No summary available.
ጥቅምት 19 ቀን 2AAA ዓ.ም ዳኞች፡- ፍስሐ ወርቅነህ ዳኜ መላኩ ደስታ ገብሩ Aማረ Aሞኜ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- የIትዮጵያ ቴልኮሚኒኬሽን ኮርፖሬሽን ተጠሪዎች፡- 1ኛ/ Aቶ በቀለ ኩምሳ 2ኛ/ Aቶ Oላኒ ግዛው 3ኛ/ Aቶ ሰቦቃ ሙለታ መዝገቡ ተመርምሮ የሚተለው ፍርድ ተሰጥቷል።
በዚህ መዝገብ ለሰበር የቀረበው ጥያቄ ለሥራ መሪ ላከፈል የሚገባ ውዝፍ ደመወዝ ስለመኖር Aለመኖሩ የሚመለከት ነው።
ከሣሾች የሆኑት የAሁኑ ተጠሪዎች በIትዮጵያ ቴልኮሚኒኬሽን ኮርፖሬሽን ተቀጥረን በየሥራ ክፍላችን በሥራ መሪነት በማገልገል ላይ Eያለን ድርጅቱ ያለAግባብና ከሕግ ውጭ የሥራ ውላችንን በማቋረጥ ከሥራ Eንድንሰናበት ያደረገ በመሆኑ ሥራ ካቋረጥንበት ጊዜ ጀምሮ ያለውን ውዝፍ ደመወዝ ለEያንዳንዳችን በመክፈል ወደ ሥራ ላመልሰን ይገባል በሚል ያቀረቡትን ክስና ክርክር በመጀመሪያ ያየው የፍድራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ድርጅቱ የሥራ መሪዎችን በሚመለከት ካወጣው መመሪያ ውጭ የሥራ ውላቸውን በማቋረጥ ያለAግባብ ከሥራ Eንዲሰናበቱ Aድርጓል በማለት ወደ ሥራ Eንዲመልሣቸውና ሥራ ካቋረጡበት ጊዜ ጀምሮ ለEያንዳንዳቸው ደመወዛቸውን Eንዲከፍል የወሰነ ሲሆን ተከሣሽ የሆነው የAሁኑ Aመልካች በዚህ ውሣኔ ቅር በመሰኘት ለፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ይግባኝ ላያቀርብ የቻለ ቢሆንም ክርክሩን በመጀመሪያ ደረጃ ያየው ፍ/ቤት የሰጠው ውሣኔ ጉድለት የለበትም በሚል ይግባኙን ሣይቀበለው ቀርቷል።
የሰበር Aቤቱታውም በዚህ ምክንያት የቀረበ ነው።
Aመልካች የሥራ መሪዎች ለሆኑት ለAሁ” ተጠሪዎች በተለይ ውዝፍ ደመወዝ በመክፈል ወደ ሥራ Eንዲመልሣቸው በሚል የተሰጠው ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈፀመበት ነው የሚልበትን ምክንያት ነሐሴ 26 ቀን 1997 ዓ.ም በተፃፈ ማመልከቻ ገልጾ Aቅርቧል።
Aቤቱታው ተመርምሮ ለሥራ የሚከፈል ውዝፍ ደመወዝ የመኖር Aለመኖሩ ጉዳይ ለሰበር ችሎት ቀርቦ Eንዲታይ በመባሉ የAሁኑ ተጠሪዎች Eንዲቀርቡ ተደርጎ ክርክሩ ተሰምቷል።
