No summary available.
ጥር 27 ቀን 2000 ዓ.ም ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ Aብዱልቃድር መሐመድ ሐጐስ ወልዱ ሂሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- ጂ.ሰቨን የንግድና Iንዱስትሪ የመኸር ቃጫ ውጤቶች ፋብሪካ ተጠሪ፡- መኰንን Aበራ መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
ይህ ጉዳይ በAሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ Aዋጅ ቁ. 377/96 መሰረት የቀረበ የሥራ ክርክርን የሚመለከት ነው። ተጠሪ በፍድራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ክስ የመሰረተው የሥራ ውል በሕገ ወጥ መንገድ ተቋርጦብኛል በማለት ነው።
ይህን ምክንያት መሰረት በማድረግም የAገልግሎት Eና የማስጠንቀቂያ ጊዜ Eንዲከፈለው፣ Eንዲሁም የስራ መፈለጊያ ክፍያ፤ክፍያ ለዘገየበት ጊዜም ክፍያ Eንዲወሰንለት ጠይቆAል። ፍ/ቤቱ ተከሣሽ የነበረውን የAሁኑን Aመልካች በማስቀረብ ክርክሩን ከሰማ ብኋላ ከሣሽ የዓመት Eረፍት Eንደወጣ ለተከሣሽ ሳያሳውቅ ያለበቂ ምክንያት ለAምስት የስራ ቀናት የቀረ በመሆኑ Aመልካች የሥራ ውሉን ማቋረጡ Aግባብ ነው በማለት ክሱን ውድቅ AድርጎAል። በልላ በኩል ደግሞ ተጠሪ ውሳኔውን በመቃወም ለፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ይግባኝ በማቅረቡ ክርክሩ Eንደገና ተሰምቶAል። በመጨረሻም ፍ/ቤቱ ተጠሪ ከሥራ የቀረው በቂ በሆነ ምክንያት ነው የሚል ምክንያት በመስጠት በሥር ፍ/ቤት የተሰጠውን ውሳኔ ሽሮAል። ተጠሪ የጠየቃቸውን ልዩ ልዩ ክፍያዎች Eንዲከፈሉትም ወስኖAል። የሰበር Aቤቱታው የቀረበው በዚሁ ላይ ነው።
ይህ የሰበር ችሎትም Aመልካች ነሐሴ 22 ቀን 99 ዓ.ም በጻፈው ማመልከቻ ያቀረበውን Aቤቱታ መሰረት በማድረግ ተጠሪን Aስቀርበን ክርክሩን 373 374 ሰምተናል። Aቤቱታው በሰበር ችሎት Eንዲታይ የተወሰነው Aመልካች የስራ ውሉን ያቋረጠበትን የሕግ Aግባብ ለመመርመር ነው። በዚህ መሰረትም ይህን ነጥብ ከግራ ቀኝ ወገኖች ክርክር፣ Aቤቱታ ከቀረበበት ውሳኔ Eና ከሕጉ ጋር Aገናዝበን መርምረናል።
ቀደም ሲል Eንደተገለጸው ተጠሪ ለAምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት ከሥራ ገበታው ላይ ሳይገኝ Eንደቀረ Aላከራከረም። የሥር ፍ/ቤቶች ለውሳኔAቸው መሰረት ያደረጉት ጭብጥ የተጠሪው ከሥራ መቅረት በበቂ መክንያት የተደገፈ ነው ወይስ Aይደለም የሚለው ነው። ተጠሪ ከሥራ መቅረቱን ካመነ በEርግጥም በቂ ምክንያት የነበረው መሆኑን ያስረዳ ዘንድ የግድ ነው። Aመልካች ከሥር ጀምሮ Aጥብቆ የተከራከረው ተጠሪ ለEረፍት Eንደወጣ በዚያው ከመቅረቱ ውጪ ባለበት ቦታ ሆኖ Eንኳን ላያሳውቀኝ Aልቻለም በማለት