No summary available.
የሰ/መ/ቁ. 276AA ታህሣሥ 8 ቀን 2AA0 ዓ.ም.
ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ፍስሐ ወርቅነህ ሐጎስ ወልዱ ሒሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- ሕብረት ባንክ Aክሲዮን ማኀበር ነ/ፈጅ ንጉሴ ኪዳኔ ተጠሪ፡-
Aቶ ጀማል መሐመድ - Aልቀረበም።
ወ/ሮ ማይሙና ሼህ Aብዱልሰመድ - Aልቀረቡም።
መዝገቡ ተመርምሮ ቀጥሎ የተመለከተው ፍርድ ተሰጥቷል።
ይህ የሰበር Aቤቱታ ላቀርብ የቻለው Aመልካች በተጠሪዎች ላይ የፈጠረው ሁከት ይወገድ በማለት የሥር ፍ/ቤቶች የሰጡትን ውሣኔ በመቃወም ነው።
የጉዳዩ Aመጣጥም ባጭሩ ሲታይ ተጠሪዎች በAመልካች ላይ በAዳማ ልዩ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ባቀረቡት ክስ ከAመልካች ላይ ገንዘብ ስንበደር በካርታ ቁጥር A45/91 በተመዘገበና በ25AA ካሬ ሜትር ክልል ውስጥ የተሰራን መጋዘን ብቻ ለብድሩ Aከፋፈል ዋስትና የሰጠን ሲሆን ከ25AA ካ.ሜትር ውጭ የተሰራና በዋስትና ያልተያዘ ቤት ጨምሮ በAዋጅ ቁጥር 97/9A መሰረት Aመልካች በሽያጭ ለ3ኛ ወገን በማስተላለፍ ላይ ስለሚገኝ የተፈጠረው ሁከት Eንዲወገድ ይወሰንልን በማለት ጠይቀዋል።
ተከሣሽ /የAሁን Aመልካች/ ቀርቦ በሰጠው መልስ በዋስትና የተያዘው ይዞታ የማይነጣጠል መሆኑን፣ ውሉም መኖሪያ ቤትና መጋዘን በሚል Eንዳልተከፋፈለ የተመዘገበውም ይዞታ 25AA ካ.ሜትር Eንደሆነና የብድር ውሉ ሲፈረም መኖሪያ ቤቱ በጅምር Eንደነበርና በኋላ የተሰራ ነው ቢባል 195 196 Eንኳን የመያዣው Aካል መሆኑ Eንደማይቀር በመግለጽ ክሱ ውድቅ ላደረግ ይገባል በማለት ተከራክሯል።
የግራ ቀኙ ክርክር በዚህ መልኩ የቀረበለትም የAዳማ ልዩ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ለክሱ ምክንያት የሆነውና ሁከት ተፈጥሮበታል የተባለው ቤት የብድርና የመያዣ ውሉ ከተፈረመ በኋላ የተሰራ ስለመሆኑ የተረጋገጠ ከመሆኑም በላይ ውሉም ሲፈረም ከሳሾች በካርታ ይዞታ ከነበራቸው 25AA ካ.ሜትር ቦታ በመጨመር በAሁኑ ጊዜ ይዞታቸው ወደ 32AA ካ.ሜ ከፍ ብሎ ቤቱም በተጨማሪ ባገኙት ቦታ ላይ ስለመሰራቱ የተረጋገጠ ስለሆነ በፍ/ብ/ሕ/ቁ. 3A66 መሰረት ይሄው ቤት የመያዣው Aካል ላሆን ስለማይችል ተከሣሽ መያዣ ያላደረገውን ንብረት ላሸጥ Aይችልም በማለት ውሣኔ ሰጥቷል።
ተከሣሽ በዚህ ውሣኔ ቅሬታ Aድሮበት የይግባኝ ቅሬታውን ለOሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት ያቀረበ ቢሆንም በፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ. 337 መሰረት ፍ/ቤቱ ይግባኙን ሳይቀበል ቀርቷል።
ይህ ሰበር ችሎትም የቀረበውን Aቤቱታ መርምሮ ተጠሪዎችን በመጥራት ግራ ቀኙን Aከራክሯል።
ምላሽ ማግኘት የሚገባውም የጉዳዩ ጭብጥ Aመልካች በተጠሪዎች ላይ ሁከት ፈጥሯል? ወይንስ Aልፈጠረም? የሚለው ነው።
