No summary available.
ጥቅምት 14 ቀን 2000 ዓ.ም ዳኞች፡- ዓብዱልቃድር መሐመድ ሐጎስ ወልዱ ተገኔ ጌታነህ ተሻገር ገ/ሥላሴ ብርሃኑ Aመነው Aመልካች፡- የA/A/ከተማ Aስተዳደር ሥራና ከተማ ልማት ቢሮ ተተኪ የመሬት ልማትና Aስተዳደር ባለሥልጣን Aልቀረቡም ተጠሪ፡- Aቶ ነጋሽ ዱባለ - ጠበቃ Aቶ መኮንን ኪዳኔ ቀረቡ መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል
መዝገቡ ለሰበር ችሎት ላቀርብ የቻለው የፍ/ከ/ፍ/ቤት በይግባኝ መ/ ላይ ታህሳስ 5 ቀን 1998 ዓ.ም በሰጠው ፍርድ የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት የሰጠውን ውሳኔ በማፅናቱ የሥር ፍ/ቤቶች ውሳኔ መሰረታዊ የሕግ ስሕተት Aለበት Eና Eንዲታረም ሲል Aመልካች ጥር 15 ቀን 1998 ዓ.ም የተፃፈ Aቤቱታ በማቅረቡ ነው።
በAቤቱታው መሰረት ሰበር ችሎት መዝገቡን ከመረመረ በኃላ የተሰረዘው የቤት ባለቤትነት ደብተር Eና ካርታ ተፈፃሚነት Eንዲቀጥል ሲል የሥር ፍ/ቤት የሰጠው” ውሳኔ Aግባብነት ለመመርመር ተጠሪ Eንዲቀርብ ›μ/›´ዞ ግራ ቀኙ ክርክርራቸውን Aሰምተዋል። የሰበር ችሎትም የግራ ቀኙን ክርክር ከሰማ uኋላ መዝገቡን ከሥር ፍ/ቤት ክርክርና ውሳኔ Aንፃር Aግባብነት ካለው ሕግ ጋር Aገናዝቦ መርምሯል።
የጉዳዩ መነሻ በAጭሩ ሲታይ በወረዳ 17 ቀበል 20 የሚገኙ በቁጥር 1304፣1305 Eና 1306 ቤቶች በካርታ Eና በቤት ባለቤትነት ደብተር ቁጥር 17/3/91 ማረጋገጫ መሰረት የተጠሪ መሆናቸው ተረጋግጦ በፍ/መ/ቁ. 503/88 Eና በAፈጻጸም መ/ቁ 90/92 ተጠሪ Eንዲረከብ ከተደረገ 175 176 በኋላ Aመልካች Eና የመ/ቤቱ የሥራ ሐላፊዎች / በሥር ፍ/ቤት 1ኛ Eና 2ኛ ተከሳሾች/ ይህንን የባለቤትነት ማረጋገጫ Eንዲመክን uTÉ[Ò†¨ ለዚህ ሕገወጥ ተግባራቸው ተጠያቂ Eንዲሆኑ Eና የሰነዶ‡ ትክክለኛነት ተረጋግጦ ካርታ Eና ደብተሩ ተዘጋጅቶ ለተጠሪ /ለሥር ከሳሽ/ Aንዲሰጥ èc”M˜ ሲል vቀረበው ክስ የሥር ፍ/ቤት ከAከራከና የግራ ቀኙን ማስረጃ ከመረመረ በኋላ የAመልካች ድርጊት ሕገወጥ ነው በማለት የቤት ባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነዶ‡ ተፈፃሚነት Eንዲቀጥል ሲል ውሳኔ ሰጥቷል።
ከዚህ ውሳኔ Eና ለሰበር ከቀረበው ክርክር Aንፃር በመሰረታዊነት ላታይ የሚገባው ነጥብ የተጠሪ /የሥር ከሳሽ/ የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነዶች በAስተዳደር Aካል ከተሰረዘ ክስ ለማቅረብ የክስ ምክንያት Aለን? የሚለውን የሕግ ጥያቄ Aግባብ ካለው ሕግ ጋር በማገናዘብ መርምረናል። በመሰረቱ Aመልካች መሥሪያ ቤት የቤት ባለቤትነት ማረጋገጫ ደብተር የመስጠትም ሆነ የመሰረዝ መብት በሕግ ተሰጥቶታል። ተጠሪም በሥር ፍ/ቤት Eንዳረጋገጠው በቤት ቁጥር 1304፣1305 Eና 1306 ላይ የተሰጠው የካርታ Eና የቤት ባለቤትነት ደብተር ቁጥር 17/3/91 }c`³DM። ይህንን ያደረገው Aካል በሕግ በተሰጠው ሥልጣንና ሃላፊነት መሆኑ Eንደተመለከተ ሆኖ ይህ Aካል በሥልጣኑ በወሰነው ጉዳይ ጉድለት ካለበት መታረም የሚችለው የሥልጣን ተዋረÆን ጠብቆ ባለው የAስተዳደር Aካል መሆኑ ይታወቃል።
