No summary available.
ግንቦት 14 ቀን 2AAA ዳኞች፡- ዓብዱልቃድር መሐመድ መስፍን Eቁበዮናስ መድሕን ኪሮስ ዓላ መሐመድ ሡልጣን Aባተማም Aመልካች፡- ሀጅ Aብዱልቃድር Aህመድ - ጠበቃ ዘላለም ክፍል ቀረቡ።
ተጠሪ፡-
መዝገቡ የተቀጠረው ለምርመራ ነበር። መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰተናል።
ጉዳዩ የቀረበው Aመልካች የከፍተኛው ፍርድ ቤት በመዝገብ ሚያዝያ 24 ቀን 1999 ዓ.ም. የሰጠው ውሣኔና የፍድራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሰጠው ትEዛዝ መሰረታዊ የሕግ ስህተት Aለበት በማለት የሰበር Aቤቱታ ስላቀረበ ነው። ፍሬ ጉዳዩ ተጠሪዎች የAመልካች ሚስት የነበሩት ወ/ሮ ሀዋ ገብረዮሐንስ ጥር 27 ቀን 1991 ዓ.ም. በሞት የተለዩ መሆኑን ገልፀው Eህታችን ልጅ ያልነበራት ስለሆነ ሟች ወራሾች ነን። ስለዚህ ሟች Eህታችን ከተከሣሽ ጋር ከመጋባታቸው በፊት የሰሩት በወረዳ 23 ቀበል 15 ቁጥሩ 435 የሆነውን ቤትና ልሎች የጋራ ንብረቶችንና ጥሬ ገንዘብ Eንዲያካፍለን ውሣኔ ይሰጥልን በማለት ለፍድራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ክስ Aቅርበው Aመልካችም በተካሣሽነት ቀርበው ቤቱ ሟች Eኔን ከማግባቷ በፊት የሰራችው ቢሆንም Aፈር የነበረውን ወለል ላሾ በማድረግ የቆርቆሮውን Aጥር በግንብ በመቀየርና ቤቱን በማደስ በርካታ ወጭ ያወጣሁ ስለሆነ፣ የጋራ ንብረት ላባልልኝ ይገባል በማለት ተከራክረዋል። የፍድራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የግራ ቀኙን ምስክር ከሰማ በኋላ፣ ቤቱ ተከሣሹ /የAሁን 121 122 Aመልካች/ ሟችን ካገባ በኋላ መሰረታዊና ዓይነታዊ ለውጥ የተደረገለት በመሆኑ፣ የሟችና የተከሣሽ የጋራ ሀብት ነው በማለት ውሣኔ ሰጥቷል።
ተጠሪዎች በዚህ ውሣኔ ቅር በመሰኘት ይግባኝ ለከፍተኛው ፍርድ ቤት Aቅርበው ፍርድ ቤቱ የAመልካችንና የተጠሪዎችን ክርክር ከሰማ በኋላ፣ ቤቱ ሟች ከAመልካች ጋር ከተጋቡ በኋላ Eድሳት የተደረገለት መሆኑ የሟችን የግል ንብረት ወደ ጋራ ንብረትነት ለመለወጥ ምክንያት ስለማይሆን፣ የፍድራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ቤቱ የጋራ ንብረት ነው በማለት የሰጠው ውሣኔ ተገቢ Aይደለም በማለት ሽሮታል።
Aመልካች ይህንን ውሣኔ በመቃወም ይግባኝ ለፍድራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ያቀረቡ ሲሆን ይገባኝ ሰሚው ፍ/ቤትም የከፍተኛ ፍ/ቤት የሰጠው ውሣኔ የሕግ ወይም የፍሬ ጉዳይ ስህተት የለበትም በማለት ይግባኙን ሰርዞታል። Aመልካች ይህንን በመቃወም ባቀረቡት የሰበር Aቤቱታ Eኔና ሟች ባለቤቴ ለረዥም ጊዜ Aብረን ስንኖር የቀድሞውን ጭቃ ቤት በማፍረስ በብሎኬት የሰራነው በመሆኑ ቤቱ የጋራ ንብረት ነው መባል ሲገባው የግል ንብረት ነው መባሉና ቤቱን ለማደስ ያወጣኸውን ውጭ Aዲስ ክስ Aቅርበህ ጠይቅ መባል መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት ስለሆነ በሰበር ታይቶ ይታረምልኝ በማለት ያመለከቱ ሲሆን ተጠሪዎች