No summary available.
መጋቢት 24 ቀን 1998 ዓ.ም. የሰጠው ውሣኔ Eንደዚሁም የOሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት በመ/ቁ. 4A698 በኀዳር 7 ቀን 1999 ዓ.ም. የሰጠው ትEዛዝ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈጸመበት ስለሆነ በፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ.
348/1/ መሰረት ተሽሯል።
ተጠሪዎች ሁከት ተፈጥሮበታል የሚሉት ቤት Aመልካች ለብድሩ Aከፋፈል በዋስትና በያዘው በካርታ ቁጥር A45/91 ይዞታ ውስጥ የሚገኝ ስለሆነ ይህንን ቤት ጨምሮ ለመሸጥ ስለሚችል ሁከት Aልተፈጠረም ተብሎ ተወስኗል።
ግራ ቀኙ ወጭና ኪሣራ ይቻቻሉ።
መዝገቡ ተዘግቶ ወደ መ/ቤት ተመልሷል።
የማይነበብ የAምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት።
ነ/ዓ የሰበር መ/ቁጥር 29AA5 ሚያዝያ 14 ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ዓብዱልቃድር መሐመድ ሐጎስ ወልዱ ሒሩት መለሰ ሡልጣን Aባተማም Aመልካች፡- Aቃቂ ቃላቲ ክፍለ ከተማ መሬት Aስተዳደር ጽ/ቤት ተጠሪዎች፡-
ግርማቸው ይላላ ቀረበ።
Aዲስ Aበባ ከተማ የመሬት ልማትና Aስተዳደር ባለስልጣን መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
ለሰበር Aቤቱታው መነሻ የሆነው ጉዳይ የግንባታ ፈቃድ Eና ካርታ ይሰጠኝ በሚል 1ኛ ተጠሪ ያቀረበውን ክስ መሰረት ያደረገ ክርክር የሚመለከት ነው። ተጠሪው ክስ የመሰረተው በ2ኛው ተጠሪ ላይ ነበር። ክሱ የቀረበለት የፍድራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤትም በሁለቱ መካከል የተሰማውን ክርክር ከመረመረ በኋላ፣ 2ኛ ተጠሪ የተጠየቀውን የግንባታ ፈቃድ Eና ካርታ ለ1ኛ ተጠሪ ይስጥ በማለት ውሣኔ ሰጥቶAል። የAሁኑ Aመልካች ክርክሩ የEኔን መብት የሚነካ ነው በማለት በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ ሕግ ቁጥር 358 መሰረት መቃወሚያ ያቀረበው ከዚህ በኋላ ነው። ፍ/ቤቱም መቃወሚያውን የተመለከተ ቢሆንም፤ በመጨረሻ ግን ተቃዋሚው /የAሁኑ Aመልካች/ ተጠሪነቱ ለ2ኛ ተጠሪ በመሆኑ ቀደም ሲል በተደረገው ክርክር ተካፋይ Aልነበረም የሚባል Aይደለም የሚል ምክንያት በመስጠት መቃወሚያውን ውድቅ Aድርጓል። በዚህ ላይ ይግባኝ የቀረበለት የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤትም ውሣኔውን AጽንቶAል።
የሰበር Aቤቱታው የቀረበው በዚህ ላይ ነው።
Eኛም Aመልካች የካቲት 14 ቀን 1999 ዓ.ም. በፃፈው ማመልከቻ ያቀረበውን Aቤቱታ መሰረት በማድረግ ተጠሪዎችን Aስቀርበን ክርክሩን 199 200 ሰምተናል። Aቤቱታው በሰበር ችሎት Eንዲታይ የተወሰነው Aመልካች በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁ. 358 መሰረት ያቀረበው መቃወሚያ ተቀባይነት የለውም የመባሉን Aግባብነት ለመመርመር ነው። በመሆኑም ይህን ነጥብ፣ ከግራ ቀኝ ወገኖች ክርክር፣ Aቤቱታ ከቀረበበት ውሣኔ Eና ከሕጉ ጋር Aገናዝበን መርምረናል።
Eንደምንመለከተው Aመልካች በAቃቂ ክፍለ ከተማ ስር የተደራጀ Aስፈፃሚ Aካል ነው። በተሻሻለው የAዲስ Aበባ ከተማ Aስተዳደር ቻርተር Aዋጅ ቁ. 361/95 Aንቀጽ 1A/2/ Eንደተመለከተው በAዲስ Aበባ ከተማ Aስተዳደር ያሉት ክፍለ ከተሞች የየራሳቸው ምክር ቤት፣ ዋና Y^ ›eðíT> Eና ቋሚ ኮሚቴ ኖሯቸው የተደራጁ ሕጋዊ ሰውነት ያላቸው Aካላት ናቸው።
