No summary available.
መ/ቁ. 277A4 ጥቅምት 5 ቀን 2000 ዓ.ም ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ሐጎስ ወልዱ ሂሩት መለሰ ተሻገር ገ/ሥላሴ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- ድራጋዶስ ጄ Eና ፒ የመንገድ ሥራ ድርጅት ተጠሪ፡- Aብዲ ሁሴን - ተወካይ ደመላሽ Aበበ ቀረበ።
መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
ጉዳዩ በAሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ Aዋጅ ቁ. 377/96 መሰረት የሚታይ የAሰሪና ሰራተኛን ክርክር የሚመለከት ነው። ክርክሩ በተጀመረበት በAማራ ብ/ክ/መ/ በሰሜን ሸዋ ዞን ቀውት ወረዳ ፍ/ቤት ከሣሽ የነበረው የAሁኑ ተጠሪ ከሕጉ ውጪ የሥራ ውል ተቋርጦብኛል በሚል በAመልካች ላይ ክስ መስርቶAል። በዚህም ውዝፍ ደመወዝ ተከፍሎት ወደ ሥራው Eንዲመለስ Eንዲወሰንለት ጠይቆAል። ፍ/ቤቱ ተከሣሹን በመጥራት ክርክሩን ከሰማ በኋላ፣ የሥራ ውሉ የተቋረጠው ከሕግ ውጪ ነው ሆኖም ከሣሽ ወደ ሥራው ቢመለስ ከተከሣሽ ጋር ተስማምተው ላሰራ ስለማይችል ውዝፍ ደመወዙ Eና ልሎች ክፍያዎች ተከፍሎት ይሰናበት በማለት ወስኖAል። በልላ በኩል ደግሞ Aመልካች በውሣኔው ስላልተስማማ ወደ ሰሜን ሸዋ መስተዳድር ከፍተኛ ፍ/ቤት ይግባኝ Aቅርቦ ክርክሩ Eንዲሰማ AድርጎAል። በመጨረሻም ፍ/ቤቱ በወረዳው ፍ/ቤት የተሰጠውን ውሣኔ በማሻሻል መከፈል ያለበት ውዝፍ ደመወዝ የስድስት ወር ብቻ ነው በማለት ውሣኔ ሰጥቶAል። Aቤቱታው የቀረበው በዚህ ላይ ነው።
ይህ ሰበር ችሎትም Aመልካች ኀዳር 27 ቀን 99 ዓ.ም. በፃፈው ማመልከቻ ያቀረበውን Aቤቱታ መነሻ በማድረግ ተጠሪን Aስቀርቦ ክርክሩን ሰምቶAል። Aቤቱታው በሰበር ችሎት Eንዲታይ የተወሰነው ተጠሪ ወደ ሥራው Eንዲመለስ ሳይወሰን ውዝፍ ደመወዝ Eንዲከፈለው የመወሰኑን Aግባብነት ለመመርመር ነው። በዚህ መሰረትም ይህን ነጥብ ከሕጉ ጋር Aገናዝበን መርምረናል።
ለዚህ ጉዳይ Aወሳሰን ተገቢነት ያለው ሕግ የAሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ Aዋጅ ቁጥር 377/96 ነው። የሥር ፍ/ቤቶች በውሣኔAቸው በዋቢነት የጠቀሱት የAዋጁ Aንቀጽ 43/5/ በግልጽ የሚያመለክተው ለሰራተኛው ውዝፍ ደመወዝ የሚከፈለው ሰራተኛው ወደ ሥራው ይመለስ ተብሎ ሲወሰን ነው። በያዝነው ጉዳይ Eንደምናየው ግን ሰራተኛው ማለትም ተጠሪው ወደ ሥራው Eንዲመለስ Aልተወሰነም። በልላ Aነጋገር የሥራ ውሉ Eንዲቋረጥ ተወስኖAል። ይህ ከሆነ ደግሞ ውዝፍ ደመወዝ Eንዲከፈለው መወሰን በቀጥታ ሕጉን መቃረን ነው የሚሆነው። በመሆኑም በዚህ ረገድ Aቤቱታ የቀረበበት ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት ሆኖ Aግኝተነዋል።
ው ሣ ኔ
Aቤቱታ የቀረበበት ውሣኔ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁ. 348/1/ መሰረት ተሻሽሎAል።
ተጠሪው ውዝፍ ደመወዝ Aይከፈለውም ብለናል።
በAማራ ብ/ክ/መ/የሰሜን ሸዋ መስተዳድር ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁ.
1A748 ኀዳር 4 ቀን 1999 ዓ.ም. Eና የቀወት ወረዳ ፍ/ቤት መጋቢት 19 ቀን 1998 ዓ.ም. የሰጡAቸው ውሣኔዎች መሻሻላቸው ይታወቅ ዘንድ የዚህ ውሣኔ ግልባጭ ይላክላቸው።
መዝገቡ ይመለስ።
የማይነበብ የAምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት።
ነ/ዓ 323 324
ኀዳር A3 ቀን 2AAA ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ፍስሐ ወርቅነህ ሐጎስ ወልዱ ሒሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- የIት/ ፖስታ Aገልግሎት ድርድት - ነ/ፈጅ ታደሰ በቀለ ተጠሪ፡- Aቶ Aላ መሐመድ Aላ - ቀረበ።
በዚህ መዝገብ የቀረቡት ተጠሪ ስራ ላይ ላልነበሩበትና በክርክር ላይ ለነበሩበት የ5 ዓመት የAመት Eረፍት Eንዲሰጣቸው ጠይቀዋል።
ተጠሪ በጉቶ ጊዳ ወረዳ ፍ/ቤት ባቀረቡት ክስ Aመልካች ከሥራ Aሰናብቷቸው ወደ ስራ Eንዲመለሱ ክስ መስርተው በክርክር ላይ ለነበሩበት ጊዜ ያልተሰጣቸው የAመት Eረፍት Eንዲሰጣቸው ጠይቀዋል። Aመልካችም ሁለት Aመት ያለፈው የAመት Eረፍት ላሰጣቸው Eንደማይገባና ስራ ላይ ላልነበሩበት ጊዜ የAመት Eረፍት ላሰጣቸው Eንደማይገባ ተከራክሯል። ወረዳ ፍ/ቤቱም ተጠሪ ክርክር ላይ ለነበሩበት ጊዜ ይርጋው የሚቋረጥ በመሆኑ ከ1991 ዓ.ም Eስከ 1996 ዓ.ም. ያለው የAመት Eረፍት Eንዲሰጣቸው በማለት ወስኗል። የምስራቅ ወለጋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤትም የወረዳ ፍ/ቤቱን ውሣኔ Aጽንቷል።
No topics extracted.
Aቤቱታው የቀረበው በዚህ ውሣኔ ላይ ነው። ይህ ችሎትም ተጠሪ ስራ ላይ ላልነበሩበት ጊዜ የAመት Eረፍት Eንዲሰጣቸው መወሰኑ Aግባብ መሆን Aለመሆኑን፣ነው ቢባል Eንኳን 2 ዓመት ያለፈው የAመት Eረፍት ላሰጣቸው የሚገባ መሆን Aለመሆኑን ለመመርመር Aቤቱታው ለሰበት ችሎት Eንዲቀርብ Aድርጎ ግራ ቀኙ ክርክራቸውን በጽሁፍ Aቅርበዋል።
ችሎቱም መዝገቡን Eንደሚከተለው መርምሯል።
ከመዝገቡ Eንደተረዳነው ተጠሪ ከስራ ተሰናብተው ስለነበር ወደ ሥራ Eንዲመለሱ ክስ መስርተው ተወስኖላቸው ወደ ስራ ተመልሰዋል። Aሁን ክስ ያቀረቡት ከስራ ተሰናብተው ለነበሩበትና በክርክር ላይ ለነበሩበት ጊዜ ያልወሰዱት የAመት Eረፍት Eንዲሰጣቸው ነው።
በመሰረቱ የሣምንት ወይም የAመት Eረፍት የሚሰጠውም ሆነ በቀን የተወሰነ ሰዓት w‰ Eንዲሰራ ሕጉ የሚያስገድደው ሰራተኛው በሥራ የደከመ AEምሮውንና Aካሉን በማሣረፍ Aካላዊና AEምሯዊ ጤንነቱን በመጠበቅ የሥራ ውጤታማነቱ Eንዲጨምር ለማድረግ ነው። በመሆኑም Aንድ ሰራተኛ የሣምንት ወይም የAመት Eረፍት የማግኘት መብት ላኖረው የሚችለው በሥራ ገበታው ላይ ተገኝቶ ሥራ ለሰራበት ጊዜ ነው። በተያዘው ጉዳይ ግን ተጠሪ የAመት Eረፍት Eንዲሰጠው Eየጠየቀ ያለው ስራ ላይ ላልነበረበት ጊዜ በመሆኑ Eና የሕጉም Aላማ ይህ ባለመሆኑ የተጠሪ ጥያቄ ተቀባይነት ያለው Aይደለም።
ከዚህ በተጨማሪም የAመት Eረፍት በAሰሪና ሰራተኛ Aዋጅ ቁጥር 377/96 Aንቀጽ 79/5/ የAመት ፈቃድ ከሚቀጥለው ሁለት Aመት በላይ ላተላለፍ Eንደማይችል ስለሚያመለክት ሁለት Aመት ያለፈው የAመት ፈቃድ ለተጠሪ Eንዲሰጠው የተሰጠው ውሣኔ የሕግ ስህተት ያለበት ነው።
ው ሣ ኔ
የጉቶ ጊዳ ወረዳ ፍ/ቤት በመ/ቁ A3144 በሚያዝያ 18 ቀን 1998 የሰጠው Eንዲሁም የምስ/ወለጋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁ 1AA75 በኀዳር 28 ቀን 1999 ዓ.ም. የሰጠው ውሣኔ ተሽሯል።
ተጠሪ ስራ ላይ ላልነበሩበትና በክርክር ላይ ለቆዩበት ጊዜ የAመት Eረፍት ላሰጣቸው Aይገባም።
ወጪና ኪሣራ ግራ ቀኙ ይቻቻሉ።