No summary available.
ሐምል 19 ቀን 1999 ዓ.ም ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ፍስሐ ወርቅነህ Aብዱራሂም Aህመድ ታፈሰ ይርጋ ብርሃኑ Aመነው Aመልካች፡- የIትዮጵያ ኤልክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ነ/ፈጅ Aለሙ ዋሴ ቀረቡ።
ተጠሪ፡- Aቶ ዋሲሁን Aዳነ Aልቀረቡም።
መዝገቡ ተመርምሮ ቀጥሎ የተመለከተው ፍርድ ተሰጥቷል።
ጉዳዩ ለዚህ ችሎት ላቀረብ የቻለው በAፋር ብሕራዊ ክልላዊ መንግሥት የAዋሽ ፈንታል ወረዳ ፍ/ቤት ተጠሪ በAመልካች መ/ቤት ከ199A ዓ.ም ጀምሮ Eንዲቀጠርና በዚያን ጊዜ የተቀጠሩ ሰራተኞች የደረሱበት የደመወዝ ስኬል ላይ Eንዲደርስ በማለት ውሣኔ በመስጠቱና በይግባኝ የተመለከተውም የክልሉ ዞን 3 ከፍተኛ ፍ/ቤት ይግባኙን ባለመቀበል ይህንኑ ውሣኔ በማጽናቱ Aመልካች መሰረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሟል በማለት የሰበር Aቤቱታ በማቅረቡ ነው።
የክርክሩ ሂደትም ባጭሩ ሲታይ በAዋሽ ፈንታል ወረዳ ፍ/ቤት ተጠሪ በAመልካች ላይ ክስ መስርቶ ፍ/ቤቱም ግራ ቀኙን Aከራክሮ ተጠሪ በAመልካች መ/ቤት የሰራበት የ65 ቀን ደመወዝና ብር 2AA (ሁለት መቶ) ኪሣራ Aመልካች ከፍሎት ከሥራ Eንዲሰናበት በማለት ጥቅምት 24 ቀን 199A ዓ.ም በዋለው ችሎት ውሣኔ የሰጠ ሲሆን በዚህ ውሣኔ መሰረት Aፈፃፀም ሣይቀጥል Eንደዚሁም Aመልካች የክርክሩ ተካፋይ ባልሆነበት ተጠሪ በAመልካች መ/ቤት ተቀጥሮ Eንዲሰራ ፍ/ቤቱ በተለያየ ጊዜ ውሣኔ መስጠቱን Aመልካች ከሰበር Aቤቱታው ጋር Aያይዞ ያቀረባቸው የፍ/ቤቱ ውሣኔዎች ያስገነዝባሉ።
339 340 በዚህም መሰረት ኀዳር 24 ቀን 199A ዓ.ም በዋለው ችሎት ተጠሪ በተገኘው ክፍት የሥራ ቦታ ተቀጥሮ Eንዲሰራ፣ ሐምል 17 ቀን 1998 ዓ.ም ደግሞ በAዋሽ በሚከፈተው የAመልካች የዲስትሪክት ቅርንጫፍ መ/ቤት በተገኘው ክፍት ቦታ ተጠሪ ተቀጥሮ Eንዲሰራ Eንደዚሁም ነሐሴ 8 ቀን 1998 ዓ.ም በዋለው ችሎት በAዋሽ የዲስትሪክት ጽ/ቤት በተገኘው ቦታ ተጠሪ ተቀጥሮ Eንዲሰራ በማለት ፍ/ቤቱ ውሣኔ ሰጥቷል።
ተጠሪ በAመልካች ቅርንጫፍ መ/ቤት Eንዲቀጠር በማለት ፍ/ቤቱ በሰጠው ተደጋጋሚ ውሣኔ መሰረት Aፈፃፀሙ ቀጥሎ ከታህሣሥ 18 ቀን 1999 ዓ.ም ጀምሮ ተጠሪ በAመልካች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት Eንዲቀጠር የተደረገ ቢሆንም መቀጠር ከነበረብኝ ከ199A ዓ.ም ጀምሮ መድረስ የሚገባኝ የደመወዝ ስኬል ላይ መድረስ ይገባኛል በማለት ተጠሪ ክርክር በማቅረቡ ፍ/ቤቱ ይህንኑ የተጠሪን ክርክርን ተቀብሎ ከ199A ዓ.ም ጀምሮ Eንዲቀጠርና በዚያን ጊዜ የተቀጠሩ ሰራተኞች የደረሱበት የደመወዝ ስኬል Eንዲደርስ በማለት ጥር 1 ቀን 1999 ዓ.ም በዋለው ችሎት ትEዛዝ የሰጠ ሲሆን ጉዳዩ በይግባኝ የቀረበለትም የዞን 3 ከፍተኛ ፍ/ቤት ይግባኙን ባለመቀበል ይህንኑ ትEዛዝ Aጽንቷል።
