No summary available.
የሰ/መ/ቁ. 2974A ሚያዚያ 2 ቀን 2AAA ዓ.ም ዳኞች፡- ዓብዱልቃድር መሐመድ መስፍን Eቁበዮናስ ሂሩት መለሰ መድህን ኪሮስ ዓላ መሐመድ Aመልካች፡- Aቶ ስሜነህ ተክሉ ቀረቡ ተጠሪ፡- የIትዮጵያ ብሕራዊ ባንክ ነገረፈጅ Aቶ ዘርዓይ ገ/ወልድ መዝገቡ የተቀጠረው ለምርመራ ነበር። መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
መዝገቡ የተቀጠረው የፍድራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት መጋቢት 7 ቀን 1999 ዓ.ም የሰጠው ትEዛዝ Eና የፍድራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የካቲት 5 ቀን 1999 ዓ.ም የሰጠው ፍርድ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት ስለሆነ በሰበር ታይቶ ይታረምልኝ ሲል Aመልካች መጋቢት 26 ቀን 1999 ዓ.ም በተፃፈ የሰበር Aቤቱታ ስላመለከተ ነው። የክርክሩ ፍሬ ጉዳይ፣ Aመልካች ለተጠሪው ስድስት ዓመት ከAስራ Aንድ ወር ያገለገለ መሆኑን ገልፆ፣ በገዛ ፈቃዱ ሥራውን የለቀቀ መሆኑንና ተጠሪው የሥራ መልቀቂያ ሰርቲፊኬት ለመስጠት ፈቃደኛ ባለመሆኑ የሥራ የምስክር ወረቀት፣ የAገልግሎት ካሣ ክፍያ፣ የሰባ ቀናት የዓመት Eረፍት ክፍያ፣ የሥራ መልቀቂያ ባለመስጠቱ ለደረሰብኝ የሞራልና የማቴሪያል ጉዳት ካሣ Eንዲከፍል ውሣኔ ይሰጥልኝ በማለት ለመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ክስ Aቅርቧል።
ተጠሪው በተከሣሽነት ቀርቦ Aመልካች የወሰዳቸውን ብድሮች፤
መጽሐፎች Eና የመሣሰሉትን ንብረቶች ሲመልሱ የሥራ Aገልግሎት ማስረጃ Eንደሚሰጣቸውና የጠየቋቸው የተለያዩ ክፍያዎች የሚፈለግባቸውን ሒሣብ ካወራረዱ በኋላ የሚተርፍ ካለ የሚከፈላቸው መሆኑን በመግለጽ መልስ ሰጥቷል። ጉዳዩን በመጀመሪያ ያየው የፍድራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት Aግባብነት Aላቸው የሚላቸውን የህብረት ስምምነት ድንጋጌዎችና የAሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ Aዋጅ 377/96 Aንቀጽ 36 በመጥቀስ Aመልካች ለተጠሪው ያለበትን Eዳ Aወራርዶ በክሱ የጠየቃቸውን ክፍያዎች መጠየቅ Eንደሚችል በመግለጽ ክሱን ውድቅ Aድርጎበታል። Aመልካች በዚህ ውሣኔ ቅር በመሰኘት ይግባኝ ለፍድራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ያቀረበ ቢሆንም ከፍተኛው ፍርድ ቤት የፍድራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የሰጠው ውሣኔ የሚነቀፍበት የሕግ ወይም የፍሬ ጉዳይ ስህተት የልለ መሆኑን በመግለጽ ይግባኙን ሰርዞታል።
Aመልካች ተጠሪው በEኔ በኩል ያቀረብኩትን ክስ ክዶ Aልተከራከረም ።