በAመልካች በኩል የቀረበው ክርክር ተጠሪዎች የሥራ ውላቸው ተቋርጦ ሣይሰሩ ለቆዩበት ጊዜ ውዝፍ ደመወዝ Eንዲከፈላቸው የጠየቁትም ሆነ የፍድራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ላከፍላቸው ይገባል ብሎ የወሰነው Aሰሪው ድርጅት የሥራ መሪዎችን በሚመለከት ካወጣው የAስተዳደር መመሪያ ጋር የሚጋጭ ነው። ለሥራ መሪ ውዝፍ ደመወዝ Eንዲከፈል የሚያዝ ሕግም ሆነ የAስተዳደር መመሪያ የለም። ደመወዝ የሚከፈለው በሥራ ውል መሰረት ለተሰራ ሥራ ነው። ተጠሪዎች የሥራ ውላቸው ተቋርጦ ተሰናብተው በነበረበት ወቅት ለድርጅቱ ያከናወኑት ሥራ ስለልለ ላከፈላቸው የሚገባ ደመወዝ Aይኖርም። የሥራ መሪ የሥራ ውል ያለAግባብ ወይም ከሕግ ውጭ ተቋርጧል በሚል Eንኳን ውዝፍ ደመወዝ ይከፈለዋል የሚል ሕግ የለም የሚል ነው።
በተጠሪዎች በኩል ያለው ክርክር ደግሞ ሥራችንን በAግባቡ በማከናወንና በመፈፀም ላይ Eያለን Aሰሪው ድርጅት ካለው ሕግና መመሪያ ውጭ ከሥራችን በማፈናቀል Eንዳንሰራ Aድርጎ ላቆየበት ጊዜና ለደመወዛችን Aለመከፈል ምክንያት ተጠያቂው Aመልካቹ ድርጅት ስለሆነ ውዝፍ ደመወዛችንን የማይከፍልበት ምክንያት የለም። ውዝፍ ደመወዝ ለሥራ መሪዎች Aይከፈልም ብሎ የሚከለክል ሕግም የለም። የAሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ 299 300 Aዋጅ ቁጥር 377/96 Aንቀጽ 54(2) ያለAግባብ የሥራ ውሉ ለተቋረጠበት ሰራተኛ የ12 ወር ውዝፍ ደመወዝ Eንዲከፈለው ፍ/ቤት መወሰን Eንደሚችል ስለሚያስረዳ ይኼው በትርጉም ተፈፃሚ ላሆን ይችላል። ክርክሩን በመጀመሪያ ደረጃ ያየው ፍ/ቤት ውዝፍ ደመወዝ ተከፍሎAቸው ወደስራ ላመለሱ ይገባል uTKƒ ¾cÖ¨< ¨<d’@ የሚታይበት የህግ ስህተት የለም በሚል የቀረበ ነው።
ችሎቱም ጉዳዩን ከሕጉ ጋር በማገናዘብ መርምሯል።
በዚህም መሰረት በቀረበው ጉዳይ ከሕጉ Aንፃር መወሰን የሚገባው ዋናው ነጥብ የሥራ ውሉ ተቋርጧል ተብሎ ከሥራ ተሰናብቶ ለቆየ የሥራ መሪ Aሰሪው ድርጅት ውዝፍ ደመወዝ ለመክፈል የሚገደድበት የሕግ ምክንያት Aለ ወይንስ የለም? ለሥራ መሪ ውዝፍ ደመወዝ ይከፈል ለማለት የሕግ መሰረቱ ምንድነው? የሚለው ጥያቄ መሆኑን ለመገንዘብ ተችሐል።
ለሰበር ችሎት Aቤቱታው የቀረበበት ምክንያት የውዝፍ ደመወዝ ጥያቄ” በሚመለከት ስለሆነ በዚህ መዝገብ የAሁ” ተጠሪዎች ወደ ሥራ Eንዲመለሱ ተብሎ የተወሰነው በAግባቡ መሆን Aለመሆኑን መመረመር Aስፈላጊ Aይደለም። መመርመር የሚገባው የውዝፍ ደመወዝ ጥያቄ ብቻ ነው።
