No summary available.
ሚያዝያ 3A ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡- ዓብዱልቃድር መሐመድ መስፍን Eቁበዮናስ ሂሩት SKc ታፈሰ ይርጋ መድሕን ኪሮስ Aመልካች፡- ዶ/ር ቤተልሄም ታደሰ - ጠበቃ Aሥራት AርAያ ተጠሪ፡- የኪራይ ቤቶች ኤጀንሲ - ነ/ፈጅ ሚካኤል ጌታቸው መዝገቡ ተመርመሮ ተከታዩ ፍርድ ተሰጥቷል።
ይህ ክርክር የጀመረው በፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ሲሆን የAሁኗ Aመልካች ከሣሽ ነበሩ። Aመልካቿ በAሁኑ ተጠሪ ላይ በነሐሴ 23 ቀን 1995 ዓ.ም ጽፈው ባቀረቡት ክስ፣ ተጠሪው ከAባቴ በውርስ የተላለፈልኝን በወረዳ 4 ቀበል 5A የቤት ቁ. 683 የሚገኘውን ቤት ውጭ Aገር ለትምህርት በሄድኩበት ወቅት በAደራ Aስተላልፍለት ስመለስ ቤቱን ላያስረክበኝ ፈቃደኛ Aልሆነም ስለዚህ ተጠሪው ቤቱን Eንዲያስረክብ ያለAግባብ ያገኘውን ጥቅም ”Ç=መልስ ሲሉ ዳኝነት ጠይቀዋል።
ተጠሪው /የሥር ተከሣሽ/ ቀርቦ በሰጠው መልስ የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያዎ‡” ያቀረበ ሲሆን Eነርሱም፣ በዚህ ጉዳይ ስልጣን ያለው þራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ ነው፣ ኤጀንሲው ከዚህ ቀደም በዚህ ጉዳይ ውሣኔ የሰጠ በመሆኑ በፍ/ቤት ድጋሚ ላታይ Aይገባም፣ ቤቱ ከ1967 ዓ.ም ጀምሮ በተጠሪ Eጅ ስለሚገኝ ክሱ በይርጋ ቀሪ ይሆናል የሚሉ መቃወሚያዎች Aቅርበዋል።
ፍ/ቤቱም መቀወሚያዎቹን መርምሮ ሐምል 6 ቀን 1996 ዓ.ም.
በሰጠው ብይን፣ በዚህ ጉዳይ þራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ ሥራ Aመራር ቦርድ 59 60 የመጨረሻ ውሣኔ የሰጠበት ጉዳይ ስለሆነ በሕግ ሥልጣን የተሰጠው Aካል በክርክሩ ላይ የመጨረሻ ውሣኔ ከሰጠበት በኋላ በዚሁ ጉዳይ ላይ 2ኛ ክስ የቀረበ ስለሆነ በሚል በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 244/2/ለ/፣5 Eና በA/ቁ/11A/87 Aንቀጽ 5/3 መሰረት ክሱን ውድቅ Aድርጎታል።
የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት በሰጠው ብይን ቅር የተሰኙት የAሁኗ Aመልካች ቅሬታቸውን በይግባኝ ለፍ/ከ/ፍ/ቤት ያሰሙ ቢሆንም ከ/ፍ/ቤቱ የስር ፍ/ቤትን ብይን ምክንያቱን በመለወጥ በዚህ ጉዳይ ስልጣን ያለው የþራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ በመሆኑ የስር ፍ/ቤት ስልጣን Eንደልለው Aውቆ ክሱን በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 231/1/ለ መሰረት ውድቅ ላያደርግ ይገባው ነበር ቢልም የስር ፍ/ቤትን ብይን ከውጤት Aንፃር በሚል Aጽንቶታል።
ይህም መዝገብ ለዚህ ችሎት የቀረበው የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤትም ሆነ የፍ/ከ/ፍ/ቤት የሰጡት ብይን መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት ተፈጽሞበታል በሚል Aመልካች ሚያዝያ 3A ቀን 1998 ዓ.ም የተፃፈ የሰበር ማመልከቻ በማቅረባቸው ነው። የሰበር Aቤቱታው ፍሬ ነገር ሲጠቃለል፣ የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ክሱን በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 5 ድንጋጌ መሰረት በድጋሚ የቀረበ ነው ቢልም የቀÉVውን ውሣኔ የሰጠው þራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ Eንደ ፍ/ቤት ላቆጠር Aይገባውም፣በA/ቁ/11A/87 መሰረት ኤጀንሲው ባየው ጉዳይ በቀጥታ ለፍ/ቤት ክስ ማቅረብ Aልተከለከለም በቀድሞው ጉዳይ የነበረው ጭብጥና ስረነገር ከዚህ ጉዳይ ጋር ተመሣሣይ Aይደለም፣ በAዋጁ መሰረት þራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ በዚህ ጉዳይ ስልጣን የለውም፣ ፍ/ቤቶች ተመሣሣይ ጉዳዮችን የማየት ስልጣን Aላቸው የሚል ነው።