ይህ ከሆነ ፍርድ ቤቱ በEምነቱ መሰረት ፍርድ መስጠት ሲገባውና ተጠሪው ከEኔ የሚፈልገውን የገንዘብ መጠን ከEኔ የይገባኛል ጥያቄ ጋር Aገናዝቦ መወሰን ሲገባው በጥቅሉ Eዳህን ስትከፍል ተከፋይ ሒሣቦችን ትጠይቃለህ በማለት የሰጠው ውሣኔ መሰረታዊ የሆነ የዳኝነት ሥራ Aካሄድ፣ የፍትሐብሕር የሥነ ሥርዓት ሕግ Eና የAሰሪና ሰራተኛ Aዋጅ ቁጥር 377/96 ድንጋጌዎችን የሚጥስና መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት ስለሆነ ይታረምልኝ በማለት ያመለከተ ሲሆን ተጠሪው በበኩሉ መስከረም 20 ቀን 2AAA ዓ.ም በተፃፈ መልስ Aመልካች Aዋጅ ቁጥር 377/1996 ከነማሻሻያው ወደኋላ ተመልሶ Eንዲሰራ ያቀረቡት ጥያቄ ተቀባይነት የለውም። Aመልካች ለAስቸኳይና ድንገተኛ ብድር የወሰደው 13,171.69 (Aስራ ሶስት ሺ Aንድ መቶ ሰባ Aንድ ብር ከስልሣ ዘጠኝ ሣንቲም) ከደመወዝ የሚታሰብ ብር 5AA /Aምስት መቶ ብር/፣ የAርባ ብር መጽሐፍ፣ሁለት መቶ ብር የማስተካከያ ክፍያ፣2A87.6A (ሁለት መቶ ሰማኒያ ሰባት ከሥልሳ) መቀጫና ተቀናሽ ግብር 1239.A2 (Aንድ ሺህ ሁለት መቶ ሰላሳ ዘጠኝ ከዜሮ ሁለት ) በድምሩ 17,291.31 (Aስራ ሰባት ሺህ ሁለት መቶ ዘጠና Aንድ ብር ከሰላሣ Aንድ ሣንቲም) ስለሚፈለግበት Eዳውን Aወራርዶ ቀሪ ሒሣብ ካለው ይጠይቅ መባሉ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የለበትም በማለት ተከራክሯል።
Aመልካች በበኩሉ ብር 13,171.69 /Aስራ ሶስት ሺህ Aንድ መቶ ሰባ Aንድ ብር ከስልሣ ዘጠኝ ሣንቲም/ Eና የAርባ ብር ዋጋ ያለው መጽሐፍ Eዳ Eንዳለብኝ Aምናለሁ። ስለዚህ ይኸ ቢቻቻልልኝ Aልቃወመም።ሆኖም የሥር ፍርድ ቤት 6,809.68 /ስድስት ሺ ስምንት መቶ ዘጠኝ ብር ከስልሣ ስምንት ሣንቲም/ ቀሪ ተከፋይ ሒሣብ Eንዳለኝ Aምኖ Eያለ Eንዲከፈለኝ Aለመወሰኑ መሰረታዊ የህግ ስህተት ያለበት በመሆኑ ይታረምልኝ በማለት የመልስ መልስ ሰጥቷል።
ከሥር የክርክሩ Aመጣጥና በሰበር ግራ ቀኙ ያቀረቡት የጽሑፍ ክርክር ከላይ በAጭሩ የተገለፀው ሲሆን Eኛም መዝገቡን መርምረናል። መዝገቡን Eንደመረመርነው Aመልካች ተጠሪው Eንዲከፍለው የጠየቀውን የሥራ Aገልግሎት ካሣ (¾Y^ e”wƒ) ክፍያና የዓመት Eረፍት ክፍያ Eኔን Aይመለከተኝም ከEኛ የሚጠይቀው ገንዘብ የለም በማለት በግልጽ ክዶ Aልተከራከረም። ተጠሪው በሰበር ያነሣው የይርጋ ጊዜ መከራከሪያም የፍድራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በውሣኔው ውስጥ ያልገለፀው በመሆኑ በሥር የተነሣ ክርክር መሆኑ” ለማረጋገጥ Aልተቻለም። ተጠሪው ¾ይርጋ ክርክሩን በሥር Aንስቶት ከሆነም ጥያቄውን ፍርድ ቤቱ ሲያMፍበት ደረጃውን ጠብቆ በይግባኝ Eንዲስተካከል ያላደረገ በመሆኑ ይህ ፍርድ ቤት ላያስተካክለው Aይችልም። በመሆኑም ተጠሪው Aመልካች የጠየቀውን የሥራ Aገልግሎት ክፍያ Eና የሰባ ቀን የዓመት Eረፍት ክፍያ በግልጽ ክዶ ያልተከራከረ በመሆኑ በፍትሐብሕር ሥነ ሥርዓት ሕግ ቁጥር 235 መሰረት Eንዳመነ የሚቆጠር በመሆኑ ተጠሪው ለAመልካች Aግባብነት vለው የህብረት ስምምነትና የሕጉ ድንጋጌ መሰረት የAገልግሎት ካሣ ክፍያና የሰባ ቀን የዓመት Eረፍት ክፍያ የመክፈል ኃላፊነት Aለበት።
No topics extracted.
