No summary available.
ሐምል 12 ቀን 1999 ዓ.ም ዳኞች፡- መንበረፀሀይ ታደሰ Aሰግድ ጋሻው ሒሩት መለሰ ተሻገር ገ/ሥላሴ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- Aቶ Aይናለም ባይል ቀረበ ተጠሪ፡- የIት/ንግድ ባንክ ነ/ፈጅ መንበረ Aድማሱ ቀረበች
በዚህ መዝገብ የቀረበው ጉዳይ የሥራ ስንብት ክፍያን ይመለከታል።
Aመልካች በፍ/መ/ደረጃ ፍ/ቤት ባቀረቡት ክስ ከስራ በገዛ ፍቃዳቸው የለቀቁ መሆኑን ገልፀው በተጠሪ ድርጀት 9ኛው ህብረት ስምምነት Aንቀፅ 34(2) መሰረት የስራ ስንብት ክፍያ Eንዲከፈላቸው ጠይቀዋል።
ተጠሪ ለክሱ በሰጠው መልስ የተጠቀሰው የህ/ስምምነት በራሱ Aነሳሺነት ስራውን የለቀቀ ሰራተኛ የስራ ስንብት ክፍያ Eንደሚከፈለው በግልፅ Aላሰፈረም፣Aስፍbል ቢባል Eንኳን ህ/ስምምነቱ ከA/ቁ. 377/96 Aንቀፅ 39 ጋር ይቃረናል። ስለዚህ ተፈፃሚነት የሚኖረው ህጉ ነው በማለት ተከራክbል።
ጉዳዩን በመጀመሪያ የተመለከተው ፍ/ቤት በAዋጅ ቁጥር 377/96 Aንቀፅ 39 ሥር የተዘረዘሩት የሥራ ስንብት መክፈያ ምክንያቶች Aነስተኛ መለኪያዎች (minimum standards) ከመሆናቸው በላይ በAዋጁ Aንቀፅ 377/96 Aንቀፅ 134(2) መሰረት የህ/ስምምነቱ ለሰራተኛው የበለጠ ጥቅም የሚያሰገኝ ሆኖ ሲገኝ ስምምነቱ ተፈፃሚ Eንደሚሆን ይደነግጋል። በAጠቃላይ 9ኛው ህ/ስምምነት በA/ቁ 377/96 ባልተሻረበት ሁኔታ የስራ ስንብት ክፍያው ተፈፃሚ መሆን የለበትም የሚለው የተጠሪ ክርክር ተቀባይነት የለውም በማለት ለAመልካች የሚገባቸው የሥራ ስንብት ክፍያ Eንዲከፈላቸው ወስኗል።
ጉዳዩን በይግባኝ የተመለከተው የፍ/ከፍተኛ ፍ/ቤት ደግሞ በA/ቁ 377/96 በራሱ Aነሣሺነት የሥራ ውሉን ላቋረጠ ሰራተኛ የስራ ስንብት ክፍያ Aልተፈቀደም። የተጠሪ ድርጅት የህ/ስምምነት ደግሞ ተፈፃሚነት ላኖረው የሚችለው Aዲሱን Aዋጅ Eስካልተቃረነ ድረስ ነው። በመሆኑም የህ/ስምምነቱ Aንቀፅ 34(2) ተፈፃሚነት የለውም በማለት የሥር ፍ/ቤትን ውሣኔ ሽbል።
የAሁኑ የሰበር Aቤቱታ የቀረበውም በዚህ ውሣኔ ላይ ነው። ይህ ችሎትም በተጠሪ ድርጅት 9ኛው የህብረት ሥምምነት በራሱ Aነሣሺነት የሥራ ውሉ የተቋረጠ ሰራተኛ የሥራ ስንብት ክፍያ የማግኘት መብት ያለው ቢሆንም ይህ ድንጋጌ ከA/ቁ 377/96 Aንቀፅ 39 ጋር ይቃረናል በማለት የAመልካች የስራ ስንብት ክፍያ የማግኘት መብት መከልከሉ በAግባቡ መሆኑ ቀርቦ Eንዲታይ ተደርጓል። በዚህም ነጥብ ላይ ግራ ቀኙ የፁሁፍ ክርክር Aቅርበዋል። የፁሁፍ ክርክራቸውም በሥር ፍ/ቤቶች የተነሱትን ነጥቦች ያካተተ ነው።
