No summary available.
መጋቢት 17 ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡- Aብዱልቃድር መሐመድ ሒሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ መድህን ኪሮስ Aላ መሐመድ Aመልካች፡- መሐመድ Aብደላ - ቀረቡ።
ተጠሪ፡- የድሬደዋ Iትዮ ጅቢቲ ም/ባቡር - Aልቀረበም።
በዚህ መዝገብ የቀረበው Aሰሪው የሥራ ውሉን ለማቋረጥ ያለው መብት የሚቋረጥበት የጊዜ ገደብን የሚመለከት ጉዳይ ነው።
ተጠሪ በፍ/መ/ደረጃ ፍ/ቤት ያላግባብ ከሥራ መሰናበታቸውን ጠቅሰው ለስንብቱ ምክንያት የሆነው ጉዳይም ከታወቀ Aንድ ወር ያለፈው በመሆኑ ስንብቱ ሕገወጥ ነው በማለት ወደ ሥራቸው Eንዲመለሱ ክስ Aቅርበዋል።
ፍ/ቤቱም Aመልካች ፈፀሙት የተባሉው ድርጊት ከታወቀ ከ3A ቀናት በኋላ የተወሰደው የሥራ ውል ማቋረጥ Eርምጃ በAዋጅ ቁጥር 377/96 Aንቀጽ 27/3/ መሰረት ተቀባይነት የለውም ሲል Aመልካች ወደ ሥራቸው Eንዲመለሱ ወስኗል።
ጉዳዩ በይግባኝ ለፍ/ከፍተኛ ፍ/ቤት ቀርቦ ፍ/ቤቱ ችግሩ መኖሩ ከተረጋገጠበት ቀን ጀምሮ የሥራ ውሉ Eስከተቋረጠበት ቀን ድረስ 3A የሥራ ቀናት ስለማያልፍ የAሰሪው መብት በይርጋ Aይቋረጥም ሲል የሥር ፍ/ቤትን ውሣኔ ሽሮ በፍሬ ጉዳዩ ላይ Aከራክሮ የመሰለውን Eንዲወስን ጉዳዩን ለሥር ፍ/ቤት መልሷል።
የAሁኑ የሰበር Aቤቱታ የቀረበውም በዚህ ውሣኔ ላይ ነው።
የAመልካችም ቅሬታ በተጠሪ ድርጅት ቅዳሜ ቀን የሥራ ቀን በመሆኑ የጊዜ ገደቡ Aልፏል የሚል ነው።
ይህ ችሎትም መዝገቡን Eንደሚከተለው መርምሯል። በዚህ ጉዳይ ክርክር ያስነሣው Aመልካች ፈፀሙ የተባK¨<” ድርጊት ምክንያት በማድረግ ተጠሪ ከሥራ ለመባረር ያለው መብት በይርጋ ቀሪ ሆኗል Aልሆነም የሚለው ነጥብ ነው። የፍ/ከፍተኛ ፍ/ቤት Aመልካች ፈፀሙ የተባለው ድርጊት የታወቀው E.ኤ.A. በፍብሩዋሪ 26 ቀን 2005 ዓ.ም ቅዳሜ ወይም በIትዮጵያውያን Aቆጣጠር የካቲት 19 ቀን 1997 ዓ.ም መሆኑንና Aመልካች ከሥራ የተሰናበቱት E.ኤ.A. ኤፕሪል 8 ቀን 2005 ዓ.ም መሆኑን Aረጋግጧል። ከዚህም በመነሣት ድርጊቱ ከታወቀበት ቀን ጀምሮ የስንብት ደብዳቤው Eስከተሰጠበት ቀን ድረስ ያለው ቅዳሜና Eሁድን Eንዲሁም የበዓላትን ቀን ሳይጨምር 29 ቀን ብቻ ስለሆነ Aሰሪው የስንብት Eርምጃ የመውሰድ መብቱ በይርጋ Aይቋረጥም ብሐል። ይህ ችሎት Kግራ ቀኙ ባደረገው የቃል ክርክር የተጠሪ ሰራተኞች በሣምንት 48 ሰዓት የሚሰሩ መሆኑን Aረጋግጧል። በቀን 8 ሰዓት Eየተሰራ በሣምንት 48 ሰዓት ላሰራ የሚችለውም በሣም”ት 6 ቀናት ሲሰራ መሆኑን መገንዘብ ይቻላል።
በመሆኑም ¾ተጠሪ መ/ቤት የሥራ ቀን ቅዳሜንም የሚጨምር መሆኑን ተገንዝበናል። ስለሆነም ድርጊቱ ተፈፀመ ከተባለበት E.ኤ.A. ፍብርዋሪ 26 ቀን 2005 ዓ.ም ጀምሮ የስንብት ደብዳቤው Eስከተሰጠበት E.ኤ.A. Eስከ ኤፕሪል 8 ቀን 2005 ዓ.ም የፍ/ከፍተኛ ፍ/ቤት ባረጋገጠው መሰረት ›`v ሁለት ቀናት ያሉ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ 12 ቅዳሜና Eሁዶች Eንዲሁም Aንድ የበዓል ቀን ነበር። ስለሆነም ካሉት 42 ቀናቶች ውስጥ በተጠሪ መሥሪያ ቤት የነበረው የሥራ ቀን 35 መሆ’<” ተገንዝበናል። በዚህም ምክንያት Aመልካች ፈፀሙ የተባሉት ድርጊት ከታወቀበት ቀን ጀምሮ ተጠሪው የሥራ ውሉን የማቋረጥ መብቱን በAዋጅ ቁጥር 377/96 Aንቀጽ 27/3/ Eንደሚያዘው በ3A ቀናት ውስጥ ያልተጠቀመበት በመሆኑ በይርጋ ቀሪ ይሆናል። የፍ/ከፍተኛ ፍ/ቤትም በተጠሪ መ/ቤት ቅዳሜ Eለት የሥራ ቀን መሆኑን ግንዛቤ ሣያስገባ የደረሰበት ውሣኔ ስህተት ሆኖ ተገኝቷል።
269 270 ው ሣ ኔ
የፍ/መ/ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ. 12181 ሐምል 25 ቀን 1999 ዓ.ም የሰጠው ውሣኔ ፀንቷል።
የፍ/ከፍተኛ ፍ/ት በመ/ቁ. A2394 ግንቦት 8 ቀን 1999 የሰጠው ውሣኔ ተሽሯል።
ግራ ቀኙ ወጪና ኪሣራ ይቻቻሉ።
No topics extracted.