በልላ በኩል፣ ተጠሪው የፍትሐብሕር ሥነ ሥርዓት ሕግ ቁጥር 236 ንUስ Aንቀጽ 1 መሰረት ከAመልካች የሚጠይቀው Eዳ Eንዳለ፤ ለክሱ ባቀረበው መልስ ገልጿል።
ከተጠሪው ከAመልካች Eፈልጋለሁ ብሎ የጠየቀው Eዳ ውስጥ Aመልካች ብር 13,171.69 /Aስራ ሶስት ሺ Aንድ መቶ ሰባ Aንድ ብር ከስልሣ ዘጠኝ ሣንቲም/ ብድርና Aርባ ብር ዋጋ ያለው መጽሐፍ በAጠቃላይ 13,211.69 /Aስራ ሶስት ሺ ሁለት መቶ Aስራ Aንድ ብር ከስልሣ ዘጠኝ ሣንቲም/ Eንዳለበት በማመን ተከራክሯል። ተጠሪው ከዚህ በተጨማሪ ከAመልካቹ 4A79.62 /Aራት ሺ ሰባዘጠኝ ብር ከስልሣ ሁለት ሣንቲም/ Eዳ Eንዲቻቻልለት የጠየቀ ቢሆንም ይህንን Aመልካቹ Aልተቀበለውም። የሥር ፍርድ ቤትም ይኸ ገንዘብ በበቂ ማስረጃ የተረጋገጠ Eዳ ለመሆኑ ግልፅ ውሣኔ Aልሰጠበትም። ስለሆነም በዚህ ጉዳይ Aመልካች ለተጠሪው መክፈል ከሚገባው የAገልግሎት ካሣና የሰባ ቀን ዓመት Eረፍት ክፍያ በሕጋዊ መንገድ ላቻቻልበት የሚችሉ ብር 13,211.69 /Aስራ ሶስት ሺ ሁለት መቶ ብር ከስልሣ ዘጠኝ ሣንቲም/ ብቻ ነው።
የፍድራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በፍታብሕር ሥነ ሥርዓት ሕግ ቁጥር 236 ንUስ Aንቀጽ 2 በተደነገገው መሰረት በመጀመሪያ Aመልካች በክሱ ከጠቀሣቸው ክፍያዎች ውስጥ ተጠሪው ላከፍለው የሚገባውን የገንዘብ መጠን በመወሰን ከዚያ በማስከተል ደግሞ በተጠሪው በኩል ከቀረበው የመቻቻል ጥያቄና ከAመልካች የሚፈለግ Eዳ የትኞቹ ማስረጃ የቀረበባቸውና መቻቻል Eንደሚገባቸው መወሰን ነበረበት። የሥር ፍርድ ቤት በዚህ መንገድ ሣይሆን በጥቅሉ Aመልካች Eዳውን ስላላወራረደ ያቀረበው የሥራ Aገልግሎት ክፍያና ልሎች የጥቅማጥቅም ጥያቄዎች ተቀባይነት የለውም በማለት የሰጠው ውሣኔ የAመልካቹ ፍትህ የማግኘት መብት የሚያጣብብ፣ ክርክሮችን ያለ ብዙ ወጭ በቀረቡበት መንገድ በAጭር ጊዜ ውስጥ Aጣርቶ ለመወሰን ታስቦ የተደነገገውን የፍትሐብሕር ሥነ ሥርዓት ሕግ ቁጥር 236 ድንጋጌዎችን ያልተከተለ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት ነው በማለት ፍርድ ሰጥተናል።
333 334
1.የፍድራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የካቲት 5 ቀን 1999 ዓ.ም በጥቅሉ Aመልካች የተጠሪውን Eዳ ያወራርድ በማለት የሰጠው ውሣኔ ተሻሽሐል።
የፍድራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት Aግባብነት ያላቸውን የሕብረት ስምምነትና የሕግ ድንጋጌዎች መሰረት በማድረግ ተጠሪው ለAመልካች መክፈል የሚገባውን የAገለግሎት ካሣ ክፍያና የሰባ ቀን የዓመት Eረፍት ክፍያ በAግባቡ ለይቶ Eንዲወስንና ከዚህ ውስጥ Aመልካች ለተጠሪው መክፈል የሚገባውን ብር 13,211.69 /Aስራ ሶስት ሺ ሁለት መቶ Aስራ Aንድ ብር ከስልሣ ዘጠኝ ሣንቲም/ በፍትሐብሕር ሥነ ሥርዓት ሕግ ቁጥር 236 መሰረት በማቻቻል ቀሪ ገንዘብ የሚኖር ከሆነ ለAመልካች Eንዲከፈል Eንዲያደርግ፤ ጉዳዩን በፍትሐብሕር ሥነ ሥርዓት ሕግ ቁጥር 343 ንUስ 1 መሰረት መልሰን ልከንለታል። ይፃፍ።
የከፍተኛው ፍርድ ቤት መጋቢት 7 ቀን 1999 ዓ.ም የሰጠው ትEዛዝ ተሽሯል። ይፃፍ።
ይህ ፍርድ ሚያዚያ 2 ቀን 2AAA ዓ.ም በሙሉ ድምጽ ተሰጠ።
የማይነበብ የAምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት