No summary available.
ሚያዝያ 16 ቀን 2000 ዓ.ም ዳኞች፡- ዓብዱልቃድር መሐመድ መስፍን Eቁበዮናስ ሂሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ መድሕን ኪሮስ Aመልካች፡- የAዲስ ከተማ ክ/ከተማ Aስተዳደር የመሰረተ ልማትና የቤቶች ጉዳይ ጽ/ቤት - ነ/ፈጅ ቀረበ።
ተጠሪ፡- 1ኛ የቀኛዝማች መኮንን ነጋሽ ወራሾች ከጠ. ጋር ቀረቡ።
2ኛ ወ/ሮ ገነት Aበራ ቀረቡ።
መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
ክርክሩ የተጀመረው በፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ሲሆን የAሁኑ 1ኛ ተጠሪ መስከረም 3A ቀን 199A ዓ.ም ጽፈው ባቀረቡት ክስ ቁጥሩ 953/ለ/ የሆነው በወረዳ 5 ቀበል A6 ውስጥ የሚገኘው ቤት የቀኛዝማች መኮንን ነጋሽ ጋራዥ ውስጥ የሚገኝና Aቶ ተስፋዬ ሃይል የሚባሉ የጋራዡ ሰራተኛ ሲኖሩበት የነበረ የAውራሻችን የቀኛዝማች መኮንን ነጋሽ ቤት በመሆኑ ይልቀቁልን በማለት በወ/ሮ ገነት Aበራ ላይ ክስ Aቅርበዋል።
ተከሳ¹*ም የካቲት 8 ቀን 1991 ዓ.ም ጽፈው ባቀረቡት መልስ የቤቱ ግምት በክሱ ላይ Aልቀረበም። ዳኝነትም Aልተከፈለበትም።
ከሣሾች በንብረት Aጣሪነት Aልተሾሙም የሚሉትን ነጥቦች በመጠቃቀስ የመጀመርያ ደረጃ መቃወሚያ Aቅርበዋል።
ፍ/ቤቱም የግራ ቀኙን ክርክር ካዳመጠ በኋላ ተከሳሽ በፍሬ ነገሩ ላይ ክደው ስላልተከራከሩ በክሱ የተጠቀሰውን ቤት ለከሳሾች Eንዲያስረክቡ በማለት ውሣኔ ሰጥቷል። በመቀጠልም የA/ከ/ክ/ ከተማ መሰረተ ልማትና ቤቶች ኤጀንሲ ሚያዝያ 29 ቀን 1999 ዓ.ም ጽፎ ባቀረበው Aቤቱታ 143 144 ከሳሾች ክስ የመሰረቱበት በቀድሞ ወረዳ 5 ቀበል A6፣ በAዲስ ከተማ ክ/ከተማ ቀበል 10/11/12 ክልል የሚገኘው ቁጥሩ 953/ለ/ የሆነው ቤት ያረፈበት ቦታ በAዋጅ ቁጥር 47/67 መሰረት የተወረሰ ነው። ተከሳሽ የመንግስትን ቦታ ላይ ያለፈቃድ የንግድ ቤት ሰርተው ነበር። Aስተዳደሩ ቦታውን ለማጽዳት ሲንቀሳቀስ ተከሳሽ ባለሃብትነታቸውን ለመንግስት Aስተላልፈው የቤት ኪራይ Eየከፈሉ በቤቱ ለመገልገል በመስማማታቸው ከAስተዳደሩ ጋር ውል ገብተው የቤት ኪራይ Eየከፈሉ ይገኛሉ።
የመቃወም Aመልካች በመንግስት ባለቤትነት ሥር የሚገኙትን ቤቶች የማስተዳደርና የመቆጣጠር ሥልጣን Aለው። ከሣሾች ክስ ባቀረቡበት ቤት ላይ ያቀረቡት ካርታ ወይም ደብተር የለም። ተከሳሽ ቤቱን ለከሳሽ Eንዲያስረክቡ በማለት ፍ/ቤቱ የሰጠው ውሣኔ የመቃወም Aመልካችን መብት የሚጋፋ ነው። ስለዚህ ፍ/ቤቱ መዝገቡን ለAዲስ Aበባ ከተማ የመጀመርያ ደረጃ ፍ/ቤት ያስተላልፍልን Eንደዚሁም ቤቱ የመቃወም Aመልካች Eያከራየ ኪራይ የሚሰበስብበት ስለሆነ ፍ/ቤቱ የሰጠውን ውሣኔ ሽሮ ኪሣራ Eንዲቆርጥልን በማለት Aመልክቷል።
