No summary available.
መጋቢት 25 ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡- ዓብዱልቃድር መሐመድ ሐጎስ ወልዱ ሒሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ መድኀን ኪሮስ Aመልካች፡- Aዋሣ Eርሻ ልማት ድርጅት ተጠሪ፡- Aቶ ዶቶሮ ደልቦ መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
ክርክሩ በመጀመሪያ የቀረበው ለAዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት ሲሆን ላቀርብ የቻለውም የAሁኑ Aመልካች ተጠሪው በAዋሳ ከተማ በታቦር ቀበል ክልል በሚገኘው በገኛ ካምፕ በድርጅቱ ይዞታ ሥር ካለው ቦታ Eንዲኖርበት ተብሎ በጊዜያዊነት ከተሰጠው ቤት ቅጥር ግቢ ከፍሎ ልላ ቤት ሰርቶበታል።
የሰራውን ቤትና Aጥር በራሱ ወጪ Aፍርሶ ግቢውን ወደነበረበት ሁኔታ Eንዲመልስ Eንዲወሰንበት የሚል ክስ ስላቀረበ ነው።
የAሁን ተጠሪ ለቀረበበት ክስ በሰጠው መልስ ቤቱን Eኔ በግል ለግል ጥቅሜ ልገለገልበት የሰራሁት ሳይሆን Eንደልሎቹ የEርሻ ልማት ሰራተኞች መኖሪያ ካምፖች ምEመናን የAካባቢው Aስተዳደር የማምለኪያ ቤት መስሪያ ቦታ Eስከሚሰጥ ጊዜ ድረስ ጊዜያዊ መጠለያ ሰርተው Eንዲያመልኩ ታስቦ ነው። ቤቱንም የሰሩት የAካባቢው ምEመናን በመሆናቸው Eኔ ልጠየቅበት የምችል ጉዳይ Aይደለም በማለት ተከራክሯል።
ፍ/ቤቱም የግራ ቀኙን ማስረጃ ከተመለከተ በኋላ ቤቱ ለተጠሪው /የAሁኑ ተጠሪ የሥር ተከሣሳሽ/ በድርጅቱ ከተሰጠው ቤት ግቢ ቦታ ላይ የተሰራ ስለመሆኑ በማስረጃ ቢረጋገጥም ቤቱን የሰራው ተከሣሽ /ተጠሪ/ 209 210 ሳይሆን የAካባቢው ምEመናን መሆናቸው የተጠሪው /ተከሣሽ/ ምስክሮች ስላስረዱ ቤቱ ለቤተክርስቲያንነት Eንጂ ለተከሳሽ /ተጠሪ/ የግል ጥቅም ነው ለማለት Aይቻልም። በመሆኑም ተከሣሹ /ተጠሪው/ የሚጠየቅበት ምክንያት የለም በማለት ወስኗል።
የAሁኑ የሰበር Aቤቱታም የቀረበው ይህን ከዚህ በላይ የተገለፀለውን ውሳኔ በመቃወም ነው። የAቤቱታው ቅሬታም ይህ ክርክር Eየተካሄደበት ያለው ቤት የተሰራው ለተጠሪው ለጊዜው Eንዲኖርበት ተብሎ በድርጅቱ ከተሰጠው ቤት ክልል ላይ ነው። ይህ ለፀሎት ማከናወኛ ተብሎ የተሰራው ቤት በድርጅቱ ለተጠሪው Eንዲኖርበት ተብሎ በተሰጠው ቤት ቅጥር ክልል ስለመሆኑ ተጠሪው ሳይክድና በተሰሙት የግራ ቀኛችን ምስክሮችም ተነግሮ Eያለ ቤቱ የተሰራው ለፀሎት ማከናወኛ Eንጂ ለተከሣሹ /ተጠሪው/ ለግል ጥቅም ተብሎ Aይደለም በማለት የሥር ፍ/ቤት ክሱን ውድቅ በማድረግ ተጠሪውን በነፃ ማሰናበቱ መሰረታዊ የሕግ ስህተት Aለበት። በመሆኑም ተጠሪው ከድርጅቱ በጊዜያዊነት ተረክቦ በይዞታው ስር ያደረገውን ቦታ የመጠበቅና የመንከባከብ ግድታ ስላለበት የሥር ፍ/ቤት ውሣኔ ተሽሮ ተጠሪው የሰራው ወይም የተሰራውን ቤትና Aጥር Aፍርሶ Eንዲያነሳ ተብሎ Eንዲወስንልን የሚል ነው።
ይህ ሰበር ሰሚ ችሎትም የቀረበውን Aቤቱታ Eንደተመለከተው የAመልካች ይዞታ በሆነው መሬት ላይ ከሕግ ውጪ በሆነ ሁኔታ ተሰርቷል የተባለውን ቤት ተጠሪው Aፍርስ ላባል Aይገባም መባሉ Aግባብ መሆን Aለመሆኑን መመርመር በማስፈለጉ ተጠሪው ቀርቦ መልሱን Eንዲሰጥበት ሲል ትEዛዝ ሰጥቷል።