በAመልካችና በ1ኛ ተጠሪ መካከል በተደረገው የብድርና የመያዣ ውል ለብድሩ Aከፋፈል በAዳማ ከተማ ቀበል 16 ክልል በባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር A45/91 በተመዘገበው የላዝ ይዞታ ላይ የሰፈረ¨<” ንብረት 1ኛ ተጠሪ በዋስትና መስጠታቸው” ከውሉ በግልጽ መገንዘብ ይቻላል። በውሉም ላይ መያዣው መጋዘንን ብቻ Eንጂ ልላ ንብረትን Eንደማይመለከት Aልተገለጸም።
ተጠሪዎች Aጥብቀው የሚከራከሩት በዋስትና የተያዘው መጋዘን Aመልካች በዋስትና በያዘው 25AA ካ.ሜትር የቦታ ይዞታ ላይ የተሰራ ሲሆን ሁከት የተፈጠረበት ቤት ግን ከዚህ ይዞታ ክልል ውጭ በሚገኝ በቀሪው 8AA ካ.ሜትር ይዞታችን ላይ የተሰራ ስለሆነና ይህ ይዞታ ደግሞ በመያዣው ውስጥ ያልተካተተ ሰለሆነ ይህንን ቤት ጨምሮ Aመልካች መሸጥ ሰለማይችል ሁከቱ ላወገድ ይገባል በማለት ነው።
ይሁንና ግራ ቀኙ ባቋቋሙት የብድርና የመያዣ ውል ከላይ Eንደተጠቀሰው መያዣው ተፈፃሚነት የሚኖረው በመጋዘኑ ላይ ብቻ Eንደሆነ ካለመስማማታቸውም በላይ የAዳማ ከተማ ማዘጋጃ ቤትም ለዞኑ ከፍተኛ ፍ/ቤት በፃፈው ደብዳቤ መጋዘኑም ሆነ መኖሪያ ቤቱ Aመልካች ለዋስትና በያዘው በካርታ ቁጥር A45/91 ተመዝግቦ በሚገኘው 25AA ካ.ሜትር ቦታ ላይ Eንደተሰራ Aረጋጦ ከዚህ የካርታ ይዞታ ውጭ ተጨማሪ 784 ካ.ማትር ቦታ Eንደሚገኝና ይህንኑ ቦታ በላዝ ለማግኘት 1ኛ ተጠሪ ጠይቀው ተፈቅዶላቸው ነገር ግን ግብር ሳይከፍሉበት በAጥር ከልለውት Eንደሚገኝ የገለጸ በመሆኑ ሁከት ተፈጥሮበታል የተባለው ቤት Aመልካች ለዋስትና በያዘው የተጠሪዎች የካርታ ይዞታ ሥር Eንደሚገኝ ተረጋግጧል። ከዚሁ ጋር በተያዘም ይሄው ቤት የተሰራው የብድርና የመያዣ ውሉ ከተፈረመ በኋላ ነው ቢባል Eንኳን ውሉ ሲፈረም በ25AA ካ.ሜትር ይዞታ ላይ የሰፈረን ንብረት Eንደሚመለከት ስምምነት ላይ የተደረሰ ከሆኑም በላይ በፍ/ብ/ሕ/ቁ. 3A66 መሰረትም በመያዣ በተያዘ የማይንቀሳቀስ ንብረት ላይ በማሻሻልም ሆነ ልሎች Aዳዲስ የሚሰሩ ሥራዎች” መያዣው Eንደሚያጠቃልልላቸው የተመለከተ ስለሆነ ይህም ቤት በመያዣው ውሉ የማይጠቃለልበት ምክንያት ስለልለ የAዳማ ልዩ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በAንድ በኩል ቤቱ የተሰራው ተጠሪዎች Aስቀድሞ ከነበራቸው የካርታ ይዞታ ውጭ ነው ማለቱ ከቀረበው ማስረጃ ጋር የማይጣጣም ከመሆኑም በላይ በልላም በኩል ቤቱ የተሰራው ውሉ ከተፈረመ በኋላ ስለሆነ በመያዣ ውሉ Aይጠቃለልም ማለቱ Eርስ በርሱ የማይጣጣምና የፍ/ብ/ሕ/ቁ. 3A66ን ያለAግባብ በመተርጎም የተሰጠ ውሣኔ ሆኖ ተገኝቷል። በAጠቃላይ የዞኑ ከፍተኛ ፍ/ቤት በዚህ መልኩ የሰጠው ውሣኔ Eንደዚሁም የክልሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት ይህንኑ ስህተት ሳያርም ¾cÖ¨< ¨<d’@ የሕግ ስህተት የተፈጸመበት ሆኖ ተገኝቷል።
No specific laws extracted.
No topics extracted.
197 198 ው ሣ ኔ
348/1/ መሰረት ተሽሯል።
ተጠሪዎች ሁከት ተፈጥሮበታል የሚሉት ቤት Aመልካች ለብድሩ Aከፋፈል በዋስትና በያዘው በካርታ ቁጥር A45/91 ይዞታ ውስጥ የሚገኝ ስለሆነ ይህንን ቤት ጨምሮ ለመሸጥ ስለሚችል ሁከት Aልተፈጠረም ተብሎ ተወስኗል።
ግራ ቀኙ ወጭና ኪሣራ ይቻቻሉ።
መዝገቡ ተዘግቶ ወደ መ/ቤት ተመልሷል።