No summary available.
ኀዳር 12 ቀን 2AAA ዓ.ም ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ፍስሐ ወርቅነህ መስፍን Eቁበዮናስ ተሻገር ገ/ሥላሴ Aብዱራሂም Aህመድ Aመልካች፡- ወ/ት Aይናለም Aበበ - ቀረቡ።
ተጠሪ፡- Aቶ ደገፋ ጉርሙ - ጠበቃ ቀረቡ።
መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
ይህ የሰበር Aቤቱታ የቀረበው በAመልካች ሰኔ 16 ቀን 1998 ዓ.ም.
በተፃፈ ማመልከቻ መነሻነት ነው።
ጉዳዩ የተጀመረው በፍድራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በቀረበ ክርክር ሲሆን ፍሬ ነገሩም ያሁኑ ተጠሪ የሥር ከሣሽ በመሆን በሥር 1ኛ በመቃወም በተጠሪ ወ/ሮ ደስታ ይመር /በዚህ መዝገብ የልሉበት/ Eና ባሁኗ Aመልካች የሥር 2ኛ በመቃወም ተጠሪ ላይ ባቀረቡት ክስ ሟች ወንድማቸው Aቶ Aበበ ጉርሙ ልጅ Aለመውለዱ Eየታወቀ Aመልካች የሟች ልጅ ናት ተብሎ ወራሽነቱ የተረጋገጠው ባግባቡ ስላልሆነ ውሣኔው ይሻር የሚል ነው።
ለክሱም 1ኛ የመቃወም ተጠሪ በርግጥ Aመልካች ከኔም ሆነ ከሟች Aትወለድም ልጄ ነች ብዬ ውሣኔ ያሰጠሁት ከሕፃንነቷ ጀምሮ ስላሳደኳትና Eንደ ልጅ ስለምቆጥራት ነው ሲሉ Aመልካችም በበኩሐ ተጠሪ ሕፃን ሆኜ ውሣኔ ሲሰጥ ቀርበው መቃወም ሲችሉ ከ21 ዓመት በኋላ መቅረባቸው በፍ/ብ/ሕ/ቁ 1AAA መሰረት ተቀባይነት የለውም በማለት በየበኩላቸው መልስ ሰጥተዋል። ፍርድ ቤቱም የግራ ቀኙን ክርክርና ማስረጃ ከሰማ በኋላ የፍ/ብ/ሕ/ቁ. 1AAA የሚሰራው የፈረሰ ንብረት ይገባኛል ለሚል ክርክር Eንጂ ወራሽ ናት Aይደለችም ለሚል ክርክር Aይደለም በሚል የይርጋ መቃወሚያውን ውድቅ Aድርጎ Aመልካች ከሟች የማትወለድ በመሆኑ ስለ ኑዛዜ ወራሽ ልትሆን Aትችልም በማለት ወስኗል። ጉዳዩ በይግባኝ የቀረበለት የፍድራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤትም በበኩሉ የግራ ቀኙን ክርክርና ማስረጃ ከመረመረ በኋላ ሟችና 1ኛ የመቃወም ተጠሪ በቤተሰብ ሕግ Aንቀጽ 143/ሰ/ መሰረት Aመልካችን ወደ ቤት በመውሰድ፣ በማንከባከብና በማስተማር Eንደ Aባት በመሆን የተሣተፉ በመሆኑ Aመልካች የሟች ልጅና የመጀመሪያ ደረጃ ወራሽ ነች በማለት ወስኗል።
ያሁኑ ተጠሪ በዚህ ውሣኔ ቅር ተሰኝተው ለፍድራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ Aቅርበው ፍርድ ቤቱም የከፍተኛው ፍርድ ቤት ውሣኔ ሽሮ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤትን ውሣኔ Aጽንቷል።
Aመልካች ይህን የሰበር Aቤቱታ ያቀረቡት በዚህ መነሻነት ሲሆን ፍርድ ቤቱም Aቤቱታውን መርምሮ ተጠሪን በማስቀረብ ግራ ቀኙን Aከራክሯል። ክርክሩንም ከሕጉ ጋር በማገናዘብ መርምሯል።
በዚህም መሰረት Aመልካች ኀዳር 5 ቀን 1993 ዓ.ም. የወራሽነት ማስረጃ ካገኙ በኋላ የሟች የመጀመሪያ ደረጃ ወራሽ መሆናቸውን በመግለጽ በቤቱ ላይ ያገኙት የጋራ ባለሀብትነት Swƒ /ከሥር 1ኛ የመቃወም ተጠሪ ጋር/ ተቀባይነት ያጣው ባግባቡ መሆን Aለመሆኑን ፍርድ ቤቱ Eንደሚከተለው ተመልክቷል። Aመልካች በሥር ፍርድ ቤቶች ያቀረቡት ክርክር ባንድ በኩል የሟች የመጀመሪያ ደረጃ ወራሽ ’˜፣ በልላ በኩል ደግሞ ተጠሪ ከ2A ዓመት በላይ ቆይተው በቤቱ ላይ Aለኝ የሚሉት የወራሽነት መብት በፍ/ብ/ሕ/ቁ.
