No summary available.
ጥቅምት 21 ቀን 2000 ዓ.ም ዳኞች፡- Aብዱልቃድር መሐመድ ተገኔ ጌታነህ መስፍን Eቁበዮናስ ተሻገር ገ/ስላሴ ብርሃኑ Aመነው Aመልካች- ማታዶር Aዲስ ጎማ - ጠበቃ - Aቶ ደረጀ ታፈሰ ወርቁ።
ተጠሪ፡- ቢተው ረታ - ቀረቡ።
መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፈርደናል።
ተጠሪ በፍድራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በAመልካቹ ላይ ለተመሰረተው ክስ Aመልካች መልስ ይዞ Eንዲቀርብ ፍ/ቤቱ በያዘው ቀጠሮ Aመልካች ቀርቦ መልስ ባለመስጠቱ ጉዳዩ በልለበት Eንዲታይ ታዟል። ፍ/ቤቱ ትEዛዙን Eንዲያነሳለት Aመልካች ያቀረበውን ማመልከቻም ፍ/ቤቱ ባለመቀበሉ ይግባኝ ለፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ቀርቦ ይግባኙ Aያስቀርብም በመባሉ Aመልካች ለዚህ ፍ/ቤት Aቤቱታውን Aቅርቧል።
Aቤቱታው ለሰበር ችሎት ያስቀርባል ተብሎ ተጠሪ ክርክሩን ለመስማት ቢጠራም ባለመቅረቡ ጉዳዩ በልለበት ቀጥሐል። በዚህም Aመልካች መልስ ስጥ በተባለበት Eለት ባለመቅረቡ ጉዳዩ በልለበት Eንዲታይ የመታዘዙን ተገቢ መሆን ያለመሆን መርምረናል።
የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 233 Aንድ ተከሳሽ የመከላከያ መልሱን ፅፎ EንዲÁቀርብ ታዞ መከላከያውን ለፍርድ ቤቱ ሳያቀርብ የቀረ ወይም ራሱ መከላከያ ሳይÃዝ የቀረበ Eንደሆነ ክርክሩ በልለበት የሚሰማ መሆኑ በመጥሪያ ይገልፅለታል ይላል። ከዚህ መገንዘብ የሚቻለው Aንድ ተከሳሽ በልለበት ጉዳዩ Eንዲታይ የሚታዘዘው መልስ Eንዲያቀርብ በታዘዘበት ቀን ሲቀር ሣይሆን በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 241 መሰረት ክርክሩ ላሰማ በተቀጠረበት ቀን ያልቀረበ 63 64 Eንደሆነ ነው። የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.241/1/ “ክሱ መሰማት በሚጀምርበት ቀን…..ቀርቦም Eንደ ሆነ የመከላከያውን መልስ ለግራ ቁኙ” ፍ/ቤቱ Eንደሚያነብ መጥቀሱ Aንድ ተከሳሽ መልስ ባያቀርብ Eንኳን ክሱ ላሰማ በተቀጠረበት Eለት ቀርቦ መከራከር Eንደሚችል የሚያሣይ ነው። በመሆኑም Aመልካች መልስ Eንዲያቀርብ በታዘዘበት Eለት ባለመቅረቡ ብቻ የሥነ ሥርAት ሕጉን ያላግባብ በመተርጎም በልለበት ጉዳዩ ይታያል መባሉ መሰረታዊ የመሰማት መብቱን የገደበ ሆኖ Aግኝተነዋል።
ው ሣ ኔ የሥር ፍ/ቤቶች Aመልካች መልስ Eንዲሰጥ በታዘዘበት Eለት ባለመቅረቡ በልለበት Eንዲታይ መወሰናቸው መሰታዊ የሕግ ስህተት በመሆኑ ውሣኔዎቹ በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.348/1/ መሰረት ተሽረዋል።
የፍ/መ/ደረጃ ፍ/ቤት በሕጉ መሰረት የግራ ቀኙን ክርክር ሰምቶ ተገቢውን Eንዲወስን ታዟል፣ይፃፍ።
የማይነበብ የAምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት ቤ/ኃ የሰ/መ/ቁ. 25A26 ግንቦት 14 ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡- Aብዱልቃድር መሐመድ ታፈሰ ይርጋ መድኀን ኪሮስ ዓላ መሐመድ ሱልጣን Aባተማም Aመልካች፡- ወ/ሮ ሁዳ መሐመድ - ጠበቃ Aቶ ይልማ Aቻሜ ቀረበ።
ተጠሪ፡- ሀጂ Aህመድ Aህመዲን፣ ጠበቃ ደምሴ ኪዳኔ ቀረቡ።
መዝገቡን የተቀጠሪው፣ ለምርመራ ነበር። መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
ጉዳዩ የቀረበው Aመልካች የፍድራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሚያዝያ 6 ቀን 1998 ዓ.ም. የሰጠው ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት ስለሆነ በሰበር ታይቶ ይታረምልኝ በማለት የሰበር Aቤቱታ በማቅረቡ ነው። የክርክሩ” ፍሬ ጉዳይ በተመለከተ፣ Aመልካች ለፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በከሳሽነት ቀርባ ከተከሳሽ ጋር ታህሣሥ 8 ቀን 1991 ዓ.ም. በተደረገ የቤት ሽያጭ ውል፣ በAዲስ Aበባ ከተማ ወረዳ 6 ቀበል A2 ክልል የቤት ቁጥር AA3 የሆነው ቤት በብር 65A,AAA /ስድስት መቶ ሀምሣ ሺህ ብር/ ገዝቼAለሁ። በዚህ ጊዜ ብር 7A,AAA /ሰባ ሺህ ብር/ የመጀመሪያ ክፍያ የከፈልኩ ሲሆን የቤቱን ካርታ Eና የባለቤትነት ደብተር ማረጋገጫ ተረክቤAለሁ። ተከሣሽ በውሉ መሰረት Eንዲፈጽም ማስጠንቀቂያ ብሰጠው ፈቃደኛ ስላልሆነ፣ በፍርድ ተገድዶ ቤቱን Eንዲያስረክብና የውል ግÈታውን Eንዲፈጽም ውሣኔ ይሰጥልኝ በማለት ክስ ያቀረበች ሲሆን፣ ተጠሪው የከፍተኛው ፍርድ ቤት መጥሪያና ክስ ደርሶAቸው መልሳቸውን፣ ይዘው ባለመቅረባቸው ጉዳዩ በልK<በት Eንዲታይ የከፍተኛው ፍርድ ቤት ትEዛዝ ሰጥቷል። ተጠሪው ፍርድ ቤቱ በልለበት Eንዲታይ ትEዛዝ ከሰጠ ከሶስት ወር በኋላ ወደ ክርክሩ ለመግባት Eንዲፈቀድለት የጠየቀ 65 66
No topics extracted.