No summary available.
ኀዳር 1A ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ፍስሐ ወርቅነህ ሐጎስ ወልዱ ሒሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- ጥቁር Aባይ ትራንስፖርት - ዘርU ኃይሉ ቀረበ።
ተጠሪ፡- ደሳለኝ Aብርሃ - ጠበቃ ማስረሻ በላይ ቀረበ።
መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
ለሰበር Aቤቱታው መነሻ የሆነው ጉዳይ በAሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ Aዋጅ ቁ. 377/96 መሰረት የሚታይን ክርክር የሚመለከት ነው። ክርክሩ በተጀመረበት በAማራ ብ/ክ/መ/ በኮምቦልቻ ወረዳ ፍ/ቤት ከሣሽ የነበረው ተጠሪ ከAመልካች ጋር የነበረው የሥራ ውል ከሕግ ውጭ የተቋረጠበት መሆኑን በመግለጽ ወደ ስራው Eንዲመለስ፤ ይህ ካልተቻለም በሕጉ መሰረት ልዩ ልዩ ክፍያዎች Eንዲከፈሉትና Eንዲሰናበት ይወሰንለት ዘንድ ጠይቆAል። የወረዳው ፍ/ቤትም ክርክሩን ከሰማ በኋላ፣ የሥራ ውሉ የተቋረጠው ከሕግ ውጪ ነው።
ስለዚህም ከሣሽ የጠየቀውን ጥቅማ ጥቅም ተከፍሎት ይሰናበት ሲል ወስኖAል። በልላ በኩል ደግሞ Aመልካች ውሣኔውን በመቃወም ለደቡብ ወሎ መስተዳድር ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ይግባኝ በማቅረቡ በዚህ ይግባኝ ደረጃም ክርክሩ ተሰምቶAል። በመጨረሻም ፍ/ቤቱ በወረዳው ፍ/ቤት የተሰጠውን ውሣኔ በማሻሻል Eና የተጠሪው ከውሳኔው በፊት መሞቱን ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት Aመልካች የሥራ ውሉ ከሕግ ውጪ ለተቋረጠበት ተጠሪ ጥገኞች በAሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ Aዋጅ ቁ. 377/96 Aንቀጽ 39/2/ለ/ Eና 11A/3/ መሰረት ታስቦ የሥራ ስንብት ክፍያ ይሰጣቸው በማለት ወስኖAል። የሰበር Aቤቱታው የቀረበው በዚሁ ላይ ነው።
309 310 Aመልካች ሰኔ 8 ቀን 98 ዓ.ም. በፃፈው ማመልከቻ የሥር ፍ/ቤት ለተጠሪ ጥገኞች Eንዲከፈል ያሉት ገንዘብ በሕጉ የተቀመጡትን ድንጋጌዎች መሰረት ያደረገ Aይደለም። በገንዘቡ Aሰላል ረገድ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሟል በማለት Aቤቱታውን Aቅርቧል። Eኛም ይህን Aቤቱታ መሰረት በማድረግ የተጠሪውን ወራሾች /ጥገኞች/ Aስቀርበን ክርክሩን ሰምተናል።
በመቀጠልም ክርክሩን Aቤቱታ ከቀረበበት ውሣኔ Eና ከሕጉ ጋር Aገናዝበን መርምረናል።