ከሣሾች ደግሞ በግንቦት 28 ቀን 1999 ዓ.ም በተፃፈ መልስ የመቃወም Aመልካች ቀበልው በከፍተኛው ፍ/ቤት በመ/ቁ. 4156፣ 3931 E በፍ/ቤቱ ትEዛዝ ጣልቃ ገብቶ ቤቶቹ ተወርሰዋል የሚለውን ክርክር Aቅርቦ ክርክሩ ተቀባይነት የለውም ተብሎ ተወስኖበታል። ክ/ከተማው የቀበልው የበላይ Aካል ስለሆነ Eንደገና ተቃዋሚ ሆኖ የሚቀርብበት ምክንያት የለም። ቤቶቹ Aልተወረሱም Eንጂ ተወርሰዋል የሚል ክርክርም ካለ መከራከር የሚችለው የኪራይ ቤቶች ኤጀንሲ ነው። ማስረጃዎችን በተመለከተ ቤቶቹ ተመን Eንዲወጣላቸው በነሐሴ 6 ቀን 98 ዓ.ም የተፃፈ የተባለው የቤት መውረሻ ቅጽ Aረጋጋጭ ቁጥር 2060/19/14/98 ተከሳሾች ከተፈረደባቸው በኋላ በ1998 ዓ.ም የተፃፈ ስለሆነ የቤት መውረስን Aያስረዳም። የወ/ሮ ገነት Aበራ ጉዳይ በሰበር ያለቀለት ነው። በመሆኑም ፍ/ቤቱ ጥያቄውን ውድቅ Eንዲያደርግልን በማለት ተከራክረዋል።
ፍ/ቤቱም የግራ ቀኙን ክርክር ከሰማ በኋላ በመቃወም Aመልካች ቁጥሩ 953/ለ/ የተወረሰ መሆኑን ለማስረዳት ያቀረበው ሰነድ የAዲስ Aበባ ከተማ መስተዳድር ፋይናንስ ቢሮ በዞን Aንድ የወረዳ 6 ፋይናንስ ቢሮ ጽ/ቤት በ13/13/91 የፃፈው ሰነድ ሲሆን ሰነዱም በቤት ቁጥር 953/2/ በሆነው ቤት 2ኛ የመቃወም ተጠሪ ይሰሩበት የነበረ መሆኑን የሚገልጽ Eንዲሁም የAዲስ Aበባ ከተማ መስተዳድር የወረዳ 5 ቀበል 6 Aስተዳደር ጽ/ቤት በመስከረም A3 ቀን 1992 ዓ.ም የፃፈው ሰነድ ሲሆን ይዘቱም ከላይኛው ማስረጃ ተመሳሳይ ነው። በተጨማሪ የመቃወም Aመልካች በቤት ቁጥር 953/2/ ላይ የ2ኛ የመቃወም ተጠሪ የንግድና የሥራ ፈቃድ Eንዳለውና ቤቱን የክልል 14 መስተዳድር ጽ/ቤት ለ2ኛ የመቃወም ተጠሪ ያከራየበትን በጥቅምት 6 ቀን 1991 ዓ.ም የተደረገ ውል ቀርቧል።
ማስረጃው ሲመረመርም ማስረጃዎቹ በዚህ መዝገብ ውሣኔ ያረፈበት ቤት 2ኛ የመቃወም ተጠሪ የያዙት መሆኑን ወይም ለ2ኛ የመቃወም ተጠሪ የተከራየ መሆኑን ላያስረዳ ከሚችል በስተቀር የቤቱ ባለቤት ማን Eንደሆነ የሚያስረዳ Aይደለም። በልላ በኩል ደግሞ በAዋጅ ቁጥር 47/67 መሰረት ትርፍ የሆኑ ቤቶች ባለቤቱ የመረጠውን ቤት ከወሰደ ወይም ካስቀረ በኋላ ትርፍ ቤቶቹን ለመንግስት የሚያስረክብበት ስርዓት መኖሩ ይታወቃል።
No topics extracted.
