No summary available.
ኀዳር 3 ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ጌታቸው ምህረቱ Aሰግድ ጋሻው ሒሩት መለሰ Aብዱራሂም Aህመድ Aመልካች፡- የIትዮጵያ ኤልክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን - ነገረ ፈጅ ልUል ሰገድ ቀረቡ።
ተጠሪ፡- Eነ Aቶ ከበደ ቱሉ /6 ሰዎች/
በዚህ መዝገብ የቀረበው ጉዳይ የጀመረው በሐረሪ መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ነው። ተጠሪዎች ለፍ/ቤቱ ባቀረቡት ክስ Aመልካች መስሪያ ቤት ያላግባብ ከስራ ስላሰናበታቸው ሕጉ የሚፈቅድላቸውን ክፍያዎች Aመልካቹ Eንዲከፍላቸው ጠይቀዋል። Aመልካች ለቀረበበት ክስ በሰጠው መልስ ተጠሪዎች በጡረታ የተገለሉ ሰራተኞች ሲሆኑ የተቀጠሩትም ለተወሰነ ጊዜ ነው። የስራ ውሉ የተቋረጠው ተጠሪዎች ለAሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ ወሳኝ ቦርድ ክስ Aቅርበው ከጡረታ Aበል Eና ከደሞዛቸው Aንዱን Eንዲመርጡ ተወስኖ በዚህ መሰረት ተጠይቀው ጡረታ Aበሉን በመምረጣቸው ነው። ዘላቂ የጡረታ Aበል ክፍያ ያለው ሰራተኛ በA/ቁ 88/86 Eና 42/85 Aንቀጽ 39 መሰረት የስንብት ክፍያ Aይከፈለውም በማለት ተከራክሯል። ፍ/ቤቱም በA/ቁ 42/85 Aንቀጽ 1A መሰረት የተቀጠሩ መሆናቸውን Aመልካች ስላላስረዳ ላልተወሰነ ጊዜ የተቀጠሩ ሰራተኞች ናቸው። የጡረታ Aበላቸውን ስለመምረጣቸው Aላስረዳም። የጡረታ Aበል ያለው ሰራተኛ ተጨማሪ ስራ Eንዳይሰራ Aልተከለከለም። ስንብቱ ሕገወጥ ነው በማለት የተለያየ ክፍያ Eንዲከፈላቸው ወስኗል። ይግባኝ የቀረበለት የሐረሪ ከፍተኛ ፍ/ቤት መልስ ሰጪዎችን ሳይጠራ ይግባኙን ሰርዞታል።
የAሁኑ የሰበር Aቤቱታም የቀረበው በዚህ ውሣኔ ላይ ነው።
የAመልካች ቅሬታም ተጠሪዎች የተቀጠሩት ለተወሰነ ጊዜ ብቻ ነው። ይህንንም Aላስተባበሉም። በEድሜ ምክንያት በጡረታ ስለተገለሉ ላልተወሰነ ጊዜ ላቀጠሩ Aይችሉም። የደንብ ልብስ Eና ልሎች ጥቅማ ጥቅሞች በገንዘብ ተተምኖ Eንዲከፈላቸው የሚፈቅድ ሕግ የለም የሚል ነው።
ይህ ችሎትም ተጠሪዎች የጡረታ Aበላቸውን መርጠው ጡረታቸውን ወስደዋል Eየተባለ ከሥራ መሰናበታቸው ከሕግ ውጪ ነው ተብሎ መወሰኑ በAግባቡ መሆን Aለመሆኑን ለመመርመር Aቤቱታው ለሰበር ችሎት ቀርቦ Eንዲታይ Aድርጓል። ግራ ቀኙም ክርክራቸውን በጽሁፍ Aቅርበዋል። ይህ ችሎትም መዝገቡን Eንደሚከተለው መርምሯል።
ከመዝገቡ ተጠሪዎች በAመልካች መ/ቤት የተቀጠሩት Eድሜያቸው ለጡረታ በመድረሱ በጡረታ ከተገለሉ በኋላ መሆኑን ተረድተናል። ጡረታ Aንድ ሰራተኛ Eድሜውን ሙሉ ብቃት ያለው ሰራተኛ ሆኖ Eንደማይቀጥል ከEድሜው መግፋት ጋር የሥራ ውጤታማነቱ Eንደሚቀንስ ስለሚታመን Eድሜውን ሙሉ በተቀጠረበት ስራ ላይ Eንዲቀጥል መደረጉ የAሰሪውን ጥቅም ይጎዳል ተብሎ ስለሚታመን ሰራተኛው ከስራ ተሰናብቶ Aሰሪው ብቃት