No summary available.
ጥር 1 ቀን 1999 ዓ.ም የሰጠው ብይን የዞን 3 ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር A449 መጋቢት 1A ቀን 1999 ዓ.ም የሰጠው ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት ሆኖ ስለተገኘ በፍ.ብ.ሕ.ሥ.ሥ.ቁ. 348/1/ መሰረት ተሽሯል። ይፃፍ።
ተጠሪ በAመልካች መ/ቤት Eንዲቀጠር በፍርድ ውሣኔ ያላገኘ ስለሆነ ሥራ ላይ Lልነበረበት ጊዜ የደመወዝ ስኬል ላጠበቅለትም ሆነ ደመወዝ ላከፈለው Aይገባም ተብሎ ተወስኗል።
መዝገቡ ተዘግቶ ወደ መ/ቤት ተመልሷል።
የማይነበብ የAምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት ተ.ወ የሰ/መ/ቁ. 3A956 ሚያዝያ 9 ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡- Aብዱልቃድር መሐመድ መስፍን Eቁበዮናስ ሒሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ መድኀን ኪሮስ Aመልካች፡- የወረዳ 5 Aጠቃላይ ነጋድዎች ማኀበር ቀረቡ።
ተጠሪ፡- Aቶ በድሉ ጫላ ቀረቡ።
መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
በጉዳዩ ላይ ክርክር የተጀረመው በፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ሲሆን የAሁኑ ተጠሪ የሥር ከሣሽ ሰኔ 9 ቀን 1996 ዓ.ም. Aዘጋጅተው ባቀረበው የክስ ማመልከቻ ከጥቅምት 19 ቀን 1992 ዓ.ም. ጀምሮ Eስከ ግንቦት 3A ቅን 96 ዓ.ም. በማኀበሩ በጥበቃ Aባልነትና በጥበቃ ቡድን መሪነት በወር ብር 25A ደመወዝ Eየተከፈለኝ ሳገለግል የቆየሁ ሲሆን ድርጅቱ ግንቦት 3A ቀን 1996 ዓ.ም. ያለ Aንዳች ጥፋትና ማስጠንቀቂያ ከሥራ በቃል Aሰናብቶኛል።
በመሆኑም በAዋጅ ቁጥር 377/96 መሰረት የስንብት፣ የካሣ፣ የማስጠንቀቂያ፣ የዓመት Eረፍት ክፍያ Eንዲሁም የሥራ ልምድ ማስረጃ Eንዲሰጠኝ Eንዲወሰንልኝ በማለት ክስ Aቅርበዋል።
ተከሣሽ ማኀበርም ሐምል 7 ቀን 1996 ዓ.ም. ጽፎ ባቀረበው መልስ ከሣሽ ከሥራ በተደጋጋሚ ስለሚቀሩ፣ ትEዛዝ ስለማያከብሩ፣ የተመደቡበትን የጥበቃ ቦታ ለቀው ስለሚሄዱ፣ በስራ ላይ Aምባጓሮ ስላነሱ Eና የሥራ ሰዓት ስለማይቀበሉ በAዋጁ Aንቀጽ 27/1/ሀ/ መሰረት የጽሑፍ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶቸው በAግባቡ የተሰናበቱ በመሆኑና ደመወዛቸውም ብር 2AA Eንጂ ብር 25A ባለመሆኑ ክሳቸው ተቀባይነት የለውም ተብሎ Eንዲወስንልን በማለት ተክራክሯል።
343 344 ፍ/ቤቱም የግራ ቀኙን ክርክርና ማስረጃ ካዳመጠ በኋላ ከሣሽ የተሰናበቱት በፈፀሙት ጥፋት መሰረት ስለመሆኑ በማስረጃ በመረጋገጡ የጠየቁት ክፍያ ላከፈላቸው Aይገባም ያልወሰዱት የዓመት Eረፍት ክፍያ ግን በደመወዛቸው መሰረት Eንዲከፈላቸው የሥራ የምስክር ወረቀትም Eንዲሰጣቸው ሲል ውሣኔ ሰጥቷል።
በልላ በኩል ደግሞ የፍ/ከ/ፍ/ቤት የቀረበለትን ይግባኝ ተመልክቶ ግራ ቀኙን ካከራከረ በኋላ የAሁኑ ተጠሪ የሥር ከሣሽ ከሥራ የተሰናበቱት በሕገወጥ መንገድ በመሆኑ የስድስት ወር ውዝፍ ደመወዛቸው Eንዲከፈላቸው ወደ ሥራም Eንዲመለሱ በማለት ወስኗል።
