No summary available.
ኀዳር 3 ቀን 2AAA ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ፍስሐ ወርቅነህ ሐጎስ ወልዱ ሒሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- የIት/ ንግድ ባንክ - Aልቀረበም።
ተጠሪ፡-
ሞያል ከተማ Aስተዳደር ጽ/ቤት፣ ዓላ ሺዶ ቀረበ።
ወ/ሮ ብርቄ ያደቹ፣ ዓላ AብዱልAዚዝ - ቀረበ።
የሐጂ Aብዱላዚዝ ካሕሣይ ወራሾች
Aቶ Aላ Aብዱላዚዝ - ቀረበ።
ወ/ት ፋሪያ Aብዱላዚዝ - ቀረበች።
ይህ ጉዳይ የተጀመረው በቦረና ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ነው። የAሁኑ Aመልካች ባቀረበው ክስ ለሐጂ Aብዱላዚዝ ካሕሣይ ብድር ሲሰጥ በሞያል ከተማ የሚገኘውን መኖሪያና ንግድ ቤት በመያዣ የያዘ ሲሆን ይህን የመያዝ መብቱን 1ኛ ተጠሪ EንዲመዘÓብ ጠይቆ ተጠሪው መያዣውን መመዝገቡን ያረጋገጠKት ቢሆንም ይህንኑ ንብረት የቦረና ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለሚፈልገው የግብር Eዳ በሐራጅ ለመሸጥ በሂደት ላይ Eንዳለ ጣልቃ ገብቶ ቢከራከርም ባንክ ብድሩን ከመስጠቱ በፊት ይህ ንብረት በፍ/ቤት ትEዛዝ ተከብሮ የቆየ ነው በሚል ጥያቄውን Aልተቀበለም።
በመሆኑም Aስተዳደሩ የሙያ ግድታውን ሣይወጣ በመቅረቱ የተነሣ ገንዘባችንን ስላሣጣን ተበዳሪው ያልመለሰውን ገንዘብ ይመልስ፣ የተበዳሪው ሚስት Eና ወራሾቹ ያልተከፈለውን Eዳ ይክፈሉ በማለት ጠይቋል።
ፍ/ቤቱም የግራ ቀኙን ክርክር Eና ማስረጃ መርምሮ ባንኩ መያዣውን ከማስመዝገቡ በፊት በልላ Eዳ የተያዘ መሆኑን ሣያጣራ Eንዲመዘገብለት ብቻ ጠይቆ ›ስተዳደሩም መያዣውን ባለበት ሕጋዊ ግድታ መሰረት በቅደም ተከተል በመመዝገቡ ኃላፊነት የለበትም የተበዳሪው ሚስትና ወራሾችን በተመለከተ ሟች ከቦረና ዞን ፋይናንስ መምሪያ ጋር ሲፋለሙ ባንኩ ተከራክሮ ስለተወሰነበት ድጋሚ Aዲስ ክስ ላያቀርብ Aይገባም በማለት ወስኗል።
የOሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት የቀረበለትን የይግባኝ ቅሬታ መ/ሰጪዎችን ሣይጠራ ዘግቶታል።
የAሁኑ የሰበር Aቤቱታ የቀረበውም በዚህ ውሣኔ ላይ ነው። ይህ ችሎትም 2ኛ Eና 3ኛ ተጠሪዎች ላይ የቀረበው ክስ ቀደም ሲል ውሣኔ ያገኘ ጉዳይ ላይ ነው በሚል ክሱ ውድቅ መደረጉንና 1ኛ ተጠሪ ከኃላፊነት ነፃ ¾}ደረѨ< በAግባቡ መሆን Aለመሆኑን ለመመርመር Aቤቱታው ለሰበር ችሎት Eንዲቀርብ Aድርጓል። ግራ ቀኙም ክርክራቸውን በጽሁፍ Aቅርበው ፍ/ቤቱ መዝገቡን Eንደሚከተለው መርምሯል።
የመጀመሪያውን ነጥብ በተመለተ በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 5 መሰረት ማንኛውም ፍ/ቤት ክርክሩን ተቀብሎ የመጨረሻ የፍርድ ውሣኔ ከሰጠ በኋላ ቀድሞ በፍርድ የተወሰነው ክርክር ሥረ ነገርና የተያዘው ጭብጥ Aንድ ዓይነት ከሆነ በክርክሩ ላይ የነበሩት ወይም ከተከራካሪዎቹ መብት ያገኙ 3ኛ ወገኖች በዚያው ነገር ሁለተኛ ክስ ወይም ማናቸውም ዓይነት ልላ ክርክር ላቀርብባቸው Aይችልም። Eንግዲህ ይህ የሰነ ሥርዓት ሕጉ ተፈፃሚ Eንዲሆን መሟላት ካለባቸው ሁኔታዎች Aንደኛው ውሣኔ የተሰጠበትና Aዲስ ክስ የቀረበበት ክርክር ሥረ ነገር Eና የተያዘው ጭብጥ Aንድ ዓይነት መሆኑ ነው።