ሲሆን፣ ተጠሪ ደግሞ በጎርፍ Aደጋ የተጠቁትን ዘመዶቼን ለመጠየቅ ወደ ድሬዳዋ ሄጄ ነበር የሚል የመከራከሪያ ነጥብ ማንሳቱን ተመልክተናል። ይህ”” የመከራከሪያ ነጥw ግን በቃል ከመግለጽ Aልፎ በየትኛውም የማስረጃ Aይነት Aስረዳለሁ Aላለም። የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤትም Aባባሉን Eንዳለ ከመቀበል Aልፎ ያረጋገጠው ነገር የለም። ይህ በመሆኑም በዚህ ረገድ የተፈጸመ ከማስረጃ ሕግ Aኳያ የሚታይ ስህተት Eንዳለ Eንገነዘባለን። በልላ Aነጋገር ፍ/ቤቱ ውሳኔውን የሰጠው በምንም Aይነት ማስረጃ ላይ ሳይመሰረት ነው ማለት ነው። Aመልካች ግን ተጠሪ በAሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ Aዋጅ ቁ. 377/96 Aንቀጽ 27(1) (ለ) የተመለከተውን ያለማስጠንቀቂያ የሥራ ውል ለማቋረጥ የሚያስችል ድርጊት ስለመፈጸሙ AስረድቶAል። ያለው Eውነታ ይህ ከሆነ ደግሞ Aመልካች የሥራ ውሉን ያቋረጠው በሕግወጥ መንገድ ነው የሚባልበት የሕግ ምክንያት የለም።
የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት የሰጠው ውሳኔም ከዚህ Aንጻር ሲታይ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት ሆኖ Aግኝተነዋል።
ው ሳ ኔ።
348/1/ መሰረት ተሽሮAል።
መዝገቡ ወደ መዝገብ ቤት ይመለስ።
የማይነበብ የAምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት ቤ/ኃ 375 376
No topics extracted.
ሚያዝያ 30 ቀን 2AAA ዓ.ም ዳኞች፡- Aብዱልቃድር መሐመድ መስፍን Eቁበዮናስ ሒሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ መድኀን ኪሮስ Aመልካች፡- መሪጌታ ልሣነወርቅ በዛብህ - ቀረቡ ተጠሪ፡- ጠቅላይ ቤ/ክህነት ጽ/ቤት - ነ/ፈጅ ፍቅረማርያም ካሣ ቀረበ።
**
መዝገቡ ተመርምሮ ተከታዩ ፍርድ ተሰጥቷል።
**
በዚህ መዝገብ የቀረበው ጉዳይ የሥነ ሥርዓት ሕጉን የተመለከተ ሲሆን ክርክሩ የተጀመረው የAሁን Aመልካች በተጠሪ ጽ/ቤት የOጋድን ሀገረ ስብከት ሥራ Aስኪያጅ ሆኜ በመስራት ላይ ሣለሁ ከታህሣሥ 1 ቀን 1998 ዓ.ም. ጀምሮ የቁልቢ ነዋየ ቅድሣት ማደራጃ ዋና ፀሐፊ ሆኜ Eንድሰራ ተደርጓል፣ ተጠሪው ደረጃዬን ከሥራ Aስኪያጅነት ወደ ፀሐፊነት ዝቅ ማድረጉ Aግባብ ስላልሆነ ወደ ሥራ Aስኪያጅነት ደረጃና ደመወዝ Eንድመለስ ይወስንልኝ በማለት ለAሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ ወሣኝ ቦርድ ባቀረቡት ክስ ነው።
ተጠሪ በሰጠው መልስ Aመልካች የሥራ መሪ ስለሆኑ ቦርዱ ጉዳዩን የማየት ሥልጣን የለውም፣ Aመልካች ከ1996 ዓ.ም. ጀምሮ በቦታቸው ልላ ሥራ Aስኪያጅ መመደቡን Eያወቁ ሣይቃወሙ ቆይተው Aሁን ያቀረቡት ክስና የክፍያ ጥያቄ በይርጋ የታገደ ነው በማለት ተከራክሯል። ቦርዱም Aመልካች የሥራ መሪ ስለሆኑ ቦርዱ ክሱን ተቀብሎ የማየት ሥልጣን የለውም፣ ክሱ ግን በይርጋ የታገደ ነው በማለት ክሱን በብይን ውድቅ Aድርጎታል።
