No summary available.
የካቲት 7 ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡- Aብዱልቃድር መሐመድ ተገኔ ጌታነህ መስፍን Eቁበዮናስ ሒሩት መለሰ Aብዱራሂም Aህመድ Aመልካች፡- የIትዮጵያ ልማት ባንክ ተጠሪ፡-
ይህ Aቤቱታ የቀረበው Aመልካች ታህሣሥ 5 ቀን 1999 ዓ.ም. ጽፎ ባቀረበው የሰበር ማመልከቻ መነሻነት ነው።
የጉዳዩ የሥር Aመጣጥ የAሁ” ተጠሪዎች በOሮሚያ ክልል የምEራብ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት Eነ መኮንን Aስፋው ከተባሉት ጋር በነበራቸው ክርክር ምክንያት በምEራብ ሸዋ ዞን ኤጀሬ ወረዳ Aዲስ ዓለም ከተማ ቀበል A2 ውስጥ የሚገኘውን ቁጥሩ 447 የሆነውን ቤትና Eንዲሁም በ2243 ሜትር ካሬ ላይ የሰፈረው የሆቴል ድርጅት Eንዳይሸጥ Eንዳይለወጥ የEግድ ትEዛዝ መcጠቱን Aመልካች ገልፆ Eነዚህን ንብረቶች Aመልካች በታህሣሥ A1 ቀን 1994 ዓ.ም. በተፈረመ የብድር ውል ብር 15A‚AA0 /Aንድ መቶ ሃምሣ ሺህ/ ለመኮንንና ላሻን የEህል ንግድ ሽርክና ማኀበር ሲያበድር በመጀመሪያ ደረጃ ዋስትና መያዙን፣ ተበዳሪዎች በውሉ መሰረት ባለመክፈL†¨< ባንኩ በሕግ በተሰጠው ሥልጣን መሰረት በመያዣ የተሰጡትን ንብረቶች በጨረታ Aወዳድሮ Aሸናፊ ለሆኑት ለወ/ሮ ጥሩነሽ ቴሶ ስመንብረቱ Eንዲዛወር ለAዲስ ዓለም ከተማ Aስተዳደር የፃፈው ደብዳቤ ከላይ ፍርድ ቤቱ ንብረቶቹ Eንዳይሸጡ ባስተላለፈው Eግድ ምክንያት ተቀባይነት Aለማግኘቱን በመግለጽ 83 84 Eግዱ Eንዲነሣለት በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 158 መሰረት Eግዱን ለሰጠው ፍርድ ቤቱ Aቅርቦ ¾›ሁኑ ተጠሪዎችም Eግዱ ላሰማ Aይገባውም በማለት ያቀረቡትን ተቃውሞ ከመረመረ በኋላ ፍርድ ቤቱ Aመልካች በክርክሩ ወቅት ጣልቃ Aለመግባቱን፣ ተጠሪዎቹ በንብረቱ ላይ ባለመብት መሆናቸው ከተወሰነ በኋላም Aመልካች ተቃውሞ Aለማንሣቱን ምክንያት በማድረግ Eግዱ Aይነሣም በማለት ወስኗል፤ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤትም ውሣኔውን Aጽንቷል:: Aመልካች የሰበር Aቤቱታውን ያቀረበው በዚህ መነሻነት ሲሆን ይህ ፍርድ ቤት ተጠሪዎችን በማስቀረብ ግራ ቀኙን Aከራክሯል:: ክርክራቸውን ከሕግ ጋር በማገናዘብም መርምሯል:: በዚህም መሰረት Eግዱ Aይነሣም ተብሎ በሥር ፍርድ ቤቶች የተወሰነው ባግባቡ መሆን Aለመሆኑን Eንደሚከተለው ተመልክቷል።
በዚህ ጉዳይ ለክርክሩ ምክንያት የሆነውን Eግድ የሰጠው የምEራብ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሲሆን Eግዱንም የሰጠው ያሁን ተጠሪዎች Eነ መኮንን Aስፋው ከተባሉት ጋር በነበራቸው የውርስ ንብረት ክርክር ምክንያት ሆኖ Eግዱም የሚቆየው ፍርድ ቤቱ ለክርክሩ Eልባት Eስኪሰጥ ድረስ ነው:: በዚህ ክርክር Aመልካች ተካፋይ Aልነበረም:: የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 153/2/ ላይ Eንደተመለከተው ከፍርድ በፊት የሚሰጥ የማገጃ ትEዛዝ በክርክሩ ተካፋይ ያልሆነ ወገን የEግድ ትEዛዙ ከመስጠቱ በፊት ያገኘውን መብት Eንደማይነካበት ግልጽ በሆነ መልኩ ደንግጎት ይገኛል:: በተያዘው ጉዳይ Aመልካች ቀደም ሲል ከነ Aቶ መኮንን Aስፋው ጋር የመያዣ ውል Aድርጓል።
ይህንን ውል መሰረት Aድርጎም በAዋጅ ቁጥር 97/9A በተሰጠው ሥልጣን መሰረት የመያዣ ንብረቶቹን ፍርድ ቤት መሄድ ሣያስፈልገው በቀጥታ በራሱ መሸጥ የሚችል ቢሆንም በዚህ ጉዳይ ንብረቶቹ በልሎች ወካዮች መካከል ባለው ክርክር ምክንያት በመታገዱ Eግዱ Eንዲነሣለት ሲጠይቅ የሥር ፍርድ ቤቶች ተጠሪዎች ከልሎቹ ወራሾች ጋር በነበረው ክርክር ጣልቃ Aልገባም በማለት Eግዱን Aለማንሣታቸውና ይልቁንም በክርክሩ ተካፋይ ያልነበረ መሆኑ ከላይ በተጠቀሰው የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 153/2/ መሰረት ተጠቃሚ መሆን ሲገባቸው ተጎጂ Eንዲሆን ማድረጋቸውን ፍርድ ቤቱ ተረድቷል። በመሆኑም የሥር ፍርድ ቤቶች ለጉዳዩ Eልባት ለመስጠት የሚያስችላቸው ግልጽ ድንጋጌ Eያለ Eግዱን ያለ ሕጋዊ መሰረት ላለማንሣት የሰጡት ትEዛዝ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት ሆኖ ተገኝቷል።
ው ሣ ኔ
የምEራብ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁ. AAA33 ሐምል A6 ቀን 1998 ዓ.ም. Eና የOሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመ/ቁ. 44141 ጥቅምት 24 ቀን 1999 ዓ.ም. የሰጡት ትEዛዝ ተሽሯል፤ ይፃፍ።
የምEራብ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በዚህ ጉዳይ የሰጠው Eግድ ተነስቷል። ይፃፍ፤
ግራ ቀኙ ወጪያቸውን ይቻሉ፤፤
No topics extracted.
መዝገቡ ተዘግቷል።