No summary available.
ግንቦት 23 ቀን 1999 ዓ.ም. የሰጠው ትEዛዝ ፀንቷል። ይፃፍ።
ተጠሪ ያቀረቡት ክስ በAዋጅ ቁጥር 337/96 Aንቀጽ 162 መሰረት በይርጋ ቀሪ ሆኗል፤ ይፃፍ።
ወጪና ኪሣራ ግራ ቀኙ ይቻቻሉ።
የማይነበብ የሦስት ዳኞች ፊርማ Aለበት።
ነ/ዓ የሰ/መ/ቁ. 34A11 መጋቢት 25 ቀን 2AAA ዓ.ም ዳኞች፡- ዓብዱልቃድር መሐመድ ሒሩት መለሰ መድህን ኪሮስ ዓላ መሐመድ ፀጋዬ Aስማማው Aመልካች፡- Eልፍነሽ Aማረ - ወኪል ቀረቡ።
ተጠሪ፡- Aቶ ግርማ Aማረ - ቀረቡ።
ለሰበር Aቤቱታው መነሻ የሆነው የሰሜን ሸዋ መስተዳድር ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ነው።
ተጠሪ ለፍ/ቤቱ ባቀረቡት ክስ Aመልካች የጋራ Eናተቸውን የውርስ ሀብት ይዘው ስለሚገኙ የንብረቶቹን .50 (Aርባ ሰባት ሺ ሰባት መቶ ሰላሳ ሰባት ከሃምሳ ) Eንዲከፍላቸው ጠይቀዋል። Aመልካችም በሰጡት መልስ የግራ ቀኙ Eናት የሞቱት ግንቦት 17 ቀን 1987 ዓ.ም ስለሆነ ከሞቱ 11 ዓመት በኋላ የቀረበው ክስ በይርጋ ይቋረጣል በማለት ተከራክረዋል።
ጉዳዩን በመጀመሪያ ያየው ፍ/ቤትም የተጠሪ ጥያቄ የበፍ/ሕ/ቁ. 1AAA/1/ መሰረት በይርጋ ይታገዳል በማለት ክሱን ውድቅ Aድርጓል። ጉዳዩ በይግባኝ የተመለከተው የAማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ጥያቄው የማይንቀሳቀስ ንብረትን የሚመለከት በመሆኑ የፍ/ሕ/ቁ 1AAA/1/ ተፈፃሚነት የለውም ጉዳዩ መታየት የነበረበት ከፍ/ሕ/ቁ. 1AAA/2/ ጋር ተገናዝቦ ነው በማለት የተጠሪ ክስ በይርጋ ስለማይታገድ የሥር ፍ/ቤት በፍሬ ጉዳዩ ላይ Aከራክሮ Eንዲወስን በማለት ወስኗል።
የAሁኑ የሰበር Aቤቱታ የቀረበው በዚህ ውሣኔ ላይ ነው። ይህ ችሎትም ተጠሪ የውርስ ንብረት በመካፈል ከ11 ዓመት በኋላ ያቀረቡት ጥያቄ በይርጋ Aይታገድም መባሉ በAግባቡ መሆን Aለመሆኑን ለመመርመር 281 282 Aቤቱታው ለሰበር ችሎት ያስቀርባል በማለቱ ተጠሪ ቀርበው ጥር 29 ቀን 2AAA ዓ.ም. የተፃፈ መልስ Aቅርበዋል። ችሎቱም መዝገቡን መርምሯል።
ተጠሪ ክስ የመሰረቱት ከEናታቸው በውርስ ላተላለፍላቸው የሚገባውን ቤትና ልሎች ንብረቶች ለመካፈል ነው። የAማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ክስ በይርጋ Aይታገድም ያለው ተጠሪ ያቀረቡት የውርስ ክፍፍል ጥያቄ የማይንቀሣቀስ ንብረትን የሚመለከት በመሆኑ በፍ/ሕ/ቁ. 1AAA/2/ መሰረት በይርጋ ቀሪ የሚሆን Aይደለም በማለት ነው። ይኸው ፍ/ቤቱ የጠቀሰው የፍትሐብሄሩ ድንጋጌ “Eንደዚሁም ሟች ከሞቱበት ወይም ከሣሹ በመብቱ ለመሥራት ከቻለበት ቀን Aንስቶ Aሥራ Aምስት ዓመት ካለፈው በኋላ፤ ከዘር የወረደ ርስት ካልሆነ በቀር የተባለው የውርስ ጥያቄ ክስ በማናቸውም Aስተያየት ቢሆን ተቀባይነት Aያገኝም።” በማለት ይደነግጋል። በመሆኑም በዚህ ድንጋጌ Aኳያ በይርጋ የማይታገደው “ከዘር የወረደ ርስት” መሆኑን መገንዘብ ይቻላል። Eዚህ ላይ ላነሣ የሚገባው ቤት የማይንቀሣቀስ ንብረት በመሆኑ “ርስት” ነው ላባል ይችላል Aይችልም የሚለው ጥያቄ ነው።
በመሆኑም ርስት የሚለው ቃል በፍ/ሕጉ ውስጥ ከተካተቱ ድንጋጌዎች ምን ማለት Eንደሆነ ማየቱ ተገቢ ይሆናል። በፍ/ሕ/ቁ. 113A የማይንቀሣቀc< ንብረቶች የመሬት ርስቶችና ቤቶች ናቸው በማለት የስቀምጣል። ከዚህም ድንጋጌ ርስት የሚለው ቃል መሬትን የሚያመለክት መሆኑን መገንዘብ ይቻላል። Eንደዚሁም ስለ ንብረቶች uሚናገረው የፍ/ብሕር ሕጉ ክፍል የሚገኙት የተለያዩ ድንጋጌዎች ርስትን ከመሬት ጋር የሚያያዙ ሆነው Eናገኛቸዋለን። ከዚህ በተጨማሪ በIትዮጵያ ቋንቋዎች ጥናትና ምርምር ማEከል የተዘጋጀው ¾Aማርኛ መዝገበ ቃላት ርስት የሚለው ቃል “1. ቤተ ዘመድ የሆነ Eያረሰ የሚጠቀምበትና ለተወላጅ በውርስ የሚተላለፍ የመሬት Aጽመ ርስት 2. የግል ወይም የራስ ይዞ የሆነ ቦታ፣ መሬት” በማለት ትርጓሜ ይሰጠዋል። በመሆኑም ከተለያዩ የፍ/ሕጉ ድንጋጌዎችU ሆነ ከAማርኛው ትርጉም ርስት መሬት Eንጂ ቤትን የማይመለከት መሆኑን መገንዘብ ይቻላል።
ወደ ፍ/ሕ/ቁ 1AAA/2/ ስንመጣም “… ከዘር የወረደ ርስት ካልሆነ በቀር …” የሚለው ሀረግ በተለይ ከፍ ሲል ከተገለፀው የAማርኛ ትርጉም Kተወላጅ በውርስ የሚተላለፍ መሬት ŸT>K¨< ጋር የሚጣጣም መሆኑን Eንገነዘባለን። ከዚህ ተነስተን ወደተያዘው ጉዳይ ስንመለስም የAማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ለክርክሩ ምክንያት የሆነውን የሟች ቤት ርስት ነው ወደሚለው መደምደሚያ የደረሰውና ክርክሩ በፍ/ሕ/ቁ. 1AAA/2/ መሰረት በይርጋ Aይቋረጥም በማለት የሰጠው ውሣኔ የሕግ መሰረት ያለው ሆኖ Aላገኘነውም።
No topics extracted.
ው ሣ ኔ 1/ የAማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት በመ/ቁ. 394/98 ኀዳር 5 ቀን 2AAA ዓ.ም የሰጠው ውሣኔ ተሽሯል።
2/ የሰሜን ሸዋ መ/ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁ. 1A94A በሐምል 13 ቀን 1998 ዓ.ም የሰጠው ውሣኔ ፀንቷል። ወጪና ኪሣራ ግራ ቀኙ ይቻቻሉ።