ሆኖም የመቃወም Aመልካች በክሱ የተጠቀሰው ቤት በዚሁ መልኩ በትርፍነት መንግስት የተረከበው ስለመሆኑ የሚያስረዳ የቀረበ ማስረጃ የለም። በመሆኑ በመቃወም Aመልካች በዚህ መዝገብ ውሣኔ ያረፈበት ቁጥር 953/2/ የተወረሰ መሆኑን ባላስረዳበት ሁኔታ ቤቱ የተወረሰ ስለሆነ ውሣኔው ይሰረዝልኝ በማለት ያቀረበው ክርክር ተቀባይነት የለውም ብሎ ክርክሩን በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 360/2/ መሰረት ውድቅ Aድርጎታል።
145 146 ፍ/ከ/ፍ/ቤትም ይግባኝ ቀርቦለት የሥር ፍ/ቤት ፍርድ ጉድለት Aላገኘሁበትም በማለት ይግባኙን በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 337 መሰረት ሰርዞታል።
የሥር የመቃወም Aመልካች የAሁኑ Aመልካች ለዚህ ፍ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የሰበር Aቤቱታን ያቀረበውም የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት በሰጠው ፍርድና የፍ/ከ/ፍ/ቤት በሰጠው ትEዛዝ ቅር በመሰኘት ነው። ቅሬታውም ፍ/ቤቶቹ ክሱን በመስማት ግራ ቀኙን Aከራክረው ውሣኔና ትEዛዝ የሰጡት ክሱን የማየት ሥልጣን ሳይኖራቸው ነው። 2ኛ ተጠሪ የተከራዩት ቤት የተሰራው በAዋጅ ቁጥር 47/67 መሰረት በተወረሰ ባዶ የመንግስት መሬት ወይም ቦታ ላይ ሆኖ የተሰራውን ያለፈቃድ በመሆኑ መፍረስ የነበረበት ሲሆን በወቅቱ በነበረው መመሪያ መሰረት ከሚፈርስ ተጠሪዋ በኪራይ Eንዲጠቀሙበት ተወስኖ ከ1988 ዓ.ም ጀምሮ በኪራይ Eየተጠቀሙበት ቆይተዋል። ይህ ክርክር ያስነሳው ቤት 1ኛ ተጠሪ በAዋጅ ቁጥር 47/67 መሰረት Aልተወረሰም Eያሉ የሚያቀርቡት ክርክር ካቀረብነው መቃወሚያ ጋር ያልተገናዘበ ነው። የኛ ጥያቄ ቤቱ የተሰራው በAዋጁ መሰረት በተወረሰ የመንግስት ቦታ ላይ ነው የሚል Eንጂ ቤቱ ራሱ በውርስ የተገኘ ነው የሚል Aይደለም። Aመልካች በሕግ በተሰጠው ስልጣን መሰረት በባለቤትነት የሚያስተዳድረውን ቤት በAዋጅ ቁጥር 47/67 መሰረት የተፈቀደላቸውና ያለAግባብ ከAዋጁ ውጪ ተወስዶብኛል የሚሉ ከሆነ ተጠሪዎች ለሚመለከተው ለፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ ጥያቄያቸውን Aቅርበው ማስወሰን ይጠበቅባቸዋል በዚሁ መሰረት ጥያቄያቸውን Aቅርበው ባላስወሰኑበት ወይም የቤት ባለቤትነት ማረጋገጫ ደብተርም ይሁን የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ በማቅረብ በቤቱ ላይ መብት ያላቸው መሆኑን ሳያረጋግጡ ክስ ማቅረብ Aይችሉም። የሥር ፍ/ቤቶች ክሱን በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 33/2/ መሰረት ውድቅ ማድረግ ሲገባቸው ክሱን ተቀብለው ማከራከራቸውና ከዚህም Aልፈው ቤቱ የተወረሰ ስለመሆኑ የመቃወም Aመልካች Aላስረዳም በማለት ቤቱን ለ1ኛ ተጠሪዎች Eንድናስረክብ መወሰናቸው ሕጉን ያላገናዘበ ነው። በመሆኑም ውሣኔው መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት ስለሆነ የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤትና የፍ/ከ/ፍ/ቤት ውሣኔ ተሽሮ ጉዳዩ በሕግ ሥልጣን በተሰጠው የAዲስ Aበባ ከተማ ነክ ፍ/ቤት Eንዲዳኝ ተብሎ ላወሰንልን ይገባል የሚል ነው።
1ኛ ተጠሪ ጥር 29 ቀን 2AAA ዓ.ም በተፃፈ መልስ Aከራካሪው ቤት Aዋጅ ቁጥር 47/67 ከመውጣቱ በፊት በቀኛዝማች መኮንን ነጋሽ የተሰራና Aቶ ተስፋዬ ሀይሉ የተባሉ የድርጅቱ የሕግ ክፍል ሰራተኛ የሚጠቀሙበት ነበር። ወ/ሮ ገነት Aበራም ከዚህ ሰራተኛ ጋር Aብረው ይሰሩ ስለነበር ቤቱን ልቀቂ ሲባሉ Aለቅም Aሉ Eንጂ ቤቱን ራሳቸው Aልሰሩትም። Aመልካች ቤቱን መንግስት ተረክቦት ኪራይ Eየሰበሰበበት ነው የሚለው ከ1990 ዓ.ም በኋላ ከ2ኛ ተጠሪ ጋር በመስማማት ነው። ቤቱ በ1967 ዓ.ም ሆነ ከዚያ ወዲህ ተወርሶ Aመልካች የሚያስተዳድረው Aይደለም። Aመልካች በተቃዋሚነት ልግባ ብሎ Eኔ የማስተዳድረው ቤት ነው ብሎ ስለመጣ ቤቱ ስለመወረሱ Aስረዳ ተባለ Eንጂ ቦታው ባዶ ሆኖ ቦታውን ስለመውረሱ ማስረጃ Aቅርብ Aልተባለም። Eኛ በግቢው ውስጥ ያሉት ቤቶች ሁሉ የቀኛዝማች መኮንን ነጋሽ ንብረት መሆናቸውን Aስረድተናል። የፍ/ፍ/ቤቶች ስልጣን የላቸውም ተብሎ ለማስረዳት የተጠቀሱት ሕጐችም ለዚህ ጉዳይ Aግባብነት ስለልላቸው ክርክሩ ተቀባይነት የለውም። በመሆኑም የሥር ፍ/ቤቶች የሰጡት ውሣኔ የሕግ ስህተት የልለበት በመሆኑ Eንዲፀድቅልን በማለት ተከራክረዋል።
2ኛ ተጠሪ ደግሞ ጥር 29 ቀን 2AAA ዓ.ም በተፃፈው መልስ በወረዳ 5 ቀበል A6 በAዲሱ Aደረጃጀት ደግሞ በA/ክ/ከተማ ቀበል 10/11/12 ክልል የሚገኘው ቁጥሩ 953/ለ/ የሆነው ቤት ቀደም ብሎ በሳጠራና በቆርቆሮ ከፍዬ የታይፕ የጽህፈት ሥራ ሳከናውንበት በነበረው ባዶ የመንግስት መሬት ላይ Eኔ ራሴ የሰራሁት ቤት ነው። Aመልካች ቤቱ በAዋጅ ቁጥር 47/67 መሰረት በተወረሰው ባዶ የመንግስት ቦታ ላይ የተሰራ ቤት መሆኑን ካወቁ በኋላ ቤቱን ለማፍረስ Aስበው የነበረ ቢሆንም 147 148 ቤቱ ቢፈርስ Eኔንና ቤተሰቤን የሚያፈናቅል ሆኖ ስላገኙት በኪራይ Eንድኖርበት ተፈቅዶልኝ Eየሰራሁበት Eገኛለሁ። 