No summary available.
የሰ/መ/ቁ. 288A2 ታህሣሥ 8 ቀን 2AAA ዓ.ም ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ፍስሐ ወርቅነህ ሐጎስ ወልዱ ሒሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- Eነ ወ/ሮ በየነች ይገዙ - ቀረቡ።
ተጠሪ፡- Aቶ ሳሙኤል ዝቅAርጋቸው - ቀረቡ።
መዝገቡ ተመርምሮ ቀጥሎ የተመለከተው ፍርድ ተሰጥቷል።
ይህ የሰበር Aቤቱታ ላቀርብ የቻለው ለክሱ ምክንያት የሆነው ቤት በሐራጅ ተሸጦ ግራ ቀኙ Eንደየድርሻቸው ይከፋፈሉ በማለት በበታች ፍ/ቤቶች በመወሰኑ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሟል በማለት Aመልካቾች ቅሬታ በማቅረባቸው ነው።
የጉዳዩ Aመጣጥም ባጭሩ ሲታይ ተጠሪ በፍድራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በAመልካቾች ላይ ባቀረቡት ክስ ከሟች Aባታቸው በውርስ ተከፍሎ የሚደርሳቸውን በወረዳ 16 ቀበል A9 ክልል የሚገኘው ቁጥር 249 የሆነው ቤት የዋጋ ግምቱ ብር 12A,000.00 (Aንድ መቶ ሃያ ሺህ) ሲሆን ከዚህ ላይ የከሳሽ ድርሻ 1/6ኛ ብር 2A.000 /ሃያ ሺህ/ ስለሆነ ይህንኑ ገንዘብ ተከሣሾች Eንዲከፍሉኝ Eንደዚሁም ሟች Aባቴ ከሞቱበት ጥቅምት 1992 ዓ.ም. ጀምሮ ቤቱን ተከሣሾች ይዘው ለተጠቀሙበት ብር 2,186.87(ሁለት ሺህ Aንድ መቶ ሰማኒያ ስድሥት ብር ከሰማኒያ ሰባት ሳንቲም) ጨምሮ Eንዲከፍሉ ይወሰንልኝ በማለት ጠይቀዋል።
የከሳሽ ክስና ማስረጃም ለተከሳሾች ደርሶ በሰጡት መልስ ከሳሽ የሟች Aቶ ዝቅAርጋቸው ተካ ልጅ መሆኑን Aምነው የቤቱን ግምት ለከሳሽ በድርሻው ልክ ለመስጠት Eንደዚሁም የኪራይ ክፍያ ጥያቄውን በተመለከተም ለመክፈል ፈቃደኛ Eንደሆኑ በመግለጽ መልስ ሰጥተዋል። የፍድራል መ/ደ/ፍ/ቤትም የተጠቀሰው ቤት በመሐንዲስ ተገምቶ በተገኘው ግምት ቤቱ በሐራጅ Eንዲሸጥና የከሳሽ ድርሻም ከተጠየቀው የኪራይ ክፍያ ጋር Eንዲከፈላቸው በማለት ውሣኔ ሰጥቷል።
ተከሣሾች በዚህ ውሣኔ ቅሬታ Aድሮባቸው የይግባኝ ቅሬታቸውን ለፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት Aቅርበው ፍ/ቤቱም በበኩሉ ግራ ቀኙን Aከራክሮ የፍድራል መ/ደ/ፍ/ቤትን ውሣኔ Aጽንቷል።
ይህም ችሎት Aመልካቾችና ተጠሪ የቀረቡትን ክርክር መርምሯል።
ላፈታ የሚገባውም የጉዳዩ ጭብጥ ለክርክሩ ምክንያት የሆነው ቤት በመሐንዲስ ተገምቶ በተገኘው ግምት በሐራጅ ተሸጦ የተጠሪ ድርሻ ይከፈል ተብሎ በሥር ፍ/ቤቶች የተሰጠው” ውሣኔ Aግባብነƒ ¾ተመለከተ ነው።
በፍድራል መ/ደ/ፍ/ቤት ከሳሽ የነበሩት የAሁን ተጠሪ ዳኝነት የጠየቁት ከላይ Eንደተመለከተው ከAባታቸው በውርስ የተላለፈው የጋራ የውርስ ቤት ግምቱ ብር 12A‚000 /Aንድ መቶ ሃያ ሺህ ብር/ መሆኑን ገልጸው ከዚህ ላይ ድርሻዬ ነው የሚሉት ብር 2A‚000 /ሃያ ሺህ ብር/ ይክፈለኝ በማለት ነው።
ተከሣሾች የAሁን Aመልካቾችም በክስ በተጠየቀው መሰረት ገንዘቡን ለመስጠት ፈቃደኞች መሆናቸውን ገልጸው መልስ ሰጥተዋል።
ከሣሽ ዳኝነት የጠየቁትና የተከሳሾችም መልስ ከላይ የተመለከተው ከሆነ የፍድራል መ/ደ/ፍ/ቤት ዳኝነት በተጠየቀውና በታመነውም መሰረት ይህንኑ በክስ የተጠየቀውን ገንዘብ ተከሳሾች ላከፍሉ ይገባል በማለት ውሣኔ መስጠት ሲገባው ከዚህ Aልፎ ቤቱ በመሀንዲስ ተገምቶ በሐራጅ ተሾጦ የከሳሽ ድርሻ ይከፈላቸው በማለት ውሣኔ መስጠቱ ከፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ. 182/2/ ጋር ያልተጣጣመና ባልተጠየቀ ነገር ላይ የተሰጠ ዳኝነት ሆኖ ተገኝቷል።
የፍድራል ከ/ፍ/ቤትም ይህንኑ ስህተት ሳያርም መቅረቱ በAግባቡ ሆኖ Aልተገኘም። ስለሆነም ቀጥሎ የተመለከተው ተወስኗል።
91 92 ው ሣ ኔ
የሰጠው ውሣኔ Eንደዚሁም የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁ.
37786 በህዳር 20 ቀን 1999 ዓ.ም. የሰጠው ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈጸመበት ስለሆነ በፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ. 348 መሰረት ተሽሯል።
ተጠሪ ዳኝነት በጠየቁት መሰረት ብር 2A‚AAA /ሃያ ሺህ ብር/ ክስ ከቀረበበት ጊዜ ጀምሮ ተከፍሎ Eስካለቀ ድረስ ከሚታሰብ 9% /ዘጠኝ በመቶ/ ወለድ ጋር Aመልካቾች Eንዲከፍሐቸው ተወስኗል።
የዚህን ፍ/ቤት ወጭና ኪሣራ ይቻቻሉ።
መዝገቡ ተዘግቶ ወደ መ/ቤት ተመልሷል።
No topics extracted.