No summary available.
ጥቅምት 2 ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡- Aብዱልቃድር መሐመድ ሐጎስ ወልዱ ተገኔ ጌታነህ ተሻገር ገ/ሥላሴ ብርሃኑ Aመነው Aመልካች፡- የIትዮጵያ ልማት ባንክ - ነገረ ፈጁ Aቶ ታምራት ታለጌታ።
ተጠሪ፡- Aቶ Aብራራው ከፍያለው - ቀረቡ።
መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
መዝገቡ ለሰበር ችሎት የቀረበው የሥራ ውል በሕጋዊ ምክንያት በተቋረጠ ጊዜ Aሰሪው የሥራ ስንብት ክፍያ Eንድከፍል በሕግ ከተደነገገው ውጪ በሥር ፍ/ቤቶች የተሰጠው ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት Eንዲታረም ሲል Aመልካች ሰኔ 16 ቀን 1998 ዓ.ም. ያቀረበውን Aቤቱታ መሰረት በማድረግ ነው። የሰበር ችሎትም መዝገቡን ከመረመረ በኋላ የሥራ ውሉ የተቋረጠው ከAሰሪ /Aመልካች/ ፈቃድ ውጪ ተጠሪ ከስራ ገበታው ላይ በመጥፋቱ መሆኑ በሥር ፍ/ቤት ተረጋግጦ Eያለ የሥራ ስንብት ክፍያ Eንዲከፈለው መወሰኑ በሕጉ Aግባብ ስለመሆኑ ለማጣራት ያስቀርባል ተብሎ ግራ ቀኙ ቀርበው ክርክራቸውን Aሰምቷል።
በዚሁ መንፈስ መዝገቡ ተመርምሯል። በሥር ፍ/ቤት Eንደተረጋገጠው የሥራ ውሉ የተቋረጠው ተጠሪ ከAንድ ወር በላይ በገዛ ፈቃዱ ከሥራ ገበታው ላይ በመቅረቱ ምክንያት መሆኑ በሥር ውሣኔ ተመልክቷል። ይህ መሆኑ ከተረጋገጠ Aመልካች የሥራ ውሉን ለማቋረጥ ሕጋዊ ምክንያት Aለው። የሥር ፍ/ቤትም የሥራ ውሉ የተቋረጠው በሕጋዊ ምክንያት መሆኑን ተቀብሎታል።
የሥር ፍ/ቤት የሥራ ውል የተቋረጠው በተጠሪ ጥፋት መሆኑን ካረጋገጠ በኋላ የሥራ ስንብት ክፍያ ለተጠሪ Eንዲከፈል ሲወስን መሰረት ያደረገው የሕግ ድንጋጌ Aዋጅ ቁ. 377/96 Aንቀጽ 4A /2/ መሆኑን በውሣኔው ተመልክቷል።
Aመልካች ይህ የስራ ስንብት ክፍያ ውሣኔ ሕጉን መሰረት ያደረገ Aይደለም Eና መሰረታዊ የሕግ ስህተት ነው ሲል ለከፍተኛው ፍ/ቤት ይግባኝ Aቅርቦ የነበረ ቢሆንም ከፍተኛው ፍ/ቤት የወረዳውን ፍ/ቤት ውሣኔ Aጽንቷል።
በዚህ ሰበር ችሎት ላታይ የተፈለገው መሰረታዊ ነጥብ የሥራ ውሉ በሕጋዊ ሁኔታ ከተቋረጠ ለሰራተኛው የሚከፈል የስራ ስንብት ክፍያ ስለመኖሩ በሕጉ የተመለከተውን ማገናዘብ Aስፈላጊነት Eና የሥር ፍ/ቤት Aቋም Aግባብነትን ነው።
የሥራ ውሉ የሚቋረጥባቸው ሁኔታዎች በAዋጁ በዝርዝር የተመለከቱ በመሆናቸው ያንን ደግሞ መዘርዘሩ Aስፈላጊ Aይደለም። የሥራ ውል በተለያዩ ምክንያቶች ሲቋረጥ የሚኖረው ውጤትም Eንደዚሁ በሕጉ በዝርዝር ተመልክቷል። በተለይም ለሰራተኛው ላጠበቁ የሚገቡ የተለያዩ ጥቅማጥቅሞችና መብቶች በAዋጅ ቁ. 337/96 በምEራፍ ሦስት በተለይም በዘርፍ Aንድ' ሁለት Eና ሦስት ተመልክተዋል። ከነዚህም ውስጥ የሥራ ስንብት ክፍያ” በሚመለከት የተቀመጠው ድንጋጌ Aንቀጽ 39 ጠቅላላ ሁኔታን የሚዘረዝር ሲሆን ከ’ዚህም ዝርዝር ሁኔታዎች መረዳት የሚቻለው የሥራ ስንብት ክፍያን የማግኘት ጉዳይ የሁሉም የሥራ ውል መቋረጥ ውጤት ሳይሆን ለውስንና የተገደቡ ምክንያቶች ብቻ መሆኑን መረዳት Aስፈላጊ ነው።