በመቀጠልም Aመልካች ይህንኑ ክስ ለፍድ/የመጀ/ደ/ፍ/ቤት Aቅርበው ተጠሪ በሰጠው መልስ ክሱ ቀደም ሲል ለAሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ ወሣኝ ቦርድ ቀርቦ ቦርዱ ውሣኔ የሰጠበት ስለሆነና ፍ/ቤቱ ደግሞ ይግባኝ ሰሚ ስላልሆነ ክሱ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 5 መሰረት ውድቅ ላደረግ ይገባል የሚለውንና ልሎች መከራከሪያዎችን በማቅረብ ተከራክሯል። ፍ/ቤቱም የግራ ቀኙን ክርክር ሰምቶ ቦርዱ በዚህ ዓይነቱ ክርክር ላይ የዳኝነት ሥልጣን ሣይኖረው በክርክሩ ላይ የሚሰጠው ውሣኔ ስለማይኖር ፍ/ቤቱ የቦርዱን ብይን የሚረዳው ክሱ በይርጋ ቀሪ ቢሆንም ቦርዱ ጉዳይን የማየት ሥልጣን የለውም የሚል መሆኑን ነው፣ ስለዚህ Aመልካች Aሁን ክሱን ሥልጣን ላለው ፍ/ቤት ያቀረቡ ስለሆነ በዚህ ረገድ ተጠሪ የፍ/ብሥ/ሥ/ሕግ ቁ. 5ን በመጥቀስ ያነሣው መቃወሚያ ተቀባይነት የለውም በማለት ብይን ከሰጠ በኋላ ተጠሪ Aመልካችን ከሥራ Aስኪያጅነት ወደ ልላ የሥራ መደብ የለወጣቸው ያለAግባብ በመሆኑ ተጠሪ Aመልካችን ቀድሞ ወደነበሩበት የሥራ መደብ /ወደ ሥራ Aስኪያጅነት/ በመመለስ በመደቡ የሚከፈለውን ደመወዝና Aበል ላከፍላቸው ይገባል በማለት ወስኗል።
የAሁን ተጠሪ በዚህ ውሣኔ ቅር በመሰኘት ይግባኙን ለፍ/ከፍ/ፍ/ቤት Aቅርቦ ፍ/ቤቱ የግራ ቀኙን ክርክር በመስማት ቀደም ሲል ክሱ ለAሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ ወሣኝ ቦርድ ቀርቦ ቦርዱ ክሱ በይርጋ የታገደ ነው ሲል ብይን ሰጥቶበታል፣ ብይኑ ይግባኝ ተብሎበት በፍርድ ውሣኔ Aልተሻረም፣ በመሆኑም የስር ፍ/ቤት የቀረበለትን ክስ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 5 መሰረት ውድቅ ማድረግ ሲገባው ይህ ያልተሻረ ብይን Eያለ ጉዳዩን መርምሮ ውሣኔ መስጠቱ Aግባብ ስላልሆነ የፍ/መጀ/ደ/ፍ/ቤት በዚህ ጉዳይ የሰጠው ውሣኔ ተሽሯል በማለት ወሰነ።
የሰበር Aቤቱታው የቀረበው ይህንን ውሣኔ ለማስለወጥ ነው።
የAቤቱታው ይዘትም ባጭሩ የሥር ፍ/ቤት ክሱ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 5 መሰረት ውድቅ ላደረግ ይገባል በማለት መወሰኑ የሕግ ስህተት ስለሆነ ላታረም ይገባል የሚል ሲሆን ይህ ችሎት የሥር ፍ/ቤቶችን ውሣኔዎች Aግባብ ካለው ሕግ ጋር Aገናዝቦ በመመርመር የAሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ ወሣኝ ቦርድ በጉዳዩ ላይ የዳኝነት ሥልጣን የለኝም ሲል ከወሰነ በኋላ ክሱ በይርጋ ቀሪ ነው በማለት በብይኑ ላይ ማስፈሩ Aመልካች በመጀመሪያ ደረጃ ፍ/