በAዋጁ Aንቀጽ 3A Eንደተደነገገውም ክፍለ ከተሞች ባልተማከለ የስልጣን ክፍፍል መርህ በተሰጠው የቦታ ክልል ማዘጋጃ ቤት በመሆንና ከከተማው ማEከል ጋር በመቀናጀት ይሰራሉ፤ በሥራቸው የሚገኙትን ቀበልዎችም ያስተዳድራሉ። በAጠቃላይ በAዋጁ Aንቀጽ 1A በተመለከተው Aይነት የከተማው Aስተዳደር የስልጣን Aካላት የተደራጁ ሲሆን፣ ከነዚህ Aንዱ ክፍለ ከተማ ነው። ከዚህ Eንግዲህ መገንዘብ የሚቻለው Eያንዳንዱ ክፍለ ከተማ የራሱ የሕግ ሰውነት ያለው Eና በሕግ በተሰጠው የስልጣን ክልል ውስጥ በራሱ ኃላፊነት የሚንቀሳቀስ Eንደሆነ ነው።
በዚህ መዝገብ በሁለተኛ ተጠሪነት የተመዘገበው Aካል ለሰበር Aቤቱታው በሰጠው መልስ ክፍለ ከተሞች ካርታ Eና የግንባታ ፈቃድ የመስጠት ስልጣንና ተግባር በቻርተሩ Eና ቻርተሩን መሰረት በማድረግ በወጡት የከተማው Aስተዳደር Aዋጆች Eንደተሰጣቸው AረጋግጦAል። በዚህ ረገድ የAዲስ Aበባ ከተማ Aስተዳደር ካወጣቸው Aዋጆች Aንዱ በAዲስ Aበባ ከተማ Aስተዳደር የክፍለ ከተማዎችና የቀበልዎች Aስተዳደር” ለማቋቋም የወጣውን Aዋጅ ቁ. 1/95ን ለማሻሻል የወጣው Aዋጅ ቁ. 18/97 ሲሆን፣ ይህ Aዋጅ በክፍለ ከተማው ውስጥ ያለውን ቦታ የማስተዳደር ስልጣን የክፍለ ከተማው Eንደሆነ ያመለክታል። ቦታ ማስተዳደር ደግሞ ለAሁኑ ክርክር መነሻ የሆነውንም Eንደሚያጠቃልል በAዋጁ Aንቀጽ 2 ተመልክቶAል። Aመልካች በተጠሪዎች መካከል በተደረገው ክርክር መነሻነት ውሣኔ የተሰጠበት ጉዳይ Eኔን የሚመለከት ነው በማለት መቃወሚያ ያቀረበውም በዚህ ምክንያት ነው።
No specific laws extracted.
No topics extracted.
ነገሩን Aጠቃለን ስንመለከተው Aመልካች የራሱ የሆነ ሕጋዊ ሰውነት ያለው ነው። ለክርክሩ መነሻ የሆነው ጉዳይም በሱ የስልጣን ክልል ውስጥ የሚከናወን ነው። በመሆኑም Aያገባህም የሚባልበት የሕግ ምክንያት የለም። የስር ፍ/ቤቶች Eነዚህን ሁኔታዎች dÁÑ“´u< የሰጡት ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት ሆኖ ተገኝቶAል።
ው ሣ ኔ
48511 ሚያዝያ 11 ቀን 1998 ዓ.ም. ተሰጥቶ የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁ. 47682 ጥር 23 ቀን 1999 ዓ.ም. በሰጠው ፍርድ የፀናው ውሣኔ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁ. 348/1/ መሰረት ተሽሯል።
መዝገቡ ይመለስ።
የማይነበብ የAምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት።
ነ/ዓ 201 202 የሰ/መ/ቁ. 3A1A1 ኀዳር 24 ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ፍስሐ ወርቅነህ ሐጎስ ወልዱ ሂሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- Aቶ ገዛኸኝ Aድነው ጠበቃ ደሴ ሙላት ተጠሪ፡- Eነ ወ/ሮ ዳሳሽ ባይነሳኝ /3 ሰዎች/ ቀረቡ መዝገቡ ተመርምሮ ቀጥሎ የተመለከተው ፍርድ ተሰጥቷል።
በዚህ ጉዳይ ክርክሩ የተጀመረው በፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ሲሆን የAሁን ተጠሪዎች በAሁን Aመልካች ላይ ባቀረቡት ክስ የ1ኛ ተጠሪ ባለቤትና የልሎቹ ተጠሪዎች Aባት የሆኑት Aቶ Aድነው Aወቀ በልደታ ክ/ከተማ ቀበል A2 ክልል የቤት ቁጥር 56A/ሀ/Eና /ለ/ የሆኑ ቤቶች የነበራቸው ሲሆን ተከሣሽ የቤ/ቁ.
