No summary available.
ሐምል 05 ቀን 1999 ዓ.ም.
ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ Aሰግድ ጋሻው ሒሩት መለሰ ተሻግር ገ/ሥላሴ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- የጅጅጋ ደብረ መዊE ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክርስትያን Aልቀረበም ተጠሪ፡- Eነ Aዳነች መንግስቱ (7 ሰዎች) የቀረበ የለም
በዚህ መዝገብ የተያዘው ጉዳይ የህዝብ የሆኑ የማይንቀሳቀሱ ንብረቶች ባለቤትነት የሚረጋገጥበትን መንገድ የሚመለከት ነው።፡ የAሁ”/¾›G<“E Aመልካች በጅጅጋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ባቀረበችው ክስ ለክርክር ምክንያት የሆነውና በ06 ቀበል ክልል ውስጥ የሚገኛው 6 ክፍል ቤት ቀድሞ የቤ/ክርስትያኗ የነበረና ከAዋጅ ቁ. 47/67 በኋላ ቀበልው ቤቱን የያዘ ቢሆንም ቤቱ Aንዲመለስላት ስለተወሰነ ተጠሪዎቹ ቤቱን ለቀው Eንዲያስረክቡ ጠይቃለች።
ተጠሪዎች በሰጡት መልስ ቤ/ክርስትያኗ የቤቱ ባለቤት ለመሆኗ ያቀረበችው የባለቤትነት ማረጋገጫ ደብተር ባለመኖሩ ክሱ ውድቅ Eንዲሆን ጠይቀዋል። ጉዳዩን ያየው ፍ/ቤትም ይህንኑ ክርክር ተቀብሎ Aመልካች ባለቤት ለመሆኗ Aላረጋገጠችም በማለት ክሷን ውድቅ Aድርጎታል። ይግባኝ የቀረበለት የሶማል ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤትም ይህንኑ ውሣኔ Aፅንቶታል።
የAሁኑ የሰበር Aቤቱታ የቀረበው የህዝብ የሆ’ የማይንቀሣቀስ ንብረት ባለቤትነት የሚረጋገጠው Eንድት ነው የሚለውን ለመመርመር Aቤቱታው ለሰበር ችሎት ቀርቦ ለተጠሪዎች መጥሪያ ቢላክም ባለመቅረባቸው ጉዳዩ በልሉበት Aንዲታይ ታዟል።
ፍ/ቤቱም መዝገቡን መርምbል። ከፍ ሲል Eንደተገለፀው የAመልካች ክስ ውድቅ የተደረገው Eንዲመለስላት ለጠየቀችው ቤት ባለቤትንቷን የሚያርጋግጥ የባለቤትነት ምስክር ወረቀት Aላቀረበችም በሚል ነው የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለሃብትነትን በማረጋገጥ በተገቢው Aስተዳደር ክፍል ለAንድ ሰው የተሰጠው የባለሃብትነት የምስክር ወረቀት ይህ ሰው የዚሁ የማይንቀሣቀስ ንብረት ባለሃብት Eንደሆነ Eንደሚያስቆጥረው በፍ/ህ/ቁ 1195(1) የተመለከተ በመሆኑ Aንድ ሰው የማይንቀሣቀስ ንብረት ባለቤት መሆኑን ለማረጋገጥ ይህንኑ ምስክር ወረቀት Eንዲያቀርብ ይጠበቅበታል። ነገር ግን ይህ የማይንቀሣቀስ ንብረት ባለሀብትነት ማረጋገጫ መንገድ የግል ሃብት የሆነውን ንብረት የሚመለከት ነው። የግል ሀብት ያልሆነው Eና ለህዝብ የሚያገለግል የማይንቀሣቀስ ንብረትን በተመለከተ ህጉ የተለየ ሁኔታን Aስቀምጧል። ለህዝብ የሚያገለግል የማይንቀሣቀስ ንብረት! Eሱን የሚመለከት ግዙፍ መብቶች ከልሉበት በቀር! በማይንቀሳቀስ ንብረት መዝገብ ውስጥ መመዝገብ Eንደማያስፈልገው የፍ/ህ/ቁ 1578 ያመለክታል። በመሆኑም ለህዝብ Aገልግሎት የሚውሉ የማይንቀሳቀሱ ንብረቶች ባለሃብትነት ለማረጋገጥ የግድ መዝገብ የገባ የባለቤትነት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት Eንዲቀርብ ህጉ Aያዝም። በልላ Aነጋገር Eነዚህን ንብረቶች” በተመለከተ ባለሀብትነት በልላ ሁኔታ ወይም ማስረጃ ላረጋገጥ ይችላል ማለት ነው።
ወደ ተያዘው ጉዳይ ስናመራ ቤቶቹ የቤተክርስትያኗ በመሆናቸው ለህዝብ Aገልግሎት የሚውሉ Eንጂ የግል ሃብት ስላልሆኑ የንብረቶቹ ባለሃብትነት የግድ በባለቤትነት የምስክር ወረቀት መረጋገጥ የለበትም። uSሆኑም በሚቀርቡ ልሎች ማስረጃዎች ታይቶ ላወሰን ይችላል። በዚህ ጉዳይም ቢሆን S´Ñu< ”ÅT>Áe[Ǩ< ቀበልው ራሱ በሰጠው መልስ uማEከላዊ መንግስት ቤቱ ለAመልካች Eንዲመለስ መታዘዙንና የጅጅጋ ማዘጋጃ ቤትም ቤቱን ለAመልካች Aንዲያስረክብ ያዘዘ መሆኑን ገልጿል። ከዚህ በተጨማሪ ይህ ችሎት Ñ<Ç¿ ¾ሚመለከታቸው የተለያዩ የመንግስት Aካላት ከፃñት ደብዳቤ ቤቱ ለAመልካች የተመለሰ መሆኑን ተገንዝቧል። ከላይ Eንደተገለፀው ቤቱ 173 174 ለህዝብ Aገልግሎት የሚውል Eንጂ የግል ሃብት ባለመሆኑ ቤ/ክርስትያኗ ባለቤትነትን ለማረጋገጥ የባለቤትነት የምስክር ወረቀት Aንድታቀርብ ስለማትገደድ የሥር ፍ/ቤቶች የባለቤትነት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት Aልቀረበም በማለት የሰጡት ውሣኔ የህግ ስህተት Aለበት።
ው ሣ ኔ
የጅጅጋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በሰኔ A9 ቀን 1996 ዓ.ም. የሰጠው ውሣኔና የሶማል ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት በመ/ቁ 05/1/134/96 በጥቅምት 12 ቀን 1998 ዓ.ም. የሰጠው ውሣኔ ተሽbል።
ክርክር የቀረበበት” 6 ክፍል ቤት ተጠሪዎች ለAመልካች ያስረክቡ።
የጅጅጋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በዚህ ውሣኔ መሰረት Eንዲያስፈፅም የዚህ ትEዛዝ ግልባጭ ይድረሰው::
No topics extracted.