No summary available.
ጥቅምት 12 ቀን 2000 ዓ.ም ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ፍስሐ ወርቅነህ ሐጎስ ወልዱ ሒሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- የIትዮጵያ ንግድ ባንክ - ነ/ፈጅ ዘውዱ Aላ ተጠሪ፡- Eነ Aቶ Aለማየሁ ከበደ ቀረቡ መዝገቡን መርምረን ቀጥሎ የተመለከተውን ፍርድ ሰጥተናል።
ይህ የሰበር Aቤቱታ ላቀርብ የቻለው በAመልካችና በተጠሪዎች መካከል የሥራ ውል መኖሩ ስለተረጋገጠና በAመልካችም በኩል የተደረገው ስንብት ሕገወጥ ስለሆነ ካሳና የማስጠንቀቂያ ክፍያ Aመልካች ለተጠሪዎች ላከፍል ይገባል በማለት በፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት የተሰጠውን ውሳኔ በመቃወም Aመልካች ቅሬታ በማቅረቡ ነው።
የጉዳዩ Aመጣጥም ሲታይ ተጠሪዎች በፍድራል መ/ደ/ፍ/ቤት በAመልካች ላይ ባቀረቡት ክስ በAመልካች መ/ቤት በተለያየ የሥራ መደብ ተቀጥረን በመሥራት ላይ Eንዳለን የተቀጠርንበትም ሥራ ቀጣይነት ያለው ሆኖ ሳለ የሥራ ውሉ ያለAግባብ የተቋረጠ ስለሆነ ውዝፍ ደሞዝ ተከፍሎን ወደ ሥራ Eንድንመለስ ይወሰንልን ይህም ካልሆነ በAማራጭ የተለያዩ ጥቅማ ጥቅሞች Eንዲከፈሉን ይወሰንልን በማለት ጠይቀዋል።
ተከሳሽም በበኩሉ በሰጠው መልስ ከሳሾች ሥራው በሚኖር ጊዜ ብቻ በቀን ሂሳብ የሚሰሩ ሲሆን በቀን የሚሰሩትም ሥራ የተቋረጠ ስለሆነ ከሳሾች የቀን ሰራተኞች ስለሆኑ ወደ ሥራ ለመመለስም ሆነ የተለያዩ ክፍያዎችን መጠየቅ ስለማይችሉ ክሱ ውድቅ ላደረግ ይገባል በማለት ተከራክሯል።
የግራ ቀኙ ክርክር በዚህ መልኩ የቀረበለትም የፍድራል መ/ደ/ፍ/ቤት ጉዳዩን መርምሮ ከሳሾች የቀን ሰራተኛ በመሆን ሥራ ባለ ጊዜ Eንደሚሰሩና ደመዎዛቸውም በቀን ታስቦ በሳምንት Eንደሚከፈላቸው ከዚህ ልላ ከባንኩ የሚያገኙት ጥቅማ ጥቅምም ሆነ ግንኙነት Eንደልለ በግራ ቀኙ በኩል የቀረቡት ምስክሮች ያስረዱ ከመሆኑም በላይ በተከሳሽ በኩልም የቀረበው የጽሁፍ ማስረጃ ይህንኑ ስለሚያጠናክር ከAዋጅ ቁጥር 377/96 Aንቀፅ 4 Aኳያ በመካከላቸው የሥራ ውል Eንደልለ መገንዘብ ስለተቻለ ወደ ሥራ ለመመለስ ሆነ የተለያዩ ክፍያዎች መጠየቅ ስለማይችሉ ክሱ የቀረበው በAግባቡ Aይደለም በማለት ሳይቀበለው ቀርቷል።
ጉዳዩ በይግባኝ የቀረበለትም የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በበኩሉ ግራ ቀኙን Aከራክሮ ይ/ባÄች ረዘም ላለ ጊዜ ያለማቋረጥ በይ/ባይ መ/ቤት Eንደሰሩ በማስረጃ የተረጋገጠ ስለሆነ በግራ ቀኙ መካከል የሥራ ውል Aለ ካለ በኋላ የሥራ ውሉም የተቋረጠው ያለAግባብ በመሆኑ መ/ሰጭ የ6 ወር ደመዎዝ ካሳና የማስጠንቀቂያ ክፍያ ለይግባኝ ባÄች ላከፍላቸው ይገባል በማለት ውሳኔ ሰጥቷል።
የሰበር Aቤቱታውም የቀረበው ይህንኑ በመቃወም ሲሆን ይህ ሰበር ችሎት Aቤቱታውን መርምሮ ተጠሪዎች ለተወሰነ ሥራ የተቀጠሩ ቢሆንም ስንብቱ ሕገወጥ ነው በሚል የ6 ወር ካሳና የማስጠንቀቂያ ክፍያ Eንዲከፈላቸው የተሰጠው ውሳኔ Aግባብነቱ ለሰበር ችሎት ቀርቦ ላመረመር Eንደሚገባው በመታመኑ ተጠሪዎችን የጠራን ሲሆን ከ13ኛ ተጠሪ በስተቀር ቀሪዎቹ ቀርበው የፍድራል ከፍተኛ /ፍ/ቤት ውሳኔ Aግባብነት ያለው መሆኑን በመዘርዘር Aቤቱታው ውድቅ ላደረግ ይገባል በማለት ተከራክረዋል።
ይህም ችሎት በግራ ቀኙ በኩል የቀረበውን ክርክር መርምሯል።
ምላሽ የሚያስፈልገውም የክርክሩ የሕግ ነጥብ የስራ ስንብቱ ሕገወጥ ነው?