56A/ለ/ የሆነውን ቤት በኃይል ገብቶ Eየተጠቀመበት ስለሚገኝ ይህንኑ ቤት Eንዲያስረክበን ይወሰንልን በማለት ጠይቀዋል።
Aመልካችም በሰጠው መልስ ክስ የቀረበበት የቤት ቁጥር 56A/ለ/ Eራሴ የሰራሁትና በስሜ የተመዘገበ ስለሆነ ክሱ ከኪሣራ ጋር ላሰረዝ ይገባዋል በማለት ተከራክረዋል።
የግራ ቀኙ ክርክር በዚህ መልኩ የቀረበለትም የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ማስረጃ ከሰማ በኋላ ተከሣሽ ለክሱ መነሻ ወደሆነው ቤት በኃይል Eንዳልገባ ነገር ግን 1ኛ ተጠሪ ባለበት የ2ኛ Eና 3ኛ ተጠሪዎች ደግሞ Aውራሽ የነበሩት Aቶ Aድነው Aወቀ ፈቅደውለት ቤቱን ለመስራቱ መገንዘብ የተቻለ በመሆኑ በፍ/ብ/ሕ/ቁ. 1179 መሰረት ተጠሪዎች ቤቱ የተሰራበትን ዋጋ ከፍለው ቤቱን መረከብ ይችላሉ ካለ በኋላ ግምቱ መሰላት ያለበት በፍ/ብ/ሕ/ቁ. 118A በተደነገገው መሰረት መሆን ስለሚገባው ከዚሁ Aኳያ የቤቱን ዋጋ ¼ኛ ከሳሾች ለተከሳሽ ከፍለው ቤቱን ይረከቡ በማለት ውሣኔ ሰጥቷል።
ይግባኝ የቀረበለትም የፍ/ከ/ፍ/ቤት በበኩሉ ግራ ቀኙን Aከራክሮ ይግባኙን ባለመቀበል የሥር ፍ/ቤትን ውሣኔ Aጽንቷል።
የሰበር Aቤቱታውም የቀረበው ይህንኑ ውሣኔ በመቃወም ሲሆን ይህ ሰበር ችሎት Aቤቱታው ለሰበር ቀርቦ መጣራት Eንደሚገባው በማመኑ ተጠሪዎችን በመጥራት ግራ ቀኙን Aከራክሯል።
ምላሽ ማግኘት የሚገባውም የጉዳዩ ጭብጥ Aመልካች ክስ የቀረበበትን ቤት ላያስረክብ ይገባል? ወይንስ Aይገባም የሚለው በመሆኑ ይህንኑ ጭብጥ በመያዝ Aቤቱታው Eንደሚከተለው ተመርምሯል።
በፍ/ብሕር ሕጉ ስለ ንብረት በጠቅላላው በሚደነግገው ሶስተኛ መጽሐፍ ሥር በAንቀጽ 1178/1/ ባለመሬቱ በግልጽ Eየተቃወመው ማንም ሰው በልላ ሰው መሬት ላይ ሕንጻ የሰራ Eንደሆነ uI”í¨< ላይ Aንዳችም መብት ላኖረው Eንደማይችል የተመለከተ ሲሆን ነገር ግን ባለመሬቱ ሳይቃወም በመሬቱ ላይ ሕንፃ የሰራ ሰው የዚሁ ሕንጻ ባለሀብት ላሆን Eንደሚችል ቀጥሎ በሚገኘው በቁጥር 1179/1/ ላይ ተመልክቷል። Eንዲህ በሆነ ጊዜም ባለመሬቱ ከባለ ሕንፃው ጋር የተስማሙበትን ግምት በመክፈል ወይም በግምቱ ያልተስማማ Eንደሆነ በቁጥር 118A በተመለከተው መሰረት የሕንፃውን ግምት በመክፈል ሕንፃውን ማስለቀቅ Eንደሚችል ተደንግጓል።
ሕጉU በዚህ መልኩ የተቀረጸ ሲሆን በተያዘው ጉዳይ Aመልካች ለክሱ ምክንያት የሆነውን ቤት የ1ኛ ተጠሪ ባለቤት የ2ኛ Eና 3ኛ ተጠሪዎች ደግሞ Aባትና Aውራሽ የሆኑት Aቶ Aድነው Aወቀ በነበራቸው መሬት ላይ Aመልካች ቤት Eንዲሰሩ ፈቅደውላቸው ቤቱን የሰሩ መሆኑ” የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት በውሳኔው ላይ Aስፍሯል።
ከላይ በተቀጠሰው የፍ/ብ/ሕ/ቁ. 1179/2/ መሰረት በልላ ሰው መሬት ላይ ቤት /ሕንፃ/ የሰራ ሰው የሕንፃውን ግምት ተቀብሎ ሕንፃውን ለባለመሬቱ ለማስረከብ የሚገደደው ባለመሬቱ ሳይቃወም ሕንፃውን የሰራ በሚሆንበት ጊዜ 203 204