በበኩላቸው Aመልካች ለቤቱ Eድሳት ያወጣውን ወጭ ክስ Aቅርቦ የመጠየቅ መብቱ ተጠብቆለት Eያለ የሟች Eህታችን የግል ንብረት የጋራ ንብረት ነው ተብሎ Eንዲወሰንለት መጠየቁ ምንም Aይነት የሕግ ድጋፍ የለውም። ስለሆነም የከፍተኛው ፍርድ ቤትና የጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት የሰጠው ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የለበትም በማለት ተከራክረዋል።
ከሥር የክርክሩ Aመጣጥና በሰበር የተደረገው ክርክር ከላይ የተገለፀው ሲሆን Eኛም መዝገቡን መርምረናል። ጉዳዩን Eንመረመርነው Aመልካች ክርክር የተነሳበት ቤት ሟች ከEርሱ ጋር ጋብቻ ከመፈፀሟ በፊት የነበራት የግል ንብረት Eንደሆነ Aልካዱም። Aመልካች የሚከራከሩት በፊት ሟች ሰርታው የነበረ ቤት Eኔ ጋር ከተጋባን በኋላ በመጠንም ሆነ በAይነት መሰረታዊ ለውጥ የተደረገበትና Eንደ Aዲስ ቤት የተገነባ በመሆኑ የጋራ መሆን Aለበት የሚል ሲሆን ተጠሪዎች በበኩላቸው ሟች በመጀመሪያ በሰሩት ቤት ላይ Eድሳት የተደረገለት መሆኑን Aምነው፣ በቤቱ ላይ የተደረገው Eድሳት መሰረታዊ ለውጥ Aይደለም። ስለሆነም ቤቱን Eንደገና ተሰርቷል የሚያሰኝና የጋራ ንብረት የሚያደርገው ስላልሆነ፣ የሟች የግል ንብረት ነው በማለት ይከራከራሉ። ከዚህ Aንፃር በቤቱ ላይ የተደረገው ለውጥ መሰረታዊና የቀድሞው ቤት በAዲስ መልክ ተሰርቷል ብሎ ለመደምደም የሚያስችል ነው ወይስ Aይደለም የሚለው ጭብጥ፣ በግራ ቀኙ የሚቀርበውን ክርክር ለመፍታት Aስፈላጊ ነው።
የፍድራል የመጀመሪያ ፍርድ ቤት ይህንን ነጥብ በጭብጥነት ይዞ ውሣኔ የሰጠበት ቢሆንም፣ ፍርድ ቤቱ በቤቱ ላይ የተደረገው የዓይነት Eና የመጠን ለውጥ ምን ያህል Eንደሆነ የባለሙያ ማስረጃ Eንዲቀርብለት Aላደረገም። ፍርድ ቤቱ በቤቱ ላይ የተደረገው Eድሳት መሰረታዊ ነው ወይስ Aይደለም የሚለውን የወሰነው፤ ስለ ቤት Aሰራር Eና ሕንፃ ግንባታ ልዩ የሙያ Eውቀት የልላቸውን ምስክሮች በመስማት ነው። ስለሆነም ከዚህ Aንፃር ፍርድ ቤቱ Aስፈላጊውን የሙያ ምስክርነት ማስረጃ dÃሰማ ቤቱ የጋራ ነው ብሎ የሰጠውን ውሣኔ የከፍተኛው ፍርድ ቤት መሻሩ የሚነቀፍ ሆኖ Aላገኘነውም። በልላ በኩል ከፍተኛው ፍርድ ቤት የመጀመሪያው ቤት ፈርሶ Eንደ Aዲስ ቢገነባም ¾ሟች የግል ንብረት የነበረው ቤት በምንም መልኩ የጋራ ንብረት Eንደማይሆን በመዘርዘር የሰጠው ውሣኔና በቤቱ ላይ የተደረገው ለውጥና Eድሳት በዚሁ መዝገብ በባለሙያ Aስጠንቶ መወሰን Aየተቻለ Aመልካች ለቤቱ ያወጡትን ወጭ በተመለከተ በልላ ክስ ዘርዝረው ይጠይቁ በማለት የሰጠው ውሣኔ ከላይ የተገለፀውን ጭብጥ በAጭሩ ከመፍታት Aንፃር ጉድለትና ስህተት ያለበት፤ ሆኖ Aግኝተነዋል። በመሆኑም በቤቱ ላይ የተደረገው Eድሳትና ለውጥ ምን ያሕል የመጠንና የAይነት ለውጥ Eንዳመጣ፣ በፍትሐብሕር ሥነ ሥርዓት ሕግ ቁጥር 136 መሰረት ልዩ Aዋቂ መድበው በማስጠናት መወሰን ሲገባቸው፣ ስለ ቤትና የግንባታ ሥራ Eውቀት የልላቸው 123 124 ምስክሮች የሰጡትን ቃል መነሻ በማድረግ የሰጡት ውሣኔ መሰረታዊ ስህተት ያለበት ውሣኔ ነው በማለት ፍርድ ሰጥተናል።
No topics extracted.
ው ሣ ኔ
ይፃፍ።
ይፃፍ።