No summary available.
ጥቅምት A7 ቀን 2AAA ዳኞች፡- ዓብዱልቃድር መሐመድ ተገኔ ጌታነህ መስፍን Eቁበዮናስ ተሻገር ገ/ሥላሴ ብርሃኑ Aመነው Aመልካች፡- ኃይለሚካኤል ይህደጎ ተጠሪ፡- ግርማ Aየለ መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፈርደናል።
የዚህ መዝገብ ክርክር የተጀመረው በፍድራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ሲሆን ተጠሪ ለልሰና ሥራ በAመልካች ተቀጥሬ Eየሰራሁ ባለሁበት Aመልካቹ ያለጥፋት የሥራ ውልን ስላቋረጠ ወደ ሥራ ላመልሰኝ ይገባል ይህ ካልሆነም የሥራ ስንብት፣ የካሣና ልሎች ክፍያዎች ላከፈለኝ ይገባል ሲል ክስ መስርቷል። Aመልካች በበኩሉ ተጠሪው በግል ሕንፃዬ ላይ ይሰራ የነበረው ጊዜያዊ ሥራ ነው፤ ሥራው በመጠናቀቁ ነው የተሰናበተው በማለት ተከራክሯል።
ፍ/ቤቱም ተጠሪ ከሥራ የተሰናበተው ሥራው በማለቁ ምክንያት መሆኑን Aመልካች Aላስረዳም፤ በማለት ተጠሪ የጠየቃቸው ክፍያዎችን ላያገኝ ይገባል ሲል ወስኗል። ይግባኝ የቀረበለት ከፍተኛ ፍ/ቤትም ይግባኙን ሰርዞታል።
Aመልካች በዚህ ውሣኔ ቅር ተሰኝቶ ለዚህ ፍ/ቤት ያቀረበው Aቤቱታ ተጠሪ የተቀጠረው ለግል ቤቴ የልሰና ሥራ ለAጭር ጊዜ ነው፤ Aንድ ወር Eንኳን መሥራቱን ባላስረዳበት ሁኔታ የሥራ ውሉ የተቋረጠው ያላግባብ ነው ተብሎ የተወሰነብኝ ውሣኔ ላሻር ይገባል በማለት ነው። ተጠሪ የተቀጠረው ለተወሰነ ሥራ መሆን ያለመሆኑን ለማጣራት ጉዳዩ ለሰበር ችሎት Eንዲቀርብ ተደርጎ የግራ ቀኙ ክርክር ተሰምቷል።
ተጠሪ ለልሰና ሥራ የተቀጠረ መሆኑ የሥር ፍ/ቤት መዝገብ ላይ ተመልክቷል። የስር ፍ/ቤት ተጠሪ የተቀጠረው Aመልካች ለድርጅት ሥራው በሚያስገነባው ሕንፃ ላይ መሆኑን በውሣኔው ጠቅሷል። በተጨማሪም ተጠሪው በቋሚ ሥራ Aለመቀጠሩንም በግራ ቀኙ መካከል የነበረውን የሥራ ውል ባሕርይ፣ ሲገለጽ ጠቅሶታል።
የሥራ ውል ማንኛውም ሰው ደመወዝ Eየተከፈለው በAሰሪ መሪነት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ ለተወሰነ ወይም ላልተወሰነ ጊዜ ወይም የተወሰነ ሥራ ለAሰሪው ለመሥራት የሚደረግ መሆኑን Aዋጅ ቁጥር 377/1996 Aንቀጽ 4/1/ ይደነግጋል።
ተጠሪ የተቀጠረው Aመልካች ያሰራ ለነበረው ቤት የልሰና ሥራ Eንዲሰራ ነው። ቤቱን የመለሰን ሥራ ሲያበቃ የሥራ ውሉም ያበቃል ማለት ነው (Aንቀጽ 1A/1/ሀ/) ። በሁለቱ መካከል ይህ ውለታ መኖሩ Eየታወቀ ሥራው በማለቁ ምክንያት ተጠሪ ስለመሰናበቱ Aመልካች Aላስረዳም በማለት በሥር ፍ/ቤት የተሰጠው ውሣኔ ከላይ በሕጉ ላይ Eንደተገለፀው የሥራ ውል ለተወሰነ ሥራ ላያደርግ Eንደሚችል የተደነገገውን ያላገናዘበ ነው።
በልላ በኩል የሥራ ስንብት ክፍያና ካሣ የሚከፍለው የሙከራ ጊዜውን ለጨረሰና በAዋጁ Aንቀጽ 39 ሥር በተመለከቱት ምክንያቶች የሥራ ውሉ ለተቋረጠበት ሰራተኛ ነው። በያዝነው ጉዳይ ግን የተጠሪው የሥራ ውል ለተወሰነ ሥራ የተደረገና ሥራው በማለቁ ውሉ የተቋረጠ በመሆኑ የስንብትና የካሣ ክፍያ ይከፈለው መባሉ የሕግ ድጋፍ የለውም። በመሆኑም የሚከተለው ተወስኗል።
317 318 ው ሣ ኔ የፍ/መ/ደረጃ ፍ/ቤት የሥራ ውሉ የተቋረጠው ያላግባባ ነው ሲል መወሰኑና የስንብትና ካሣ ክፍያ ይሰጠው ማለቱም ሆነ ከፍተኛ ፍ/ቤትም ይግባኙን መሰረዙ ተገቢ ባለመሆኑ የሥር ፍ/ቤቶች ውሣኔ−‹ በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 348/1/ መሰረት ተሽረዋል። ይፃፍ።
ተጠሪ የካሣና የስንብት ክፍያ Aይገባውም ብለናል። መዝገቡ ተዘግቷል።
No topics extracted.