1AAA መሰረት የሚታገድ ነው የሚል ሲሆን የፍድራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት Aመልካች በመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ የጠቀሱት የፍ/ብ/ሕ/ቁ.
1AAA ተፈፃሚነት ያለው የውርስ ንብረት ይገባኛልና ይሰጠኝ ለሚል ክርክር Eንጂ ወራሽ ናት Aይደለምችም ለሚል ክርክር Aይደለም በማለት የሰጠውን ውሣኔ Eንደተመለከትነው ድንጋጌው ባግባቡ Aለመፈጸሙን ተረድተናል።
ያሁኑ ተጠሪ በሥር ፍርድ ቤት ያቀረቡት ክስ በራሱም ሲታይ ይዘቱ ወንድሜ ልጅ Aለመውለዱ Eየታወቀ Aመልካች በሐሰት ልጅ ነኝ ብላ የወራሽነት ማስረጃ 235 236 የወሰደች ስለሆነ ትመልስ Eንዲሁም በቤቱ ላይ ያለው የሟች ድርሻ ለኔ ይሰጠኝ የሚል ሲሆን Aመልካችም በበኩሐ የሟች ልጅ መሆኗን Eና ንብረቱም Eንደሚገባት መከራከራቸው ከክርክሩ ትክክለኛ ገጽ ታይቷል።
/ከክርክሩ ትክክለኛ ገጽ/ ይህ ሆኖ Eያለ የሥር ፍርድ ቤት Aመልካች ክሱን ያመኑ ይመስል ገና ከጅምሩ ድንጋጌውን Aጥብቦ በመተርጎም ¾ልጅነት ጥያቄ ቢነሣ ድንጋጌው ተፈፃሚነት የለውም ማለቱ }kvÃ’ƒ ÁK¨< ሆኖ Aልተገኘም። ይህ ድንጋጌ መገኛው Aንቀጽ 999 ሆኖ Eውነተኛ ወራሽ Eኔ ነኝ ከሚል ጥያቄ ጀምሮ የውርስ ንብረት ያላግባብ ተወስዷልና ይመለስልኝ በማለት የሚቀርቡትን ክሶች /ጥያቄዎች/ የሚያካትት ለመሆኑ Aንቀጽ 999” መመልከቱ ይበቃል። በዚህ ረገድ Aመልካች ክርክሩን ባስነሳው ቤት ላይ ከ2A ዓመት በላይ የቆየ የባለሀብትነት ድርሻ ማግኘታቸው Eየተመለከትም፤
No topics extracted.
ተጠሪም ድርሻቸውን ለመጠየቅ ከሚያስችላቸው ጊዜ በላይ ቆይተው ክስ ለማቅረባቸው Aመልካች ያቀረቡት የይርጋ ክርክር ተቀባይነት ያጣው ድንጋጌው በጠባቡ በሥር ፍርድ ቤት በመተረጎሙ ሳቢያ መሆኑን ይህ ፍ/ቤት ተገንዝቧል። በመሆኑም የመጨረሻ ውሣኔ የሰጠው ጠቅላይ ፍርድ ቤት የይርጋውን ነጥብ Aልፎ ውሣኔ መስጠቱ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ሆኖ Aግኝተነዋል።
የከፍተኛው ፍርድ ቤት ምንም Eንኳ የAመልካችን ልጅነት ተቀብሎ የሥር ፍ/ቤ~ ውሣኔ የሻረ ቢሆንም ፍ/ቤቱ ለይርጋው ጥያቄ በቅድሚያ ምላሽ ቢሰጥ ኖሮ ወደዚህ ነጥብ መግባት የሚያስፈለገው Eንዳልነበር ተገንዝበናል።
ስለሆነም ክሱ በይርጋ ታግዷል ብለናል።
ው ሣ ኔ
የፍድራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመ/ቁ. 21679 ግንቦት 23 ቀን 1988 ዓ.ም. የፍድራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በመ/ቁ A3562 ጥር 19 ቀን 1996 ዓ.ም. የሰ×D†¨< ውሣኔዎች ተሽረዋል፤ ይፃፍ።
የፍድራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመ/ቁ. 28193 ሐምል 27 ቀን 1997 ዓ.ም. የሰጠው ውሣኔ ተሽሯል፤ ይፃፍ።
የከፍተኛ ፍርድ ቤት መ/ቁ. 28193 በመጣበት Aኳኋን በመሸኛ ተመልሶ ይላክ።
መዝገቡ ተዘግቷል።
ክሱ በይርጋ ይታገዳል ተብሐል።
መዝገቡ ተዘግቷል።