1ኛ ተጠሪዎች ከAቶ ተስፋዬ ሃይሉ ጋር ጥገኛ ስለነበርሽ Aሁን ያለሽበትም ቤት Aቶ ሃይሉ ሲሰራበት የነበረው ቤት ነው በማለት ይህን ቤት ከልሎች ቤቶች ጋር በመደመር ክስ መሰረቱብኝ Eንጂ ቤቱ Aቶ ተስፋዬ ሲሰሩበት የነበረው ቤት Aይደለም። Eንደዚሁም 1ኛ ተጠሪዎች ቤቱ የEነሱ ስለመሆኑ የሚያስረዳ የቤት ባለቤትነት ደብተርም ይሁን የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ሳያቀርቡ በቤቱ ላይ የባለቤትነት መብት ሳይኖራቸው ነው ክስ የመሰረቱብኝ። የሥር ፍ/ቤቶችም ቤቱን Eንድለቅ የወሰኑት 1ኛ ተጠሪዎች ቤቱ የEነሱ ስለመሆኑ የሚያስረዳ ማስረጃ ሳያቀርቡ ነው።
በመሆኑም የሥር ፍ/ቤቶች ውሣኔ Eንዲሻርልኝ በማለት ተከራክራለች።
ከዚህ በኋላም ግራ ቀኙን በቃል በማነጋገርና Aንዳንድ ነጥቦች ላይ ጥያቄ በማቅረብ ተከራካሪዎቹ ተጠቃሹ ቤትና የተጠሪዎች Aውራሽ ጋራዥ ያላቸው” የAቀማመጥ ግንኙነት uተመለከተ ግልጽ Aድርገውልናል።
በበኩላችን ደግሞ የፍ/ፍ/ቤቶች ክሱን ለማየት ሥልጣን Aላቸው ወይስ የላቸውም? 1ኛ ተጠሪዎች በክሱ የተጠቀሰው ቤት የAውራሻቸው የቀኛዝማች መኮንን ነጋሽ ቤት ስለመሆኑ በማረጋገጥ ነው ክስ የመሰረቱት ወይስ Aይደለም? የስር ፍ/ቤቶች Aመልካች ቤቱ የተወረሰ መሆኑን ስላላስረዳ ቤቱን ለስር ከሣሾች /ለAሁን 1ኛ ተጠሪዎች/ Eንዲያስረክብ ቀደም ብሎ የተሰጠው ፍርድ የሚሻርበት ምክንያት የለም በማለት የሰጡት ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት Aለበት ወይስ የለበትም? የሚሉትን ጭብጦች በመያዝ መዝገቡን መርምረናል።
መዝገቡን Eንደመረመርነውም ክሱ የባለቤትነት ጥያቄን መሰረት በማድረግ የቀረበ Eንጂ ከቤት ኪራይ ጋር uተያያዙ ሁኔታዎች መነሻነት ¾k[u ባለመሆኑ የፍ/ፍ/ቤቶች ጉዳዩን ለማየት ሥልጣን ያላቸው መሆኑን ተገንዝበናል። በመሆኑም Aመልካች የፍ/ፍ/ቤቶች ክሱን ያዩት በልላቸው ሥልጣን በመሆኑ ጉዳዩ በከተማ ነክ ፍ/ቤት Eንዲታይ ይወሰንልኝ በማለት ያቀረበውን ጥያቄ Aልተቀበልነውም።
