No summary available.
ሚያዝያ 30 ቀን 2AAA ዓ.ም ዳኞች፡- Aብዱልቃድር መሐመድ መስፍን Eቁበዮናስ ሒሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ መድኀን ኪሮስ Aመልካች፡- መሪጌታ ልሣነወርቅ በዛብህ - ቀረቡ ተጠሪ፡- ጠቅላይ ቤ/ክህነት ጽ/ቤት - ነ/ፈጅ ፍቅረማርያም ካሣ ቀረበ።
**
መዝገቡ ተመርምሮ ተከታዩ ፍርድ ተሰጥቷል።
**
በዚህ መዝገብ የቀረበው ጉዳይ የሥነ ሥርዓት ሕጉን የተመለከተ ሲሆን ክርክሩ የተጀመረው የAሁን Aመልካች በተጠሪ ጽ/ቤት የOጋድን ሀገረ ስብከት ሥራ Aስኪያጅ ሆኜ በመስራት ላይ ሣለሁ ከታህሣሥ 1 ቀን 1998 ዓ.ም. ጀምሮ የቁልቢ ነዋየ ቅድሣት ማደራጃ ዋና ፀሐፊ ሆኜ Eንድሰራ ተደርጓል፣ ተጠሪው ደረጃዬን ከሥራ Aስኪያጅነት ወደ ፀሐፊነት ዝቅ ማድረጉ Aግባብ ስላልሆነ ወደ ሥራ Aስኪያጅነት ደረጃና ደመወዝ Eንድመለስ ይወስንልኝ በማለት ለAሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ ወሣኝ ቦርድ ባቀረቡት ክስ ነው።
ተጠሪ በሰጠው መልስ Aመልካች የሥራ መሪ ስለሆኑ ቦርዱ ጉዳዩን የማየት ሥልጣን የለውም፣ Aመልካች ከ1996 ዓ.ም. ጀምሮ በቦታቸው ልላ ሥራ Aስኪያጅ መመደቡን Eያወቁ ሣይቃወሙ ቆይተው Aሁን ያቀረቡት ክስና የክፍያ ጥያቄ በይርጋ የታገደ ነው በማለት ተከራክሯል። ቦርዱም Aመልካች የሥራ መሪ ስለሆኑ ቦርዱ ክሱን ተቀብሎ የማየት ሥልጣን የለውም፣ ክሱ ግን በይርጋ የታገደ ነው በማለት ክሱን በብይን ውድቅ Aድርጎታል።
በመቀጠልም Aመልካች ይህንኑ ክስ ለፍድ/የመጀ/ደ/ፍ/ቤት Aቅርበው ተጠሪ በሰጠው መልስ ክሱ ቀደም ሲል ለAሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ ወሣኝ ቦርድ ቀርቦ ቦርዱ ውሣኔ የሰጠበት ስለሆነና ፍ/ቤቱ ደግሞ ይግባኝ ሰሚ ስላልሆነ ክሱ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 5 መሰረት ውድቅ ላደረግ ይገባል የሚለውንና ልሎች መከራከሪያዎችን በማቅረብ ተከራክሯል። ፍ/ቤቱም የግራ ቀኙን ክርክር ሰምቶ ቦርዱ በዚህ ዓይነቱ ክርክር ላይ የዳኝነት ሥልጣን ሣይኖረው በክርክሩ ላይ የሚሰጠው ውሣኔ ስለማይኖር ፍ/ቤቱ የቦርዱን ብይን የሚረዳው ክሱ በይርጋ ቀሪ ቢሆንም ቦርዱ ጉዳይን የማየት ሥልጣን የለውም የሚል መሆኑን ነው፣ ስለዚህ Aመልካች Aሁን ክሱን ሥልጣን ላለው ፍ/ቤት ያቀረቡ ስለሆነ በዚህ ረገድ ተጠሪ የፍ/ብሥ/ሥ/ሕግ ቁ. 5ን በመጥቀስ ያነሣው መቃወሚያ ተቀባይነት የለውም በማለት ብይን ከሰጠ በኋላ ተጠሪ Aመልካችን ከሥራ Aስኪያጅነት ወደ ልላ የሥራ መደብ የለወጣቸው ያለAግባብ በመሆኑ ተጠሪ Aመልካችን ቀድሞ ወደነበሩበት የሥራ መደብ /ወደ ሥራ Aስኪያጅነት/ በመመለስ በመደቡ የሚከፈለውን ደመወዝና Aበል ላከፍላቸው ይገባል በማለት ወስኗል።
የAሁን ተጠሪ በዚህ ውሣኔ ቅር በመሰኘት ይግባኙን ለፍ/ከፍ/ፍ/ቤት Aቅርቦ ፍ/ቤቱ የግራ ቀኙን ክርክር በመስማት ቀደም ሲል ክሱ ለAሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ ወሣኝ ቦርድ ቀርቦ ቦርዱ ክሱ በይርጋ የታገደ ነው ሲል ብይን ሰጥቶበታል፣ ብይኑ ይግባኝ ተብሎበት በፍርድ ውሣኔ Aልተሻረም፣ በመሆኑም የስር ፍ/ቤት የቀረበለትን ክስ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 5 መሰረት ውድቅ ማድረግ ሲገባው ይህ ያልተሻረ ብይን Eያለ ጉዳዩን መርምሮ ውሣኔ መስጠቱ Aግባብ ስላልሆነ የፍ/መጀ/ደ/ፍ/ቤት በዚህ ጉዳይ የሰጠው ውሣኔ ተሽሯል በማለት ወሰነ።
የሰበር Aቤቱታው የቀረበው ይህንን ውሣኔ ለማስለወጥ ነው።
