No summary available.
ኀዳር A3 ቀን 2AAA ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ፍስሐ ወርቅነህ ሐጎስ ወልዱ ሒሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- የIት/ ፖስታ Aገልግሎት ድርድት - ነ/ፈጅ ታደሰ በቀለ ተጠሪ፡- Aቶ Aላ መሐመድ Aላ - ቀረበ።
በዚህ መዝገብ የቀረቡት ተጠሪ ስራ ላይ ላልነበሩበትና በክርክር ላይ ለነበሩበት የ5 ዓመት የAመት Eረፍት Eንዲሰጣቸው ጠይቀዋል።
ተጠሪ በጉቶ ጊዳ ወረዳ ፍ/ቤት ባቀረቡት ክስ Aመልካች ከሥራ Aሰናብቷቸው ወደ ስራ Eንዲመለሱ ክስ መስርተው በክርክር ላይ ለነበሩበት ጊዜ ያልተሰጣቸው የAመት Eረፍት Eንዲሰጣቸው ጠይቀዋል። Aመልካችም ሁለት Aመት ያለፈው የAመት Eረፍት ላሰጣቸው Eንደማይገባና ስራ ላይ ላልነበሩበት ጊዜ የAመት Eረፍት ላሰጣቸው Eንደማይገባ ተከራክሯል። ወረዳ ፍ/ቤቱም ተጠሪ ክርክር ላይ ለነበሩበት ጊዜ ይርጋው የሚቋረጥ በመሆኑ ከ1991 ዓ.ም Eስከ 1996 ዓ.ም. ያለው የAመት Eረፍት Eንዲሰጣቸው በማለት ወስኗል። የምስራቅ ወለጋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤትም የወረዳ ፍ/ቤቱን ውሣኔ Aጽንቷል።
Aቤቱታው የቀረበው በዚህ ውሣኔ ላይ ነው። ይህ ችሎትም ተጠሪ ስራ ላይ ላልነበሩበት ጊዜ የAመት Eረፍት Eንዲሰጣቸው መወሰኑ Aግባብ መሆን Aለመሆኑን፣ነው ቢባል Eንኳን 2 ዓመት ያለፈው የAመት Eረፍት ላሰጣቸው የሚገባ መሆን Aለመሆኑን ለመመርመር Aቤቱታው ለሰበት ችሎት Eንዲቀርብ Aድርጎ ግራ ቀኙ ክርክራቸውን በጽሁፍ Aቅርበዋል።
ችሎቱም መዝገቡን Eንደሚከተለው መርምሯል።
ከመዝገቡ Eንደተረዳነው ተጠሪ ከስራ ተሰናብተው ስለነበር ወደ ሥራ Eንዲመለሱ ክስ መስርተው ተወስኖላቸው ወደ ስራ ተመልሰዋል። Aሁን ክስ ያቀረቡት ከስራ ተሰናብተው ለነበሩበትና በክርክር ላይ ለነበሩበት ጊዜ ያልወሰዱት የAመት Eረፍት Eንዲሰጣቸው ነው።
በመሰረቱ የሣምንት ወይም የAመት Eረፍት የሚሰጠውም ሆነ በቀን የተወሰነ ሰዓት w‰ Eንዲሰራ ሕጉ የሚያስገድደው ሰራተኛው በሥራ የደከመ AEምሮውንና Aካሉን በማሣረፍ Aካላዊና AEምሯዊ ጤንነቱን በመጠበቅ የሥራ ውጤታማነቱ Eንዲጨምር ለማድረግ ነው። በመሆኑም Aንድ ሰራተኛ የሣምንት ወይም የAመት Eረፍት የማግኘት መብት ላኖረው የሚችለው በሥራ ገበታው ላይ ተገኝቶ ሥራ ለሰራበት ጊዜ ነው። በተያዘው ጉዳይ ግን ተጠሪ የAመት Eረፍት Eንዲሰጠው Eየጠየቀ ያለው ስራ ላይ ላልነበረበት ጊዜ በመሆኑ Eና የሕጉም Aላማ ይህ ባለመሆኑ የተጠሪ ጥያቄ ተቀባይነት ያለው Aይደለም።
ከዚህ በተጨማሪም የAመት Eረፍት በAሰሪና ሰራተኛ Aዋጅ ቁጥር 377/96 Aንቀጽ 79/5/ የAመት ፈቃድ ከሚቀጥለው ሁለት Aመት በላይ ላተላለፍ Eንደማይችል ስለሚያመለክት ሁለት Aመት ያለፈው የAመት ፈቃድ ለተጠሪ Eንዲሰጠው የተሰጠው ውሣኔ የሕግ ስህተት ያለበት ነው።
ው ሣ ኔ
የጉቶ ጊዳ ወረዳ ፍ/ቤት በመ/ቁ A3144 በሚያዝያ 18 ቀን 1998 የሰጠው Eንዲሁም የምስ/ወለጋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁ 1AA75 በኀዳር 28 ቀን 1999 ዓ.ም. የሰጠው ውሣኔ ተሽሯል።
ተጠሪ ስራ ላይ ላልነበሩበትና በክርክር ላይ ለቆዩበት ጊዜ የAመት Eረፍት ላሰጣቸው Aይገባም።
ወጪና ኪሣራ ግራ ቀኙ ይቻቻሉ።
No topics extracted.