ይህ ችሎትም መዝገቡን መርምbል። ከግራ ቀኙ ክርክር የተጠሪ ድርጅት 9ኛው ህ/ስምምነት በራሱ Aነሣሺነት የስራ ውሉን ያቋረጠ ሰራተኛ የስራ ስንብት ክፍያ የማግኘት መብት ያለው መሆኑን ተረድተናል። ክርክሩ በAዲሱ Aዋጅ ቁጥር 377/96 Aንቀፅ 39 በራሱ Aነሣሺነት የሥራ ውሉን ያቋረጠ ሰራተኛ የስራ ስንብት ክፍያ የማግኘት መብት ያልተጠበቀለት በመሆኑ የህ/ስምምነቱ Aንቀፅ 34(2) ተፈፃሚነት ላኖረው ይችላል; Aይችልም; የሚለው ነው።
በEርግጥ የA/ቁ 377/96 የስራ ስንብት ክፍያ የሚከፈልባቸውን ሁኔታዎች በAንቀፅ 39(1) ሥር ዘርዝሮ Aስቀምጧል። ከEነዚህ ሁኔታዎች ውስጥም በራስ Aነሣሺነት የስራ ውልን ማቋረጥ Aልተመለከተም ነገር ግን ይህ የAዋÌ ድንጋጌ Aሰሪው uድንጋጌው ሥር ከተቀመጡት ሁኔታዎች ውጪ የሥራ ውል በሚÁቋ`ጥበት ጊዜ ለሰራ}—ው የስራ ስንብት ክፍያ Eንዳይከፈለው ያስቀመጠው ክልከላ የለም ። ይህ ድንጋጌ የፍ/መ/ደረጃ ፍ/ቤት Eንዳለው Aነስተኛ መለኪያ(minimum standard) ከማስቀመጥ Aልፎ ከተዘረዘሩት ሁኔታዎች ውጪ በማናቸውም ሁኔታ የስራ ስንብት ክፍያ Eንዳይፈፀም ገደብ የሚጥል Aይደለም። በመሆኑም ይህ Aዋጅ ከወጣ በኋላም ቢሆን ሰራተኛው በራሱ Aነሣሺነት ስራ በሚለቅበት ጊዜም የሥራ ስንብት ክፍያ Eንዲያገኝ Aሰሪውና ሰራተኛው ላስማሙ ይችላሉ። ይህ ስምምነትም Aዋጁን የሚቃረን ነው ላባል Aይችልም። በመሆኑም በህ/ስምምነቱ ላይ በራሱ Aነሣሸነት ሥራውን የለቀቀ የሰንበት ክፍያ ላከፈለው ይገባል የሚለው Aንቀፅ A/ቁ 377/96ን ስለሚቃረን ተፈፃሚነት የለውም ላባል Aይችልም።
በልላ በኩል ቢሆንም በAዋጁ ከተደነገገው ይልቅ የህ/ስምምነቱ የበለጠ መብት ለሰራተኛው የሚያስገኝ ሆኖ ሲገኝ የህ/ስምምነቱ ተፈፃሚ Eንደሚሆን በA/ቁ 377/96 Aንቀፅ 134(2) ተመልክቷል። በተያዘውም ጉዳይ ከAዋÌ ይልቅ ህብረት ስምምነቱ የተሻለ መብት የሚሰጥ በመሆኑ የህ/ስምምነቱ Aንቀፅ 134(2) ተፈፃሚ ላሆን የገባል።
No topics extracted.
ከፍ ሲል በተገለፀው ምክንያትም A/ቁ 377/96 Aንቀፅ 39 በራሱ Aነሣሺነት የስራ ውሉን ላቋረጠ ሰራተኛ የሥራ ስንብት ክፍያ የማግኘት መብት ያልጠበቀለት በመሆኑ የተጠሪ ድርጅት የህ/ስምምነት Aንቀፅ 34(2) ተፈፃሚ Aይሆንም በሚል የAመልካች የሥራ ስንብት ክፍያ ጥያቄ ውድቅ መደረጉ የህግ ሥህተት ነው።
ው ሣ ኔ
የፍ/ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ ሚያዚያ 17 ቀን 1998 ዓ.ም የሰጠው ውሣኔ ተሽbል።
የፍ/መ/ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ ጥር 05 ቀን 1998 የሰጠው ውሣኔ ፀንቷል።