Aይደለም? ሕገወጥ ነው ከተባለ ¾ካሳና የማስጠንቀቂያ ክፍያ ለተጠሪዎች ላከፈላቸው ይገባል ወይስ Aይገባም የሚK¨< በመሆኑ ይህንኑ ጭብጥ በመያዝ Aቤቱታው Eንደሚከተለው ተመርምሯል።
327 328 በቅድሚያም የግራ ቀኙን የውል ግንኙነት በተመለከተ ማንኛውም ሰው ደሞዝ Eየተከፈለው በAሰሪ መሪነት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ ለተወሰነ ወይንም ላልተወሰነ ጊዜ ወይም የተወሰነ ሥራ ለAሰሪው ለመስራት ሲስማማ በሁለቱ መካከል የሥራ ውል ግንኙነት ተመስርቷል ለማለት Eንደሚቻል በAዋጅ ቁጥር 377/96 Aንቀጽ 4/1/ የተመለከተ ሲሆን ለተወሰነ ጊዜ ወይም ለተወሰነ ሥራ የሚደረግ ውልም በAዋጁ Aንቀጽ 10 ላይ ተዘርዝሮ ይገኛል።
በዚሁ መሰረትም Aንዳንድ ጊዜ የሚሰራና ለAሰሪው ቋሚ ሥራ ያልሆነ' በሚያስፈልግበት ጊዜ ብቻ የሚሰራ ለተወሰነ ስራ የተደረገ የስራ ውል ሆኖ Eንደሚቆጠር የተመለከተ ሲሆን ተጠሪዎችም የቀን ሰራተኛ በመሆን ሥራ ባለ ጊዜ ብቻ በAመልካች መ/ቤት ሥራ ሲሰሩ Eንደነበር በፍድራል መ/ደ/ፍ/ቤት ክርክር ሲደረግ ባቀረቧቸው ምስክሮች የተረጋገጠ ከመሆኑም በላይ Aመልካችም ይህንን ያልካዱ በመሆኑ በመካከላቸው የሥራ ውል የተመሰረተ መሆኑ መገንዘብ ይቻላል።
No topics extracted.
ይሁንና ተጠሪዎች በAመልካች መ/ቤት የተቀጠሩት ከላይ Eንደተመለከተው ሥራ ሲኖር ብቻ Eንደ Aስፈላጊነቱ Aንዳንድ ጊዜ ለሚሰራ ሥራ uSJ’< “ ይህም ሥራ የAመልካች መ/ቤት ቋሚ ሥራ ሆኖ ¾}s[Ö Aልፎ Aልፎ የሚሰራ ሥራ uመሆኑ ሥራው Aንደተሰራ (”ÇKk) Aሰሪው” ውሉን Ÿማቋረጥ የሚያግደው ሁኔታ Aይኖርም። ለተወሰነ ጊዜ ወይም ሥራ የተደረገ የሥራ ውል በውሉ የተወሰነው ጊዜ ወይም ሥራ ሲያልቅ ወይም ውሉ ሲቋረጥ ስንብቱ ሕጋዊ Eንደሆነ በAዋጁ Aንቀጽ 24/1/ ላይ ተመልክቷል።
ስለሆነም Aመልካች የሥራ ውሉን ያቋረጠው ውሉ ¾}Å[Ѩ< የተወሰነ ስራን uሚመለከት፣Aንዳንድ ጊዜ uሚሰራና ቋሚ vልሆነ ሥራ በመሆኑ ምክንያት በዚህ መልኩ የተደረገ የሥራ ውል ማቋረጥ ደግሞ በሕግ ስለተፈቀደ የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት የሥራ ውል የተቋረጠው ከሕግ ውጭ ነው በማለት የሰጠው ውሳኔ በAግባቡ ሆኖ Aልተገኘም ስንብቱ በAግበቡ ነው eK}vK የክፍያ ጥያቄው የሚታይ Aይሆንም።
ይፃፍ።
የፍድራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ.ቁ. 21039 መስከረም 03 ቀን 1999 ዓ.ም ስንብቱ በAግባቡ ስለሆነ የክፍያ ጥያቄው ተቀባይነት የለውም በማለት የሰጠው ውሳኔ በAግባቡ ስለሆነ በፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ.348/1/ መሰረት ጸንቷል። ይፅፍ።
የዚህን ፍ/ቤት ወጭና ኪሳራ ግራ ቀኙ የየራሳቸውን ይቻሉ።
መዝገቡ ተዘግቷል።