የሰበር Aቤቱታው የቀረበው ይህንኑ በመቃወም ሲሆን Aቤቱታው ተመርምሮ ተጠሪ ከ199A ዓ.ም Eስከ 1999 ዓ.ም በሥራ ላይ ያልነበረ መሆኑ Eየታወቀ በሥራ ላይ Lልነበረበት ጊዜ ጥቅማ ጥቅምና የደረጃ Eድገት ይከፈለው ¾መባሉ Aግባብነƒ ለሰበር ችሎት ቀርቦ ላወሰን Eንደሚገባው በመታመኑ ፍ/ቤቱ ተጠሪን በመጥራት ግራ ቀኙን Aከራክሯል።
ተጠሪም በበኩሉ የሰበር Aቤቱታው በAግባቡ የቀረበ Eንዳልሆነ በመዘርዘር የወረዳውና የዞኑ ከፍተኛ ፍ/ቤት ውሣኔ ላፀና ይገባል በማለት ተከራክሯል።
በAጠቃላይ የክርክሩ ይዘት ከላይ የተመለከተው ሲሆን ተጠሪ ሥራ ላይ ባልነበረበት ጊዜ ላደርስበት የሚገባው የደመወዝ ስኬል ተጠብቆለት ደመወዝ Eንዲከፈለው የተሰጠው ውሣኔ Aግባብነƒ ከሕጉ Aኳያ Eንደሚከተለው ተመርምሯል።
በAመልካችና በተጠሪ መካከል የነበረው የሥራ ክርክር በፈንታል ወረዳ ፍ/ቤት ቀጥሎ ጥቅምት 24 ቀን 199A ዓ.ም በዋለው ችሎት ፍ/ቤቱ ውሣኔ የሰጠው ከላይ Eንደተመለከተው Aመልካች ለተጠሪ የ65 ቀን ደመወዝ Eንደዚሁም ብር 2AA (ሁለት መቶ) ኪሣራ Eንዲከፍልና ተጠሪም ከሥራ Eንዲሰናበት በማለት ነው።
በዚህ ውሣኔ መሰረትም ተጠሪ የAፈፃፀም Aቤቱታውን Aቅርቦ ፍ/ቤቱ በውሣኔው መሰረት Aፈፃፀሙን መቀጠል ሲገባው በተለያየ ጊዜ ፍርድ ያላረፈበትን የAፈፃፀም ትEዛዝ በመስጠቱ ተጠሪ በAመልካች ቅርንጫፍ መ/ቤት Ÿታህሳስ 18 ቀን 1999 ዓ.ም ጀምሮ Eንዲቀጠር መደረጉን ተገንዝበናል። Ñ<Ç¿ ይህ ሆኖ የAመልካች Aቤቱታ ተጠሪ ሥራ Eንዲቀጠር በመደረጉ ሣይሆን የደመወዝ ስኬል ተጠብቆለት ደመወዝ ይከፈለው ተብሎ በተወሰነው ላይ በመሆኑ ይህም የAፈፃፀም ትEዛዝ ሲታይ ቀድሞውንም ቢሆን ተጠሪ ወደ ሥራ Eንዲመለስ ባልተወሰነበት ሁኔታ የተሰጠ የAፈፃፀም ትEዛዝ ሆኖ ተገኝቷል።
No topics extracted.
ፍርድ ባላረፈበት ነገር የAፈፃፀም ትEዛዝ መስጠት ደግሞ ጉልህ የሆነ የሥነ ሥርዓት ግድፈት (Serious procedural irregularity) ነው።
ስለሆነም ተጠሪ ወደ ሥራ Eንዲመለስ በፍርድ ባልተወሰነበት ሁኔታ ከ199A ዓ.ም ጀምሮ ሥራ ላይ Eንዳለ በመቁጠር በዚያን ጊዜ የተቀጠሩ ሰራተኞች Ÿደረሱበት የደመወዝ ስኬል Eንዲደረስ ተደርጎ ደመወዝ Eንዲከፈለው በማለት የተሰጠው የAፈፃፀም ትEዛዝ ጉልህ የሆነ የሥነ ሥርዓት ግድፈት ያለው ከመሆኑም በላይ በAሰሪና ሰራተኛ Aዋጅ ቁጥር 377/96 Aንቀጽ 54/1/ ላይ የተደነገገውንና ደመወዝ የሚከፈለው ለተሰራ ሥራ ነው የሚለውን የሚፃረር ሆኖ ተገኝቷል።
341 342 ው ሣ ኔ
የፈንታል ወረዳ ፍ/ቤት በመ/ቁ. 1/89 ጥር 1 ቀን 1999 ዓ.ም የሰጠው ብይን የዞን 3 ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር A449 መጋቢት 1A ቀን 1999 ዓ.ም የሰጠው ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት ሆኖ ስለተገኘ በፍ.ብ.ሕ.ሥ.ሥ.ቁ. 348/1/ መሰረት ተሽሯል። ይፃፍ።
ተጠሪ በAመልካች መ/ቤት Eንዲቀጠር በፍርድ ውሣኔ ያላገኘ ስለሆነ ሥራ ላይ Lልነበረበት ጊዜ የደመወዝ ስኬል ላጠበቅለትም ሆነ ደመወዝ ላከፈለው Aይገባም ተብሎ ተወስኗል።
መዝገቡ ተዘግቶ ወደ መ/ቤት ተመልሷል።