በተያዘው ጉዳይ ባንክ ቀድም ሲል ክርክር Aቅርቦ የነበረው ለፋይናንስ መምሪያው Eዳ በሃራጅ Eንዲሸጥ የተባለው” ንብረት በመያዣ የያዘው በመሆኑ በንብረቱ ላይ የቀዳሚነት መብቱን ለማረጋገጥ ነው። በመሆኑም በክርክሩ የተያዘው ሥረ ነገርና ጭብጥ ባንክ በንብረቱ ላይ የቀዳሚነት መብት Aለው? የለውም? የሚለው ነው። በዚህ መዝገብ ላይ የቀረበው ክስ ደግሞ ሟች ሃጂ Aብዱላዚዝ ካሕሣይ የወሰዱትን ብድር የሟቹ ባለቤትና ወራሾቻቸው ላከፍሉ ይገባል የሚል በመሆኑ የሚያዘው ጭብጥ ተከሣሾቹ የብድሩን ገንዘብ 87 88 ላከõሉ ይገባል? Aይገባም? የሚለው ነው። በመሆኑም የሁለቱም ክርክሮች ሥረ ነገርና የተያዘው ጭብጥ የተለያየ በመሆኑ ጉዳዩ የመጨረሻ ውሣኔ ያገኘ ነው ለማለት Aይቻልም። ስለዚህ ፍ/ቤቶቹ የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 5ን ጠቅሰው የAመልካችን ክስ ውድቅ ማድረጋቸው የሕግ ስህተት ነው።
ሁለተኛው ነጥብ ደግሞ 1ኛ ተጠሪ ለክሱ ኃላፊ የመሆን Aለመሆኑ ጉዳይ ነው። ከመዝገቡም Eንዲሁም ይህ ችሎት ባደረገው የቃል ማጣሪያ ጥያቄ Aመልካች በመያዣ የያዘውን ንብረት በመያዣነት Eንዲመዘግብለት ለ1ኛ ተጠሪ ሲጠይቅ ተጠሪውም በዚሁ መሰረት ንብረቱ የተበዳሪው መሆኑን በማረጋገጥ መመዝገቡን ገልጿል። ባንኩ ይህ በመያዣ የያዘው ንብረት በልላ Eዳ የተያዘ ለመሆኑ 1ኛ ተጠሪ Eንዲያረጋግጥለት ያቀረበው ጥያቄ ስለመኖሩም ሆነ ተጠሪው ንብረቱ ከልላ Eዳ ነፃ መሆኑን Aረጋግጦ የሰጠው መልስ ስለመኖሩ በስር ፍ/ቤት የተረጋገጠ ፍሬ ነገር የለም። በማይንቀሳቀስ ንብረት ላይ የሚቋቋሙ መብቶች Aብዛኞቹ ንብረቱ በሚገኝበት Aገር ባለው የሃብትነት መዝገብ ስለሚመዘገቡ /የፍ/ሕ/ቁ. 1567 ተከታዮቹን ይመለከታል/ 3ኛ ወገን በንብረቱ ላይ ያለውን ግድታና Eዳ Eንደሚያውቅ ይገመታል Aመልካቹም መያዣውን ከማስመዝገቡ በፊት በንብረቱ ላይ ያለውን ግድታ ማጣራት ይጠበቅበታል። 1ኛ ተጠሪ ባንኩ የመያዣ ውሉን Eንዲመዘግብ ሲጠይቅ መመዝገቡ ሕጋዊ ተግባሩን መወጣቱን ከሚያመላክት በቀር ኃላፊነት የሚያስከትል ስራ ሰርቷል ማለት Aይቻልም። Aንድ የማይንቀሳቀስ ንብረት ከAንድ በላይ ለሆነ Eዳ ላያዝ ስለሚችል በንብረቱ ላይ ቀድሞ የተመዘገበ Eዳ ወይ ግድታ መኖሩ ንብረቱን ለተጨማሪ Eዳ ልመዘግብ Aልችልም የሚልበት ምክንያት የለም።
No topics extracted.
በAጠቃላይ 1ኛ ተጠሪ የሟች ንብረት ላይ Eዳ መኖሩን ቢያውቅም የባንክን መያዣ መመዝገቡ ኃላፊነት ላያስከትልበት የሚችል ድርጊት ሆኖ Aልተገኘም። የሥር ፍ/ቤቶችም 1ኛ ተጠሪ ኃላፊነት የለበትም በማለት የደረሱበት መደምደሚያ የሕግ ስህተት Aለው ለማለት Aይቻልም።
ው ሣ ኔ
የቦረና ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁ. A11A7 በታህሣሥ 2A ቀን 1998 የሰጠው ውሣኔ ተሻሽሐል።
2ኛ Eና 3ኛ ተጠሪዎች ላይ የቀረበው ክስ በውሣኔ ባለቀ ጉዳይ ደግሞ የቀረበ ባለመሆኑ ወደ ፍሬ ነገሩ ገብቶ Aከራክሮ Eንዲወስን ጉዳዩ ለቦረና ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ተመልሷል።
1ኛ ተጠሪ uቀረበበት ¡e ኃላፊነት የለበትም።
ወጪና ኪሣራ ግራ ቀኙ ይቻቻሉ።