ለሥራ መሪ የሚከፈል ውዝፍ ደመወዝ መኖር Aለመኖሩን በተመለከተ Aንድ ተከራካሪ ወገን በሕግ ይገባኛል ብሎ የሚጠይቀው መብት ከሕግ ወይም ከውል የመነጨ መሆን ይኖርበታል። ፍርድ ቤትም ለAንድ ተከራካሪ ወገን Eንዲህ ዓይነት መብት ይገባዋል ብሎ የሚሰጠው ውሣኔ በሕጉ የሚደገፍና ሕጋዊ መሰረት ያለው መሆን Eንዳለበት ይታመናል። በዚህም ጉዳይ የሥራ መሪዎች ሆነው የተገኙት የAሁ” ተጠሪዎች Aሰሪው ድርጅት የሥራ ውላቸው ተቋርጧል ብሎ ከሥራ በማሰናበቱ ምክንያት ሣይሰሩ ለቆዩበት ጊዜ ውዝፍ ደመወዝ ላከፈለን ይገባል በሚል ያቀረቡት ጥያቄና ክርክር በሕጉ በኩል ተቀባይነት ያለው መሆን Aለመሆኑና የሕግ መሰረት ላኖረው መቻል Aለመቻሉ ሲመረመር በመጀመሪያ ደረጃ ተጠሪዎች የሥራ መሪዎች መሆናቸው ስለተረጋገጠ በAሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ Aዋጅ ቁጥር 377/96 የሚሸፈኑ Aይደሉም። በዚህ ሕግ የማይሸፈን የሥራ መሪ የሚያቀርበው ወደ ሥራ የመመለስ ጥያቄም ሆነ የውዝፍ ደመወዝ ጉዳይ ስለAሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ በሚመለከተው ሕግ መሰረት ታይቶ የሚወሰን ባለመሆኑ ተጠሪዎች Aሰሪው Aካል የሥራ ውሉን ከሕግ ውጭ በማቋረጥ ላባረረው ሰራተኛ ፍርድ ቤት ውዝፍ ደመወዝ ተከፍሎት ወደ ሥራ Eንዲመለስ በAሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ Aዋጅ መሰረት መወሰን ይችላል በሚል ያቀረቡት ክርክር ተቀባይነት የለውም። የተጠቀሰው የAሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ Aዋጅ በEንዲህ Aይነቱ ጉዳይ ተፈፃሚነት Aይኖረውም።
No topics extracted.
ክርክሩን በመጀመሪያ ደረጃ ያየው ፍርድ ቤት የሥራ መሪ የሆኑት የAሁ” ተጠሪዎች ፈጽመዋል የተባለው ጥፋት ወይም ታይ}¨<ባቸዋል የተባሉት የሥራ ድክመቶችና ጉድለቶች የሥራ ውላቸው ተቋርጦ ከሥራ Eንዲባረሩ ለማድረግ የሚያስችሉ Aይደሉም፤ Aሰሪው ድርጅት የወሰደው Eርምጃ ተቀባይነት የልለው ነው በማለት ወደ ቀድሞ ሥራቸው Eንዲመልሣቸው፣ ላልሰሩበት ጊዜም ውዝፍ ደመወዛቸው ታስቦ Eንዲከፈላቸው የወሰነው የIትዮጵያ ቴልኮሚኒኬሽን ኮርፖሬሽን በየካቲት ወር 1993 ዓ.ም ያወጣውን የሥራ መሪዎች የAስተዳደር መመሪያ መሰረት በማድረግ ሲሆን መመሪያው ደግሞ ሲታይ የሥራ ውሉ ያለAግባብ ተቋርጦ ከሥራ Eንዲሰናበት የተደረገ የሥራ መሪ ወደ ሥራ Eንዲመለስ ሲደረግ ላልሰራበት ጊዜ ውዝፍ ደመወዝ ታስቦ ይከፈለዋል Aይልም። መመሪያው ለሥራ መሪ የሚከፈል ውዝፍ ደመወዝ ስለመኖሩ በግልጽ የሚያስረዳው ነገር ስለልለ በድርጅቱ በኩል የወጣው መመሪያ የሥራ መሪን የውዝፍ ደመወዝ ጥያቄ የሚደግፍ Aይደለም። የፍርድ ቤቱም ውሣኔ የAስተዳደር መመሪያውን የተመረኮዘ ነው የሚባል Aይደለም።