ይህ የፍ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ችሎትም የAመልካችን Aቤቱታ ተመልክቶ የስር ፍ/ቤቶች ክርክሩ በþራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ የሚታይ ነው በሚል የወሰኑት በAግባቡ መሆን Aለመሆኑን ለማጣራት ተጠሪን Aስቀርቦ ግራ ቀኙ የጽሁፍ መከራከሪያዎቻቸውን Aቅርበዋል። Eኛም የግራ ቀኙን መከራከሪያዎችና Aግባብነት ያላቸውን ሕጎች Aገናዝበን መዝገቡን መርምረናል። Eንደተመረመረውም የፍ/ከ/ፍ/ቤት ፍ/ቤቶች በዚህ መዝገብ የቀረበውን ክርክር የመዳኘት ስልጣን የላቸውም፣ ስልጣኑ ያለው þራይቤታይዜሽን ኤጀንሲ ነው ለማለት መንደርደሪያ ያደረገው A/ቁ/11A/87'ን' ሲሆን የዚህ Aዋጅ Aንቀጽ 3/1/ን ጠቅሶ ከAዋጅ ውጭ የተወረሱ ንብረቶችን የባለቤትነት ሁኔታዎች Eያጣራ የመወሰን ስልጣን ለþራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ የተሰጠ ስለሆነ ፍ/ቤቶች Aከራክረው የመወሰን ስልጣን የላቸውም ሲል Aትቷል። በመሰረቱ በAዋጁ ላይ በግልጽ Eንደተደነገገው ኤጀንሲው በመመሪያ፣ በቀላጤ ወይም በቃል ትEዛዝ ከግለሰቦች ተወስደው በመንግሥት ቁጥጥር ስር የገቡ ንብረቶችን በተመለከተ የሚቀርቡ ክርክሮችን ብቻ የማየት ስልጣን Eንዳለው መረዳት ይቻላል። በዚህ ጉዳይ ደግሞ Aከራካሪው ንብረት በመመሪያ፣ በቀላጤ ወይም በቃል ትEዛዝ መወሰዱ” የሚያመለክት ማስረጃም ሆነ የቀረበ ክርክር የለም። ይህ በሆነበት ሁኔታ Aመልካች ለተጠሪው በAደራ የሰጠሁትን ቤት ላመልስ ይገባል በሚል ያቀረቡት የዳኝነት ጥያቄ ስልጣኑ ያለው þራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ ነው ማለት፣ ኤጀንሲው በልለው ስልጣን ዳኝነት ይስጥ የሚል Eንደምታ ያለው በመሆኑ ተቀባይነት የልለው ነው።
No topics extracted.
በልላ በኩል ደግሞ በዚህ መዝገብ ፍ/ቤት ስልጣን የለውም በሚል በተለየ Aካሄድ የቀረበ መቃወሚያም ሆነ የሕግ ክርክር የለም፣ ፍ/ቤቶችን ይህን ጉዳይ Aከራክሮ ከመወሰን የሚያግዳቸው የሕግ Aግባብ Aይኖርም። በAጠቃላይ የሥር ፍ/ቤቶች በዚህ መዝገብ የቀረበውን ክርክር Aይቶ የመወሰን ስልጣን ያለው የþራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ ነው ማለ†¨< ተገቢ ሆኖ Aልተገኘም።
የþራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ በዚህ ጉዳይ ስልጣን የለውም ከተባለ ደግሞ የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ጉዳዩ በኤጀንሲው ከዚህ ቀደም የተወሰነበት በመሆኑ ድጋሚ በፍ/ቤት ላታይ Aይችልም ማለቱም Aላግባብ መሆኑን ተገንዝበናል።
ምክንያቱም ኤጀንሲው በልለው ስልጣን ውሣኔ ሰጥቶ ቢሆን Eንኳ ውሣኔው በሕጉ Aግባብ የተሰጠ ባለመሆኑ ተቀባይነት ላያገኝ Aይገባውም፤ፍ/ቤቱም ውሣኔው Eንዳልተሰጠ ቆጥሮ ጉዳዩን ላያየውና ላወስን ይገባው ነበር ብለናል።
61 62 ው ሣ ኔ 1/ የፍ/ከ/ፍ/ቤት በመ/ቁ.3691A በመጋቢት 15 ቀን 1998 ዓ.ም የሰጠው ፍርድ Eና የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት በመ/ቁ. 33322 ሐምል 6 ቀን 1996 ዓ.ም የሰጠው ብይን መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት የተፈፀመባቸው በመሆ“†¨< ተሽረዋል። ይፃፍ።
2/ የþራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ በዚህ መዝገብ የቀረበው” ክርክር Aይቶ የመወሰን ስልጣን የልለው በመሆኑ ክርክሩ በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 5 መሰረት በድጋሚ ቀርቧል ላባልም ሆነ ፍ/ቤቶች ስልጣን የላቸውም ለማለት ባለመቻሉ በግራ ቀኙ ክርክር ¾ተነሱ ልሎች መቃወሚያዎችን Eና የፍሬ ነገር መከራከሪያዎችን መርምሮ የመሰለውን Eንዲወስን ጉዳዩ በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 341 መሰረት ለፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ይመለስለት ብለን ወስነናል። ይፃፍ።
3/ ወጪና ኪሣራ ይቻቻሉ።
4/ መዝገቡ ተዘግቷል። ወደ መ/ቤት ይመለስ።