም የግራ ቀኙን ክርክር መርምሮ ከስራ የተሰናበቱት ያለAግባብ በመሆኑ ውዝፍ ደመወዝ፣ የEረፍት ጊዜ በገንዘብ ተለውጦ፣ የማስጠንቀቂያ ጊዜ ክፍያ Eና የAገልግሎት ካሣ የ6 ወር ደመወዛቸውን Eንዲከፈላቸው ወስኗል። የፍ/ከፍተኛ ፍ/ቤትም ይህንኑ ውሣኔ Aጽንቷል።
የAሁኑ የሰበር Aቤቱታ የቀረበውም በዚህ ውሣኔ ላይ ሲሆን ይህ ችሎትም የAመት Eረፍትና የAገልግሎት ካሣ Eንዲከፈላቸው የተሰጠውን ውሣኔ ሕጋዊነት ለመመርመር Aቤቱታው ለሰበር ችሎት Eንዲቀርብ Aድርጓል።
ተጠሪም ቀርበው ክርክራቸውን በጽሁፍ Aቅርበዋል።
Aመልካች በሰበር Aቤቱታው ውዝፍ ደሞዝ በተመለከተ ቀደም ሲል ከሰው ተወስኖላቸው የወሰዱ በመሆኑ በድጋሚ ላከፈላቸው Aይገባም፣ 2120