Eንደምንመለከተው ለክርክሩ Aወሳሰን ተገቢነት ያለው ሕግ የAሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ Aዋጅ ቁ. 377/96 ነው። መወሰን ያለበት ነጥብም የተጠሪ የሥራ ውል የተቋረጠው ከሕግ ውጪ ነው በመባሉ ምክንያት ለጥገኞቹ የሚከፈለው ክፍያ የሚሰላው Eንድት ነው? የሚለው ነው። የሙከራ ጊዜውን የጨረሰ ሰራተኛ ሕግ ከደነገገው ውጪ በAሰሪው Aነሳሽነት የሥራ ውሉ ሲቋረጥ የሥራ ስንብት Eና ካሣ የሚከፈለው በAዋጁ Aንቀጽ 4A መሰረት ነው። ሰራተኛው ክፍያው ሳይፈጸምለት የሞተ ከሆነ ደግሞ በAዋጁ Aንቀጽ 11A/2/ ለተመለከቱት ጥገኞቹ Eንደሚከፈል በAንቀጽ 39/2/ ተመልክቶAል።
ሕጉ የዘረጋው Aሰራር ይህን በመሰለ ሁኔታ በግልጽ የተቀመጠ ነው። የሥር ፍ/ቤቱ የተከተለው Aካሄድ ግን ከዚህ የወጣ ነው። ክፍያውን ያሰላው ሰራተኛው /ሟች/ በሥራ ላይ በደረሰበት ጉዳት ምክንያት Eንደሞተ በመቁጠር ነው። ፍ/ቤቱ በዋቢነት የጠቀሰው Aንቀጽ 11A/3/ የሚገኘው “በሥራ ላይ ለሚደርሱ ጉዳቶች ስለሚሰጡ ክፍያዎች” በሚለው በAዋጁ በምEራፍ ሦስት ስር ነው። Aንቀጽ 11A/2/ በAንቀጽ 39/2/ የተጠቀሰውም በሥራ ውል ከሕግ ውጪ መቋረጥ የተነሳ የሚከፈለው ክፍያም በስራ ላይ ለሚደርሱ ጉዳቶች በሚሰጡት ክፍያዎች ዓይነት ይሰላል ለማለት ታስቦ ሳይሆን፣ የሟች ጥገኞች ተዘርዝረው የሚገኙት በAንቀጽ 11A/2/ በመሆናቸው ነው። ስናጠቃልለው ከሕግ ውጪ የሥራ ውሉ የተቋረጠበት ሰራተኛ በሞተ ጊዜ ለጥገኞቹ ክፍያ የሚፈጸመው በAዋጁ Aንቀጽ 39/2/ Eና 4A መሰረት Eንጂ በAንቀጽ 11A/3/ መሰረት Eንዳልሆነ በሕጉ በግልጽ ተመልክቶ ስለሚገኝ Aቤቱታ የቀረበበት ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት ነው ለማለት ችለናል።
ው ሣ ኔ
A8881 ሚያዝያ 3A ቀን 1998 ዓ.ም. ለተጠሪ ጥገኞች የሚሰጠውን ክፍያ በተመለከተ የሰጠው ውሣኔ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁ. 348/1/ መሰረት ተሻሽሎAል።
ለተጠሪ ጥገኞች የሚሰጠው ክፍያ መሰላት ያለበት በAዋጁ Aንቀጽ 39/2/ Eና 4A መሰረት ነው ብለናል።
No topics extracted.
በዚህ ክርክር /የሰበር/ ምክንያት የደረሰ ወጪና ኪሣራ በተመለከተ ግራ ቀኝ ወገኖች የየራሳቸውን ይቻሉ።
በዚህ ሰበር ችሎት ውሣኔ መሰረት ይፈጸም ዘንድ ለስር ፍ/ቤቶች ይፃፍ። መዝገቡ ይመለስ።
የማይነበብ የAምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት።
ነ/ዓ 311 312
ጥቅምት 2 ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡- Aብዱልቃድር መሐመድ ሐጎስ ወልዱ ተገኔ ጌታነህ ተሻገር ገ/ሥላሴ ብርሃኑ Aመነው Aመልካች፡- የIትዮጵያ ልማት ባንክ - ነገረ ፈጁ Aቶ ታምራት ታለጌታ።
ተጠሪ፡- Aቶ Aብራራው ከፍያለው - ቀረቡ።
መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