የAቤቱታው ይዘትም ባጭሩ የሥር ፍ/ቤት ክሱ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 5 መሰረት ውድቅ ላደረግ ይገባል በማለት መወሰኑ የሕግ ስህተት ስለሆነ ላታረም ይገባል የሚል ሲሆን ይህ ችሎት የሥር ፍ/ቤቶችን ውሣኔዎች Aግባብ ካለው ሕግ ጋር Aገናዝቦ በመመርመር የAሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ ወሣኝ ቦርድ በጉዳዩ ላይ የዳኝነት ሥልጣን የለኝም ሲል ከወሰነ በኋላ ክሱ በይርጋ ቀሪ ነው በማለት በብይኑ ላይ ማስፈሩ Aመልካች በመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ ያቀረቡት ክስ ቀደም ሲል ውሣኔ Aግኝቶ የበቃ ነው ለማለት የሚያስችል መሆን Aለመሆኑ ተጣርቶ ላወሰን የሚባው ነጥብ ሆኖ ስላገኘው ጉዳዩ ለሰበር Eንዲቀርብ Aድርጓል።
መዝገቡን Eንደመረመርነው Aመልካች በመጀመሪያ በAሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ ወሣኝ ቦርድ ክስ Aቅርበው ቦርዱ ጉዳዩን የመዳኘት ሥልጣን የለኝም Eንጂ ክሱ በይርጋ የታገደ ነው ሲል መበየኑን፣ በመቀጠልም Aመልካች ክሱን ለፍ/መጀ/ደ/ፍ/ቤት Aቅርበው ተጠሪ ጉዳዩ ቀደም ሲል የቦርዱ ውሣኔ /ብይን/ ያረፈበት ስለሆነ ክሱ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 5 መሰረት ላታገድ ይገባል የሚል መቃወሚያ ያቀረበ መሆኑን፣ ፍ/ቤቱ ቦርዱ ጉዳዩን የመዳኘት ሥልጣን ሣይኖረው ይርጋውን Aስመልክቶ ብይን መስጠት Aይችልም በማለት መቃወሚያውን በብይን ውድቅ Aድርጎ በፍሬ ጉዳዩ ላይ ውሣኔ መስጠቱን፣ Eንዲሁም ጉዳዩን በይግባኝ ያየው የፍ/ከፍተኛ ፍ/ቤት ቦርዱ ቀደም ሲል ክሱ በይርጋ የታገደ ነው ሲል የሰጠው ብይን በይግባኝ ስላልተሻረ የመጀ/ደረጃ ፍ/ቤት የቀረበለትን ክስ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 5 መሰረት ውድቅ ማድረግ ሲገባው በፍሬ ጉዳዩ ላይ ውሣኔ መስጠቱ Aግባብ Aይደለም በማለት የስር ፍ/ቤትን ውሣኔ የሻረው መሆኑን ለመገንዘብ ችለናል። በዚህ መዝገብ የሚያከራክረውን ጉዳይ በየደረጃው ያዩት ፍ/ቤቶች የሰጡት ውሣኔ የተለያየ ሲሆን ለዚህ ልዩነት መነሻው ቦርዱ የዳኝነት ሥልጣን የለኝም ነገር ግን ክሱ በይርጋ የታገደ ነው ሲል የሰጠው ብይን መሆኑን መዝገቡ ያስረዳል። ይኸውም የመጀ/ደ/ፍ/ቤቱ ሥልጣን የለኝም የሚለውን የብይኑን ክፍል ይዞ ውሣኔውን ያሣረፈ ሲሆን ከፍ/ፍ/ቤት ደግሞ ክሱ በይርጋ የታገደ ነው የሚለውን ክፍል በመያዝ ይርጋውን Aስመልክቶ የተሰጠው ብይን ስላልተሻረ ለመ/ደ/ፍ/ቤት ክስ ላቀርብ Aይችልም በማለት ወስኗል።
No topics extracted.
በመሰረቱ Aንድ ፍ/ቤት የቀረበለትን ጉዳይ የመዳኘት ስልጣን ያለው መሆኑን ካላረጋገጠ የግራ ቀኙን ክርክር መመርመር Aይጀምርም። የAሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ ወሣኝ ቦርድ ክሱ ለቦርድ መቅረብ ያልነበረበት መሆኑን ከተገነዘበ ጉዳዩን የመዳኘት ሥልጣን Eንደልለው በመግለጽ Eዚያው ላይ ማቆም ሲገባው በተጠሪ የቀረበውን የይርጋ ክርክር መርምሮ ክሱ በይርጋ ይታገዳል የሚል ሀሣብ በብይኑ ላይ Aስፍሯል። ቦርዱ የዳኝነት ሥልጣን ከልለው ይርጋውንም Aስመልክቶ ብይን መሰጠት Aይገባውም። ስለሆነም ቦርዱ በAንድ በኩል የዳኝነት ሥልጣን የለኝም Eያለ በልላ በኩል ደግሞ ሥልጣኑ ቢኖረው ኖሮ ላመረምር ይገባው የነበረውን ጉዳይ በብይኑ ላይ መጥቀሱ ስለይርጋው ብይን ሰጥቷል ለማለት የሚያስችል ስላልሆነ Aመልካች ለመ/ደ/ፍ/ቤት ያቀረቡት ክስ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁ. 5 መሰረት ውድቅ የሚያደረግ Aይደለም። በዚህ ምክንያት ቦርዱ ቀደም ሲል ይርጋውን በተመለከተ ብይን የሰጠ ስለሆነ ብይኑ በይግባኝ ሣይሻር ክሱ ለመጀ/ደ/ፍ/ቤት ላቀርብ Aይገባም በማለት የፍ/ከ/ፍ/ቤት የሰጠው ብይን መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈፀመበት ሆኖ ተገኝቷል።
ው ሣ ኔ