ይህ Eንዳለ ሆኖ የAሁን ተጠሪ በፍ/ቤት ክስ ለማቅረብ በመጀመሪያ በሕጉ Aግባብ መሰረት ለክርክሩ መነሻ ወይም መሰረት በሆነው ሀብት ላይ መብት ወይም ጥቅም ያለው መሆኑን ማረጋገጥ Aለበት። ይህ መብት ወይም ጥቅም ላረጋገጥ የሚችለውም በምኞት ወይም በፍላጐት ብቻ ሳይሆን በሕግ ፊት ተቀባይነት ያለውን Aረጋጋጭ ማስረጃ በማቅረብ መሆን Eንዳለበት Ÿፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕግ Aንቀጽ 33/2/ መንፈስ መረዳት ይቻላል። በዚህ ረገድ ይህ የሕግ ክርክር በሥር ፍ/ቤት የተነሳ ቢሆንም የሥር ፍ/ቤት AፅንOት ሰጥቶት Aልተመለከተውም።
Aሁን በተያዘው ጉዳይ ላይ Aመልካች የተጠሪን የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነዶች ከሰረዘ ተጠሪ Aስቀድሞ በተጠቀሱት ቤቶች ላይ ባለመብት መሆኑን የሚያረጋግጡ ማስረጃዎችን በEÌ ማስገባት ይኖርበታል። ይህ መሰረታዊ ማረጋገጫ ሰነድ ወይም ማስረጃ ሳይኖረው ፍ/ቤት ሰነድ Eንዲሰጠው Eንዲወሰንለት መጠየቅ Aይቻልም። በመሆኑም የተጠሪ መብትና ጥቅም የሚረጋገጠው የAስተዳደር Aካላት በሚሰጡት የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነዶች Eንደሆነ በፍ/ብ/ህ/ቁ.1195/1/ ተመልክቷል። የAሁን ተጠሪ በዚህ Aካል የተረጋገጠ ማስረጃ ሳይኖረው ለክርክ\ መነሻ በሆኑ ቤቶች ላይ መብት Eንዳለው የሚያርጋግጥ ማስረጃ ሳያቀርብ ክስ ማቅረu< በሕግ ተቀባይነት የለውም።
ስለዚህ የተጠሪ ክስ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕግ Aንቀጽ 33/2/ የተመለከተውን Aሟልቶ ያልቀረበ J• dK የሥር ፍ/ቤቶች ይህንን ወደ ጐን በመተው ¨Å ጉዳዩ ገብተው በማከራከር Aመልካች ለተጠሪ ሰጥቶ የነበረውን ¾vKu?ƒ’ƒ T[ÒÑÝ c’Ê‹ Sc[²< ›Óvw eLMJ’ የሰነዶቹ ተፈፃሚነት Eንዲቀጥል uTKƒ የሰጡት ውሳኔ መሰረታዊ የሕግ ስሕተት ያለው ሆኖ Aግኝተነዋል።
No topics extracted.
1/ የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት በመ/ ጥቅምት 25 ቀን 1997 ዓ.ም የሰጠው ፍርድ Eና የፍ/ከ/ፍ/ቤት በመ/ቁ.35928 ታህሳስ 5 ቀን 1998 ዓ.ም የሰጠው ፍርድ ተሽሯል። ይፃፍ።
2/ የዚህን ችሎት ወጪና ኪሣራ ግራ ቀኙ የየራሳቸውን ይቻሉ።
መዝገቡን ዘግተን ወደ መዘገብ ቤት መልሰናል።
የማይነበብ Aምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት ቤ/ኃ 177 178 የሰበር መ/ቁ. 236A8 ኀዳር 3 ቀን 2AAA ዓ.ም ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ፍስሐ ወርቅነህ ሐጎስ ወልዱ ሂሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- የIትዮጵያ øራይቬታይዜሽንና የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ኤጂንሲ ነ/ፈጁ መስፍን በሻህ ተጠሪ፡- የAቶ ኑር በዛ ተረጋ ወራሾች ጠበቃ ስንታየሁ ባህሩ መዝገቡን መርምረን ቀጥሎ የተመለከተውን ፍርድ ሰጥተናል።