የAሁኑ Aመልካች የሥር ተከሣሽ ያቀረበው የሰበር Aቤቱታም የፍ/ከ/ፍ/ቤት የሰጠውን ውሣኔ በመቃወም ሲሆን ቅሬታውም ተጠሪው ከስራ የተሰናበቱት ለክሱ በሰጠነው መልስ በጠቀስናቸው ጥፋቶች ምክንያት መሆኑን Aስረድተን Eያለ የከፍተኛው ፍ/ቤት ስንብቱ ሕገወጥ ነው፣ ተጠሪው ወደ ሥራ ይመለሱ፣ የስድስት ወር ውዝፍ ደመወዝም ይከፈላቸው በማለት የሰጠው ውሣኔ ማስረጃችንን ያላገናዘበና ተጠሪው ካቀረቡት ክስ Eና ዳኝነት ከጠየቁበት ጥያቄ ውጭ በመሆኑ ውሣኔው መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት ነው። በመሆኑም የፍ/ከ/ፍ/ቤት የሰጠው ውሣኔ ተሽሮ የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት የሰጠው ውሣኔ Eንዲፀና Eንዲወስንልን የሚል ነው።
Aቤቱታው የቀረበለት የሰበር ሰሚ ችሎትም ተጠሪው ወደ ሥራ ለመመለስ ክስ ሳያቀርቡ ፍ/ከ/ፍ/ቤት ስንብቱ ሕገወጥ ነው፣ ተጠሪው ወደ ሥራ Ãመለc< ብሎ ¾መወሰ’¨< በAግባቡ መሆን ያለመሆኑን መመርመር በማስፈለጉ Aቤቱታው ያስቀርባል ሲል ትEዛዝ ሰጥቷል።
ተጠሪው ደግሞ በሰጡት መልስ የተሰናበትኩት ያለ Aንዳች ጥፋትና ያለማስጠንቀቂያ ስለመሆኑ በማስረጃዬ ያረጋገጥኩኝ በመሆኑ የፍ/ከ/ፍ/ቤት ስንብቱ ሕገወጥ ነው፣ ሰራተኛው ወደ ሥራው መመለስ Aለበት፣ የስድስት ወር ውዝፍ ደመወዝም ላከፈለው ይገባል በማለት የሰጠው ውሣኔ በAግባቡ የተሰጠ Eንጂ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት Aይደለም። Eንዲያውም ውሣኔው ተሻሽሎ የዓመት ውዝፍ ደመወዝ Eንዲከፈለኝ ላወሰንልኝ ይገባል ሲሉ ተከራክረዋል።
Aመልካችም የመልስ መልሱን በማቅረብ ከመዝገቡ ጋር Aያይዟል።
በበኩላችን ደግሞ Aመልካች ተጠሪውን ያሰናበታቸው በAግባቡ ነው ወይስ Aይደለም? የፍ/ከ/ፍ/ቤት ተጠሪው ወደ ሥራ K=መለሱ' የስድስት ወር ውዝፍ ደመወዛቸውም ላከፈላቸው ይገባል በማለት የሰጠው ውሣኔ በቀረበው ክስ ዳኝነት የተጠየቀበትን ነጥብ መሰረት ያደረገ ነው ወይስ Aይደለም?
No topics extracted.
የሚሉትን ጭብጦች መሰረት በማድረግ መዝገቡን መርምረናል።
መዝገቡን Eንደመረመርነውም ተጠሪው ሰኔ 9 ቀን 1996 ዓ.ም.
Aዘጋጅተው ባቀረቡት የክስ ማመልከቻ ማኀበሩ ከስራ ያሰናበተኝ በሕገወጥ መንገድ ነው ቢሉም ማኀደራቸው ሲታይ በተለያየ ጊዜ ከስራ በመቅረት፣ የተመደቡበትን የጥበቃ ቦታ ለቆ በመሄድ Eና የሥራ ሰዓትን ባለማክበር የተገመገሙና ይህን ጥፋት የፈፀሙ ስለመሆናቸው የሥር ፍ/ቤቶች መዝገቦች ስለሚያስረዱና Eነዚህ ጥፋቶች ደግሞ ያለማስጠንቀቂያ ከሥራ ላያሰናብቱ Eንደሚችሉ በAዋጅ ቁጥር 377/96 Aንቀጽ 27 የተደነገገ በመሆኑ ስንብቱ ሕጋዊ መሆኑን ተገንዝበናል።
ሁለተኛውን ጭብጥ በተመለከተ ደግሞ ተጠሪው ባቀረቡት ክስ ዳኝነት የጠየቁባቸው ነጥቦች የስንብት፣ የካሣ፣ Eና የዓመት Eረፍት ክፍያዎች”ና የሥራ ልምድ ሰርተፊኬት ማግኘት” የተመለከቱ Eንጂ ውዝፍ የወር ደመወዝ ክፍያና ወደ ሥራ የመመለስ ጥያቄን ያካተቱ ›ÃÅK<U:: eKJ’U የፍ/ከ/ፍ/ቤት ተጠሪው የስድስት ወር ውዝፍ ደመወዝ ተከፍሎAቸው ወደ ሥራ Eንዲመለሱ በማለት ¾ወሰ’¨< Aግባu< vለመሆኑ ውሣኔው መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት ሆኖ ተገኝቷል።
345 346 ው ሣ ኔ