No summary available.
ህዳር 3 ቀን 2000 ዓ.ም ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ፍስሐ ወርቅነህ ሐጎስ ወልዱ ሂሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- የIትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ነ/ፈጁ መስፍን ታዬ ተጠሪ፡- Aቶ Iሳ መሐመድ ጠበቃ ከፍያለው በላቸው መዝገቡን መርምረን ቀጥሎ የተመለከተውን ፍርድ ሰጥተናል።
ይህ ሰበር Aቤቱታ ላቀርብ የቻለው ተጠሪ በAመልካችና በሥር 2ኛ ተከሳሽ ላይ በIሉባቦራ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት Aሸዋ Aውጥቼ ለመነገድ ከዞኑ ንግድ Iንዱስትሪና ቱሪዝም መምሪያ ፈቃድ Eንደዚሁም ከዞኑ የሥራና ከተማ ልማት መምሪያ በመሐንዲስ ቦታው ተለክቶ ካርታ የተሰጠኝ ሲሆን ተከሳሾች ወደ ይዞታዬ ገብተው Aሸዋዬን Eንዳይወስዱ ብከለክላቸውም ፈቃደኛ ባለመሆን ከመጋቢት 7 ቀን 1996 Eስከ መጋቢት 12 ቀን 1996 ዓ.ም. ድረስ በAራት መኪና Aሸዋዬን ተመላልሰው የወሰዱብኝ ስለሆነ ጠቅላላ ዋጋውን ብር 30,000 /ሰላሳ ሺህ/ ክሱ ካስከተለው ወጭና ኪሳራ ጋር Eንዲከፍሉ ይወሰንልኝ የሚል ክስ በማቅረባቸው ነው። ፍ/ቤቱም ግራ ቀኙን Aከራክሮ ከሳሽ ለክሱ ምክንያት በሆነው ቦታ ላይ የንግድ ፈቃድና ካርታ የተሰጠ ስለመሆኑ የተረጋገጠ ከመሆኑም በላይ 1ኛ ተከሳሽ /Aመልካች/ Aሸዋ የሚወጣበት ቦታ የEኛ ነው ከማለት በስተቀር ያቀረበው ማስረጃ ስለልለና 2ኛ ተከሳሽም Aሸዋውን መጫኑን ስላልካደ ኃላፊ ናቸው ብሎ በክሱ የተጠየቀውን ገንዘብ Eንዲከፍሉ በመወሰኑና ጉዳዩን በይግባኝ የተመለከተውም የOሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት በበኩሉ ግራ ቀኙን Aከራክሮ የዞኑን ከፍተኛ ፍ/ቤት ውሳኔ በማጽናቱ Aመልካች መሰረታዊ 205 206 የሕግ ስህተት ተፈጽሟል በማለት ቅሬታ በማቅረቡ ጉዳዩ ለሰበር Eንዲቀርብ ታዟል።
ይህ ሰበር ችሎትም በAመልካች በኩል የቀረበውን ቅሬታ መርምሮ Aመልካች ክስ በቀረበበት ጉዳይ ኃላፊ ነው ተብሎ በክስ የተጠየቀውን ገንዘብ ለተጠሪ Eንዲከፍል መወሰኑ ከAዋጅ ቁጥር 80/89 Aኳያ የሰበር Aቤቱታው ላጣራ የሚገባ ሆኖ በማግፕቱ ተጠሪን በመጥራት ግራ ቀኙን Aከራክሯል።
ምላሽ ማግኘት የሚገባውም የክርክሩ ነጥብ Aመልካች ለተጠሪ ክስ የቀረበበትን ገንዘብ ለመክፈል ይገደዳል ወይ የሚለው በመሆኑ ከሕጉ Aኳያ Eንደሚከተለው ተመርምሯል።
የሥር ፍ/ቤቶች ለውሳኔያቸው መሰረት ያደረጉት ለክርክሩ መነሻ ምክንያት በሆነው የAሸዋ ማምረቻ ቦታ ላይ ለተጠሪ ከሚመለከተው መንግሥታዊ Aካል የንግድ ፈቃድና ካርታ የተሰጠ ስለሆኑና Aመልካች በዚሁ የAሸዋ ማምረቻ ቦታ ባለመብት መሆኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ያላቀረበ ስለሆነ ከተጠሪ ይዞታ ለተወሰደው Aሸዋ በክስ የተጠየቀውን ገንዘብ ለመክፈል ይገደዳል በማለት ነው።