በመሰረቱ የዚህ ሕግ ድንጋጌ መንፈስ ቀደምት ከነበረው Aዋጅ ቁጥር 42/85 የተለየ ይዘት ያለው መሆኑን ማጤን Aስፈላጊ ይሆናል። በAዋጅ ቁ. 42/85 Aንቀጽ 39/1/ መሰረት “የሙከራ ጊዜውን የጨረሰና በAዋጁ ድንጋጌዎች መሰረት የሥራ ውሉ የተቋረጠበት ሰራተኛ ከAሰሪው የሥራ ስንብት ክፍያ የማግኘት መብት” Eንዳለው ተደንግጓል። ይህ ሁኔታ በማናቸውም የሥራ 313 314 ውል መቋረጥ LÃ ተፈጻሚነት ያለው መሆኑን መረዳት ይቻላል። በAንፃሩ Aዋጅ l. 377/96 ግን የሥራ ስንብት ክፍያ ላከፈል የሚችለው የሥራ ውሉ በማናቸውም ምክንያት ለተቋረጠበት ሰራተኛ ሁሉ ሳይሆን በዚህ Aዋጅ Aንቀጽ 39/1/ሀ-ረ/ Eና በማሻሻያው Aዋጅ ቁ 494/98 Aንቀጽ 2 /ሰ-ቀ/ በተዘረዘረው ምክንያት ብቻ Eንደሆነ ተመልክቷል። Aሁን ወደተያዘው ጉዳይ ስንመለስ የተጠሪ የሥራ ውል የተቋረጠው ተጠሪው ያለ Aመልካች /Aሰሪ/ ፈቃድ ከAንድ ወር ላላነሰ ጊዜ ከሥራው ገበታ በመጥፋቱ መሆኑ ተረጋግጧል። ይህ ሁኔታ መኖሩ ከተረጋገጠ በAዋጅ ቁ. 377/96 Aንቀጽ 27/1/ለ መሰረት ተጠሪ ያለማስጠንቀቂያ የሥራ ውሉ ላቋርጥ Eንደሚችል ተደንግጓል። ይህ ሁኔታ ደግሞ የሥራ ውሉ መቋረጥ ሕጋዊ መሆኑን ያመለክታል።
ከዚህ Aንፃር የሥራ ¨<M u²=I U¡”Áƒ c=s[Ø ÖY^ ስንብት ክፍያ ላፈጸም የሚችልuƒ ሁኔታ ከላይ በተመለተው የAዋጁ Eና የማሻሻያው ድንጋጌዎች ውስጥ የተካተተ Aይደለም።
በመሆኑም የሥር ፍ/ቤቶች የAዋጅ l. 377/96” መንፈስና ይዘት በAግባቡ ሳያጠኑት በAዋጅ 42/85 የነበረውን ይዘት በመከተል Aሁን ለቀረበው ክርክር የሰጡት ውሣኔ የሕግ ድጋፍ ያለው ሆኖ Aላገኘነውም። ስለሆነም በሥር ፍ/ቤቶች ውሣኔ የሥራ ውሉ መቋረጥ ሕጋዊ መሆኑ ከተረጋገጠ በኋላ የስንብት ክፍያን በተመለከተ በAዋጅ 377/96 Aንቀጽ 39 ከነማሻሻያው uተመለከቱት ዝርዝር ምክንያቶች ውስጥ ያልተካተተን ሁኔታ መሰረት Aድርገው የስራ ስንብት ክፍያ ለተጠሪው Eንዲከፈል መወሰናቸው መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት ሆኖ Aግኝተነዋል። በልላ በኩል የዓመት Eረፍት ክፍያን በተመለከተ በAመልካች በኩል የቀረበ Aቤቱታ ስለልለ ውሣኔውን Aልመረመርነውም።
No topics extracted.
ው ሣ ኔ
Aመልካች የሥራ ስንብት ክፍያ ለተጠሪ ላከፍል Aይገባም ብለናል።
የጎንደር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የመዝገብ ቁ. A7868 ግንቦት 14 ቀን 1998 ዓ.ም. የሰጠው ውሣኔ Eና የሰሜን ጎንደር ከፍተኛ ፍ/ቤት በመዝገብ