በልላም በኩል ጉዳዩ በ1952 ዓ.ም በወጣው የፍትሐብሕር ሕግ Aምስተኛ መጽሐፍ ክፍል "ስለሥራ ውል በጠቅላላው" በሚለው ሥር ከተፃፉ ድንጋጌዎች Aንፃር ሲታይ የዚሁ ሕግ ቁጥር 2573 Aሰሪው ያለበቂ ምክንያት 301 302 የሥራ ውሉን ቀሪ በማድረግ ወይም Aላድስም በማለት ሰራተኛው ከሥራ Eንዲሰናበት ሲያደርግ ሰራተኛው ኪሣራ የማግኘት መብት ያለው መሆኑን ይደነግጋል። የኪሣራውን መጠን በተመለከተም ቁጥር 2574(2) ሰራተኛው ባለፈው ሦስት ወር ከተቀበለው ደመወዝ ላበልጥ Eንደማይችል ያስረዳል።
በዚህ መዝገብ በቀረበው ጉዳይ ደግሞ የAሁኑ ተጠሪዎች ወደ ሥራ Eንዲመለሱ ተወስኖ በሥራ ላይ የሚገኙ መሆናቸውን በክርክሩ ላይ ስለገለፁ ከላይ የተጠቀሰው ከሥራ ለተሰናበተ ሰራተኛ ስለሚሰጥ ኪሣራ የሚደነግገው የፍትሐብሕር ሕግ ለዚህ ጉዳይ ላያገለግል Aይችልም። ይህ ሕግ ሰራተኛው ውዝፍ ደመወዝ ተከፍሎት ወደሥራው ይመለስ ብሎ ለመወሰን የሚያስችል Aይደለም። ሕጉ Eስከመጨረሻው ከሥራ ተሰናብቶ ለሚቀር ሰራተኛ Aሰሪው ላከፍለው ስለሚገባው ኪሣራ የሚመለከት በመሆኑ ወደሥራ ይመለሱ ለተባሉት ለAሁኑ ተጠሪዎች Aሰሪው ድርጅት በዚህ ሕግ መሰረት ኪሣራ ላከፍላቸው ይገባል ላባል Aይችልም። በAጠቃላይ ወደ ሥራ ይመለሱ የተባሉት የAሁ” ተጠሪዎች የሥራ ውላቸው ተቋርጧል በሚል ምክንያት ሥራ ላይ ላልነበሩበት ጊዜ ውዝፍ ደመወዝ ይከፈላቸው ብሎ ለመወሰን የሚያስችል ሕግ Aልተገኘም።
የሥር ፍ/ቤት የሥራ ውላቸው ተቋርጧል ተብሎ በAሰሪው ድርጅት ሥራ ላይ ተሰማርተው ላልቆዩት የሥራ መሪዎች ላልሰሩበት ጊዜ Aሰሪው ውዝፍ ደመወዝ ላከፍላቸው ይገባል uTKƒ ¾cÖ¨< ¨<d’@ የሕግ መሰረት የልለው ነው። በዚህ ረገድ የተሰጠው ውሣኔም መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት ሆኖ ተገኝቷል።
ው ሣ ኔ
በዚህ መዝገብ የተሰጠው ውሣኔ የሥር ፍ/ቤት የAሁ” ተጠሪዎች ወደ ሥራ ይመለሱ በሚል የሰጠውን ውሣኔ ክፍል Aይነካም፡ 2. በዚህ ክርክር ምክንያት የደረሰውን ወጪና ኪሣራ ይቻቻሉ።
የፍርዱ ግልባጭ ይተላለፍ።