ሁለተኛውን ጭብጥ በተመለከተ ደግሞ 1ኛ ተጠሪዎች በክሱ የተጠቀሰው ቤት ያለAግባብ የተወረሰ ነው በማለት Eንዲመለስላቸው ለፕራይቤታይዜሽን ኤጀንሲ በማቅረብ ቤቱ Eንዲመለስላቸው የተወሰነላቸው ስለመሆኑ ወይም ቤቱ የራሳቸው ስለመሆኑ የሚያስረዳ የቤት ባለቤትነት ደብተር ወይም ደግሞ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ያላቸው ስለመሆኑ ማስረጃ በማቅረብ Aላሳዩም። ክሱን ያቀረቡት ለክሱ መነሻ በሆነው ቤት ላይ መብት ያላቸው መሆኑን ሳያረጋግÖ< ነው:: በክርክሩ ሂደትም የባለቤትነት መብት ያላቸው ስለመሆኑ Aላስረዱም። በመሆኑም ክሱ ከመጀመርያው የቀረበው መብቱ ያላቸው ስለመሆኑ ባልተረጋገጠበት ሁኔታ ስለሆነ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ/ 33/2/ መሰረት ውድቅ መሆን የነበረበት ሆኖ Aግኝተነዋል።
ሶስተኛውን ጭብጥ በተመለከተም የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለሃብትነት የሚረጋገጠው ከAስተዳደር ክፍል የተሰጠ የምስክር ወረቀት በማቅረብ ስለመሆኑ በፍ/ብ/ሕ/ቁ/ 1195 ተደንግጓል። Aዋጅ ቁጥር 47/67 ደግሞ ከታህሳስ 11 ቀን 67 ዓ.ም ጀምሮ የከተማ ቤት” በንብረትነት የያዘ ሰው መብቱ በሚኒስትሩ ካልፀደቀ በስተቀር ንብረትነቱ Aይፀናለትም ይላል። የEነዚህን ሕጐች ድንጋጌ መሰረት በማድረግ ስንመለከተው ደግሞ ማንኛውም የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለቤት ነኝ የሚል ሰው ንብረቱ የራሱ ስለመሆኑ በAስተዳደር ክፍል ተረጋግጦ የምስክር ወረቀት ወይም ውሣኔ ካልተሰጠው በስተቀር ወይም ለAስራ Aምስት ዓመት ግብር Eየገበረበት በይዞታው ስር Aድርጐ ካላቆየው በስተቀር የንብረቱ ባለሃብት Eንደሆነ Eንደማይቆጠር ለመረዳት ይቻላል። የሕጉ ድንጋጌ የሚያዘው ይህ ሆኖ ሳለ የሥር ፍ/ቤቶች ቤቱ የEኛ ነው ያስረክቡን በማለት ክስ የመሰረቱት 1ኛ ተጠሪዎች የቤቱ ባለቤትና የሃብቱም ባለመብት ስለመሆናቸው ማስረዳት ሲኖርባቸው Aመልካቹ ቤቱ የተወረሰ መሆኑን Áስረዳ ማለታቸው 149 150 በAግባቡ ሆኖ Aላገኘነውም። Eንደዚሁም ቤቱ የተሰራው በAዋጅ ቁጥር 47/67 መሰረት በተወረሰው ባዶ ቦታ ላይ ነው በማለት Aመልካች Eየተከራከረ Eያለ ቤቱ የተገኘው በውርስ ነው በማለት Eንደተከራከረ በመቁጠር ክርክሩ ቤቱ የተገኘው በውርስ ነው ወይስ Aይደለም በማለት ግራ ቀኙን ማከራከራቸው ተገቢ ያለመሆኑን ተገንዝበናል።
በመሆኑም የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት የሰጠው ፍርድና የፍ/ከ/ፍ/ቤት የሰጠው ትEዛዝ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበትና ላታረም የሚገባው ሆኖ ተገኝቷል።
ው ሣ ኔ