ያለው ሰራተኛ በቦታው Eንዲተካ ለማስቻል ሰራተኛው በጡረታ የሚገለልበት ስርAት ነው። ተጠሪዎች በዚህ መልኩ የጡረታ EድሜAቸው ደርሶ በጡረታ የተገለሉ ናቸው። ምንም Eንኳን በጡረታ የተገለለ ሰው ስራ መስራት Aይችልም የሚባል ባይሆንም Aንድ Aሰሪ በጡረታ የተገለለን ሰራተኛ በድጋሚ ላልተወሰነ ጊዜ ቀጥሮ ያሰራል ለማለት Aይቻልም። ከዚህ በተጨማሪ ተጠሪዎች ራሳቸው ለAሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ ወሳኝ ቦርድ ባቀረቡት ክስ ለተወሰነ ጊዜ መቀጠራቸውን Aምነው ለቋሚ ሰራተኛ የተጨመረው ደሞዝ ለEነሱም Eንዲጨመርላቸውና በልሎችም ጥያቄዎች ላይ ክስ Aቅርበው የነበረ መሆኑን ተረድተናል። Eንግዲህ በAንድ በኩል ተጠሪዎች የተቀጠሩት ለተወሰነ ጊዜ መሆኑን Aምነው ሲከራከሩ የነበረ መሆኑ በልላ በኩል ደግሞ Eድሜያቸው ለጡረታ ደርሶ ከስራ የተሰናበቱ መሆኑ ተዳምሮ ሲታይ Aመልካች ተጠሪዎችን የቀጠረው ላልተወሰነ ጊዜ ነው ለማለት Aይቻልም። የስር ፍ/ቤቶችም ተጠሪዎች የተቀጠሩት ላልተወሰነ ጊዜ ስለሆነ ስንብቱ ሕገወጥ ነው በማለት የደረሱበት መደምደሚያ ስህተት ሆኖ ተገኝቷል።
ለተወሰነ ጊዜ የተቀጠረ ሰራተኛም የተወሰነው ጊዜ ሲያበቃ ላሰናበት Eንደሚችል በA/ቁ. 42/85 Aንቀጽ 24/1/ ተመልክቷል። ለተወሰነ ጊዜ የተቀጠረ ሰራተኛ የተወሰነው ጊዜ ከማብቃቱ በፊት የስራ ውሉ ያለበቂ ምክንያት ከተቋረጠ ግን ሰራተኛው የውሉ ጊዜ ወይም ስራ Eስኪያቅ ቢቆይ ኖሮ ያገኝ የነበረውን ደሞዝ የሚያሕል ደሞዝ Eንደሚከፈለው በAዋጁ Aንቀጽ 43/4/ለ/ ተመልክቷል። ተጠሪዎቹ ደግሞ የተሰናበቱት የውሉ ጊዜ ከማብቃቱ 15 ቀናት በፊት መሆኑን Aመልካች ራሱ Aምኗል። Aመልካች ከተጠሪዎች ጋር ባደረግነው የስራ ውል ላይ በተስማማነው መሰረት በA/ቁ. 42/85 Aንቀጽ 32/2/ መሰረት የ1 ወር ማስጠንቀቂያ በመስጠት ማቋረጥ Eችላለሁ ሲል ተከራክሯል። ነገር ግን ተፈፃሚነት ያለው Aመልካች የጠቀሰው Aንቀጽ ሳይሆን Aንቀጽ 35/2/ ሲሆን ይህም ቢሆን Aመልካቹ የተወሰነው ጊዜ ሳያልቅ ውሉን ለማቋረጥ መብት Aይሰጠውም ይህ ከሆነ ሰራተኞቹ ላከፈላቸው የሚገባው ለቀሪው 15 ቀን ማግኘት የሚገባቸውን ደሞዝ ብቻ ነው።
No topics extracted.
ው ሣ ኔ
የሐረሪ መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ 171/95 በታህሣሥ 12 ቀን 1996 ዓ.ም. በዋለው ችሎት የተጠሪዎች የሥራ ስንብት ሕገ-ወጥ ነው በማለት የካሣ ክፍያ፤ የደንብ ልብስ በገንዘብ ተቀይሮ፤ Eና ክፍያ ለዘገየበት Eንዲከፈላቸው የሰጠው ውሣኔ ተሽሯል።
በልላ በኩል ተጠሪዎች በመጨረሻዎቹ ሁለት ዓመት ያልተጠቀሙበት የAመት Eረፍት በገንዘብ ተቀይሮ Eንዲከፈላቸው Eና 1ኛ Eና 2ኛ ተጠሪዎች ሰርተው ያልተከፈላቸው ቀሪ ደሞዝ Eንዲከፈላቸው የሰጠው የውሣኔ ክፍል ብቻ ጸንቷል።
Aመልካች Kተጠሪዎች ለEያንዳንdž¨< የ15 ቀን ደመዛቸውን ይክፈላቸው።
ወጪና ኪሣራ ይቻቻሉ።