በልላ በኩልም የAመልካች መ/ቤትን Eንደገና ለማቋቋም በወጣው Aዋጅ ቁጥር 80/89 Aንቀጽ 6/18/ መሰረት ለAውራጎዳናዎች ግንባታና ጥገና Eንደዚሁም ለመኖሪያ ለመሣሪያ ማሳረፊያና ለልሎች Aገልግሎቶች የሚያስፈልገውን መሬትና ድንጋይ ነክ ሀብቶች ያለክፍያ በነጻ Eንደሚጠቀምና በሚጠቀምበት መሬት ላይ ለሚገኙ ንብረቶች በሕግ መሰረት ካሳ Eንደሚከፍል ተመልክቷል። የAመልካች መ/ቤትም የተቋቋመው Aውራጎዳናዎችን ለማልማትና ለማስተዳደር Eንደዚሁም በመንገዶች ሥራ ወጥነትን ለማረጋገጥና የመንገድ Aውታር በተቀናጀ መልኩ የሚያድግበትን Aመቺ ሁኔታ መፍጠር Eንደሆነ በዚሁ Aዋጅ በAንቀጽ 5 ላይ ተመልክቷል።
Aመልካች የተቋቋመበትን Aላማ ለማሳካት መሬትና ድንጋይ ነክ ሀብቶች በነፃ መጠቀም Eንደሚችል በተጠቀሰው Aዋጅ የተፈቀደለት Eንደመሆኑ መጠን ይህንኑ Aዋጅ በመጥቀስ በIሉባu<` ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ክርክር ያቀረበ ቢሆንም በዝምታ የታለፈ ሲሆን በOሮሚያ ጠ/ፍ/ቤት በይግባኝ ክርክር ሲደረግ ፍ/ቤቱ በውሳኔው ላይ Eንዳሰፈረው በይ/ባይ የተጠቀሰው ይሄው ሕግ Aሸዋና ድንጋይ ላጠቀም የሚችል መሆኑን የሚገልጽ Eንጂ በይዞታነት ለልላ ሰው በተሰጠ የAሸዋ ማምረቻ መጠቀም Aንደሚችል ስለማይገልጽ ሕጉ ለጉዳዩ Aግባብነት የለውም በማለት ሳይቀበለው ቀርቷል።
ይሁንና የAመልካች መ/ቤት የተቋቋመበት Aጠቃላይ Aላማ ለሀገርና ለጠቅላላ¨< ሕዝብ ጥቅም መሰረት ልማትን በመላ ሀገሪቱ ለማስፋፋት Eንደመሆኑ መጠን መሬትና ድንጋይ ነክ ሀብቶችን በነፃ መጠቀም Eንደሚችል በሕግ ተፈቅዶለታል።
Aመልካች መሬትና ድንጋይ ነክ የሆኑ ሀብቶችን በነፃ ሲጠቀም በመሬቱ ላይ የሰፈረ ንብረት ካለ ለዚሁ ንብረት ካሳ Eንደሚከፍል በተጠቀሰው A/ቁ. 80/89 Aንቀጽ 6(18) ላይ ከመመልከቱ በስተቀር ለድንጋዩም ሆነ ለAሸዋው ገንዘብ መክፈል Eንዳለበት Aልተመለከተም።
ከዚህም መገንዘብ የሚቻለው መሬትም ሆነ ድንጋይ ነክ ሀብት የተፈጥሮ ሀብት Eንደመሆኑ መጠን የተፈጥሮ ሀብት ባለቤትነት ደግሞ መንግስትና ሕዝብ Eንደሆኑ በI.ፍ.ዲ.ሪ.ም ሆነ በክልል ሕገ መንግስታት በግልጽ የተንጸባረቀ ስለሆነ በተፈጥሮ ሀብት Aጠቃቀም ረገድ መንግስትና ሕዝብ ባለቤት ከመሆናቸው Aኳያ በነጻ የመጠቀም መብት ያላቸው መሆኑን ነው።
No topics extracted.
ስለሆነም ተጠሪ ለክርክሩ ምክንያት ¾ሆነው Aሸዋ የሚገኝበት ቦታ የንግድ ፈቃድና ካርታ ከሚመለከተው መንግስታዊ Aካል የተሰጠው ቢሆንም Aሸዋ የተፈጥሮ ሀብት ከመሆኑ Aኳያ በዚህ የተፈጥሮ ሀብት የባለቤትነት መብት የማይኖረው ከመሆኑም በላይ በክሱም የጠየቀው Aሸዋውን ለመሰብሰብ የወጣ ወጭ ሳይሆን የAሸዋውን ዋጋ ስለሆነ ይህም የሕግ መሰረት ስለልለው የIK<vu<` ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤትም ሆነ የOሮሚያ ጠ/ፍ/ቤት የAሸዋውን ዋጋ Aመልካች ለተጠሪ ላከፍል ይገባል በማለት የሰጡት ውሳኔ የሕግ ስህተት ያለበት ሆኖ ተገኝቷል።
207 208