መዝገቡ ለሰበር ችሎት የቀረበው የሥራ ውል በሕጋዊ ምክንያት በተቋረጠ ጊዜ Aሰሪው የሥራ ስንብት ክፍያ Eንድከፍል በሕግ ከተደነገገው ውጪ በሥር ፍ/ቤቶች የተሰጠው ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት Eንዲታረም ሲል Aመልካች ሰኔ 16 ቀን 1998 ዓ.ም. ያቀረበውን Aቤቱታ መሰረት በማድረግ ነው። የሰበር ችሎትም መዝገቡን ከመረመረ በኋላ የሥራ ውሉ የተቋረጠው ከAሰሪ /Aመልካች/ ፈቃድ ውጪ ተጠሪ ከስራ ገበታው ላይ በመጥፋቱ መሆኑ በሥር ፍ/ቤት ተረጋግጦ Eያለ የሥራ ስንብት ክፍያ Eንዲከፈለው መወሰኑ በሕጉ Aግባብ ስለመሆኑ ለማጣራት ያስቀርባል ተብሎ ግራ ቀኙ ቀርበው ክርክራቸውን Aሰምቷል።
በዚሁ መንፈስ መዝገቡ ተመርምሯል። በሥር ፍ/ቤት Eንደተረጋገጠው የሥራ ውሉ የተቋረጠው ተጠሪ ከAንድ ወር በላይ በገዛ ፈቃዱ ከሥራ ገበታው ላይ በመቅረቱ ምክንያት መሆኑ በሥር ውሣኔ ተመልክቷል። ይህ መሆኑ ከተረጋገጠ Aመልካች የሥራ ውሉን ለማቋረጥ ሕጋዊ ምክንያት Aለው። የሥር ፍ/ቤትም የሥራ ውሉ የተቋረጠው በሕጋዊ ምክንያት መሆኑን ተቀብሎታል።
የሥር ፍ/ቤት የሥራ ውል የተቋረጠው በተጠሪ ጥፋት መሆኑን ካረጋገጠ በኋላ የሥራ ስንብት ክፍያ ለተጠሪ Eንዲከፈል ሲወስን መሰረት ያደረገው የሕግ ድንጋጌ Aዋጅ ቁ. 377/96 Aንቀጽ 4A /2/ መሆኑን በውሣኔው ተመልክቷል።
Aመልካች ይህ የስራ ስንብት ክፍያ ውሣኔ ሕጉን መሰረት ያደረገ Aይደለም Eና መሰረታዊ የሕግ ስህተት ነው ሲል ለከፍተኛው ፍ/ቤት ይግባኝ Aቅርቦ የነበረ ቢሆንም ከፍተኛው ፍ/ቤት የወረዳውን ፍ/ቤት ውሣኔ Aጽንቷል።
በዚህ ሰበር ችሎት ላታይ የተፈለገው መሰረታዊ ነጥብ የሥራ ውሉ በሕጋዊ ሁኔታ ከተቋረጠ ለሰራተኛው የሚከፈል የስራ ስንብት ክፍያ ስለመኖሩ በሕጉ የተመለከተውን ማገናዘብ Aስፈላጊነት Eና የሥር ፍ/ቤት Aቋም Aግባብነትን ነው።
የሥራ ውሉ የሚቋረጥባቸው ሁኔታዎች በAዋጁ በዝርዝር የተመለከቱ በመሆናቸው ያንን ደግሞ መዘርዘሩ Aስፈላጊ Aይደለም። የሥራ ውል በተለያዩ ምክንያቶች ሲቋረጥ የሚኖረው ውጤትም Eንደዚሁ በሕጉ በዝርዝር ተመልክቷል። በተለይም ለሰራተኛው ላጠበቁ የሚገቡ የተለያዩ ጥቅማጥቅሞችና መብቶች በAዋጅ ቁ. 337/96 በምEራፍ ሦስት በተለይም በዘርፍ Aንድ' ሁለት Eና ሦስት ተመልክተዋል። ከነዚህም ውስጥ የሥራ ስንብት ክፍያ” በሚመለከት የተቀመጠው ድንጋጌ Aንቀጽ 39 ጠቅላላ ሁኔታን የሚዘረዝር ሲሆን ከ’ዚህም ዝርዝር ሁኔታዎች መረዳት የሚቻለው የሥራ ስንብት ክፍያን የማግኘት ጉዳይ የሁሉም የሥራ ውል መቋረጥ ውጤት ሳይሆን ለውስንና የተገደቡ ምክንያቶች ብቻ መሆኑን መረዳት Aስፈላጊ ነው።
በመሰረቱ የዚህ ሕግ ድንጋጌ መንፈስ ቀደምት ከነበረው Aዋጅ ቁጥር 42/85 የተለየ ይዘት ያለው መሆኑን ማጤን Aስፈላጊ ይሆናል። በAዋጅ ቁ. 42/85 Aንቀጽ 39/1/ መሰረት “የሙከራ ጊዜውን የጨረሰና በAዋጁ ድንጋጌዎች መሰረት የሥራ ውሉ የተቋረጠበት ሰራተኛ ከAሰሪው የሥራ ስንብት ክፍያ የማግኘት መብት” Eንዳለው ተደንግጓል። ይህ ሁኔታ በማናቸውም የሥራ 313 314