ይህ የሰበር Aቤቱታ ላቀርብ የቻለው የAሁን ተጠሪዎች Aውራሽ በፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ባቀረቡት ክስ መነሻነት ሲሆን የክሱም ይዘት ባጭሩ በወረዳ 18 ቀበል 34 ክልል ቁጥራቸው ከAA1 -AA7 የሆኑት ቤቶች ያለAግባብ በመንግሥት የተወሰዱ መሆናቸው ታምኖበት በሥራና ከተማ ልማት ሚኒስቴር በኩል Eንዲመለስልኝ ተወስኖ በዚሁ ውሣኔ መሰረት ቤቶቹን Eንድረከብ ታህሣሥ 3 ቀን 1988 ዓ.ም በተፃፈ ማመልከቻ ለከተሣሽ (ለAሁን Aመልካች) Aመልክቼ Eንዳለሁ በኀዳር ወር 1991 ዓ.ም Aካባቢ በቤቶቹ ውስጥ የነበሩት ተከራዮችን ሲለቁ ከሣሽ ቤቶችን የተረከብኩኝ ቢሆንም ያቀረብኩት Aቤቱታ Aስቀድሞ ቤቶቹ ላመለሱልኝ Eንደሚገባ ታምኖበት በተሰነልኝ መሰረት Eንዲመለሱልኝ የሚል ሆኖ ሳለ Aቤቱታዬን በትክክል ባለመረዳት ለቤቶቹ የቤት ባለቤትነት መብት Eንዲሰጠኝ Eንዳመለከትኩኝ ቆጥሮ የሚመለሱት ቤቶች በሙሉ ሣይሆን በከፊል ብቻ ነው በማለት በመወሰኑ ይህንኑ ውሣኔ በመቃወም ለኤጀንሲው የሥራ Aመራር ቦርድ ይግባኝ ያቀረብኩ ቢሆንም ቦርዱ የኤጀንሲውን ውሣኔ በመሻር መዝገቡን የዘጋ ስለሆነ የኤጀንሲውም ሆነ የቦርዱ ውሣኔ ከሥልጣናቸው ውጭ ስለሆነ በፍርድ ላሰረዝልኝ ይገባል የሚል ነው።
የከሣሽ ክስና ማስረጃ ለተከሣሽ (ለAሁን Aመልካች) ደርሶ በሰጠው መልስ ከሣሽ በክስ Aቤቱታቸው በጠቀሷቸው ቤቶች ትርፍነታቸው ተረጋግጦ በAዋጅ ቁጥር 47/67 መሰረት የተወረሱ ንብረቶች ናቸው በመሆኑም በመጀመሪያ የኤጀንሲው ሥራ Aስኪያጅ በመቀጠልም የኤጀንሲው ሥራ Aመራር ቦርድ ይህን ጉዳይ ለማየት ሥልጣን Eንደልለው በመግለጽ የመጨረሻ ውሣኔ በመስጠት መዝገቡ Eንዲዘጋ ወስኗል። በAዋጁ ቁጥር 11A/87 መሰረት ተከሣሽ የሚሰጣቸውን ውሣኔዎች በፍ/ቤት Eንደገና ላታዩ /Review/ Eንደሚችሉ የተደነገገ ድንጋጌ ስለልለ ፍ/ቤቱ ይህንን Aቤቱታ ተቀብሎ የማየት ሥልጣን የለወም። በማለት የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ ያቀረበ ሲሆን በፍሬ ጉዳዩም ሙሉ መልስ በመስጠት ክሱ ከበቂ ኪሣራ ጋር ላሰረዝ ይገባል በማለት ተከራክሯል።
የግራ ቀኙ ክርክር በዚህ መልኩ የቀረበለትም የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ክርክሩን መርምሮ በተከሣሽ በኩል የፍ/ቤቱን ሥልጣን Aስመልክቶ የቀረበውን የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ በተመለከተ A.ፍ.ዲ.ሪ ሕገመንግሥት በAንቀጽ 79(1) ላይ የዳኝነት ሥልጣን የፍ/ቤቶች ብቻ Eንደሆነ በAንቀጽ 37(1) ላይ ደግሞ ማንኛውም ሰው በፍርድ ላወሰን የሚገባውን ጉዳይ (Justicable matter) ለፍ/ቤት የማቅረብና ውሣኔ የማግኘት መብት Aለው የተደነገገ ከመሆኑም በላይ በAስተዳደር Aካላት የተሰጡ ውሣኔዎችን ፍ/ቤቶች Eንደገና ለማየት ተፈጥሯዊ /inherent/ የሆነ ሥልጣን ያላቸው ስለሆነ ፍ/ቤቱ ጉዳዩን ለማየት ሥልጣን የለውም ተብሎ በተከሣሽ በኩል የቀረበው መቃወሚያ በAግባቡ የቀረበ Aይደለም በማለት ውድቅ Aድርጎ በፍሬ ጉዳይ ረገድ ግራ ቀኙ ያደረጉትን ክርክር መርምሮ በAዋጅ ቁጥር 11A/87 Aንቀጽ 4(1) Eና Aንቀጽ 3(2) መሰረትና ይህን Aዋጅ ለማስፈፀም በወጣው መመሪያ ቁጥር AA1/88 Aንቀጽ 3(1) Eና (2) መሰረት ከAዋጁ ቁጥር 47/67 ውጭ የተወሰዱ 179 180