ተጠሪም ቤቱ ለምEመናን የፀሎት ማከናወኛ በየወቅቱ በነበሩት የስራ ኃላፊዎች ፈቃድና Eውቅና የተሰራ ሆኖ ሳለ ላንተ የግል ጥቅም Aገልግሎት መስጫ ነው መባሉ ትክክል Aይደለም። ድርጅቱ የሰጠኝንና ለፀሎት ማከናወኛ የምንጠቀምበት ቤት በጊዜያዊነት የምንጠቀምበት ነው። የከተማው Aስተዳደር ልላ ቦታ ይስጠንና ምትክ የፀሎት ቤት ስንሰራ ይህን የድርጅቱን ቦታ Eንለቃለን ብዬ ለድርጅቱ መልስ መስጠቴ ድርጅቱ በንፁህ ህላና ላመለከተው ሲገባ Aሁኑኑ ቤቱን ካላፈረስክ ማለቱ Aግባብ Aይደለም። የፀሎት ቤት የተሰራው በዚህ ካምፕ ብቻ ሳይሆን በሁሉም ካምፖች ነው። Aሁን ደግሞ መስጊድም ሳይቀር Eየተሰራ ነው የኛን የፀሎት ቤት Eንዲፈርስ ክስ ማቅረቡም ከAድሐዊነት ተለይቶ የሚታይ Aይደለም። የስር ፍ/ቤትም ተከሣሽ በዚህ ቤት በግሉ የሚጠቀምበት ነገር ባለመኖሩ በቀረበበት ክስ ተጠያቂ የሚሆንበት ምክንያት የለም በማለት መወሰኑ Aንዳችም የሕግ ስህተት የለበትም በመሆኑም ውሣኔ ላፀናልኝ ይገባል ሲል ተከራክሯል።
Aመልካችም የመልስ መልሱን ከመዝገቡ ጋር Aያይዟል።
በበኩላችን ደግሞ ተጠሪው ለጊዜው Eንዲኖርበት በAመልካች በተሰጠው ቤት ቅጥር ግቢ ላይ የተሰራውን ቤት ላያፈርስ ይገባል ወይስ Aይገባም የሚለውን ጭብጥ በመያዝ መዝገቡን መርምረናል።
መዝገቡን Eንደመረመርነውም ክርክር ያስነሳው ቤት የተሰራው በማን Eንደሆነ በግልጽ በማስረጃ ባይረጋጥም የተሰራበት ቦታ ግን የድርጅቱ ይዞታ በሆነውና ለተጠሪው ለጊዜው Eንዲኖርበት ተብሎ በተሰጠው ቤት ቅጥር ግቢ ¨<eØ ስለመሆኑና ተጠሪውም በዚሁ ቤት ውስጥ ተጠቃሚ ስለመሆኑ ራሱ ለድርጅቱ በፃፈው ደብዳቤና በልሎችም ምስክሮች የተረጋገጠ መሆኑን ተገንዝበናል። ይህ ቤት የተሰራው በድርጅቱ ፈቃድ ስለመሆኑም ተጠሪ Aላስረዳም። Eንደዚሁም ለጊዜው Eንዲኖርበት በተሰጠው ቤት ቅጥር ግቢ ላይ ልሎች ሰዎች ቤት Eየሰሩ ናቸው ብሎም ለድርጅቱ በወቅቱ ሪፖርት በማቅረብ የተከላከለ ስለመሆኑም ያስረዳው ነገር የለም። ከዚህ ሁሉ መረዳት የሚቻለው ተጠሪው ራሱ ፈልጎና ፈቅዶ ከልሎች ሰዎች ጋር በመሆን በድርጅቱ በተሰጠው ቤት ቦታ ላይ የፀሎት ቤቱን የሰራ መሆኑ ነው። Aመልካች ድርጅት ለጊዜው Eንድትኖርበት በሰጠሁህ ቦታ ላይ ሳይፈቀድልህ ልላ ቤት መሥራት Aትችልም፤ የሰራኸውን ቤት Aፍርስ ብሎ ማስጠንቀቂያ Eየተሰጠው የከተማው Aስተዳደር ለፀሎት ቤት መስሪያ የሚሆን ቤት Eስኪሰጠን ጊዜ ይሰጠን በማለት ተጠሪው መጠየቁ Aንድ ነገር ሆኖ ድርጅቱ ካልፈቀደ ተጠሪው ቤቱን 211 212 Aላፈረስም ማለቱ በፍ/ብ/ሕ/ቁ. 1178 ላይ የተደነገገውን የሚተላለፍ ድርጊት ሆኖ ተገኝቷል።
No topics extracted.
የሥር ፍ/ቤትም ቤቱ የተሰራው ለተጠሪው ለጊዜው Eንዲኖርበት ተብሎ በድርጅቱ በተሰጠው ቤት ቅጥር ግቢ መሆኑንና ቤቱ” በመስራት ተግባርም ተጠሪው የተሳተፈና ቤቱንም በመጠቀም ተሳታፊ መሆኑን በማስረጃ ተረጋግጦ Eያለ ተጠሪው ቤቱን ሰርቶ ለግል ጥቅሙ ስለማዋሉ ማስረጃው Aያስረዳም። የተሰራውን ቤት Eንዲያፈርስ Aይገደድም በማለት የሰጠው ውሣኔ በፍ/ብ/ሕ/ቁ. 1178/2/ SW[ƒ ባለህንፃው በራሱ ኪሣራ ቤቱን Aፍርሶ Eንዲሄድ ማድረግ ይችላል ተብሎ vKÃμ¨< ማለትU ለድርጅቱ የተሰጠውን መብት የሚጋፋ በመሆኑ ውሣኔው መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት መሆኑ ተረጋግጧል።
ው ሣ ኔ
ይፃፍ።
ተጠሪው በAዋሳ ከተማ በታቦር ቀበል ክልል በሚገኘው በ7ኛ ካምፕ በAመልካች ይዞታ ላይ የሰራውን ቤት ከነAጥሩ Eንዲያፈርስ ተወስኗል፤ ይፃፍ።
ወጪና ኪሣራ ግራ ቀኙ የየራሳቸውን ይቻሉ ብለናል።