No summary available.
የካቲት 11 ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ Aብዱልቃድር መሐመድ ሐጎስ ወልዱ ሒሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- የቂርቆስ ክ/ከተማ የመሬት Aስተዳደር ባለሥልጣን ነ/ፈጅ ደረጄ ያኪ ቀረቡ።
ተጠሪ፡- ወ/ሮ የEለተ ወርቅ ገ/Aብ ቀረቡ።
መዝገቡ ተመርምሮ ቀጥሎ የተመለከተው ፍርድ ተሰጥቷል።
በዚህ ጉዳይ ለቀረበው የሰበር Aቤቱታ ምክንያት የሆነው ክስ የቀረበበትን ቤት Aመልካች ለተጠሪ ላያስረክብ ይገባል በማለት የበታች ፍ/ቤቶች ውሣኔ በመስጠታቸው ነው።
የጉዳዩ Aመጣጥም ባጭሩ ሲታይ ተጠሪ በAመልካች ላይ በፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ባቀረቡት ክስ በወረዳ 2A ቀበል 29 ክልል የቤት ቁጥር 396 – 4A1 የሆኑትን ቤቶች መሥራቴ ተረጋግጦ የቤት ባለቤትነት ደብተር በተጠሪ ተሰጥቶኛል። ሆኖም ተጠሪ ልላ ቤት ሳይኖረኝ Aለሽ በማለት የተሰጠኝ ደብተር የተሰረዘ መሆኑን በማስታወቅ Eንዲመለስለት ጠይቋል። ስለሆነም ተጠሪ Aስቀድሞ በAግባቡ ተሰጥቶኝ የነበረውን የባለቤትነት መታወቂያ ደብተር ከሕግ ውጭ Eንዲሰረዝ ውሣኔ የሰጠ ስለሆነ ይሄው ውሣኔ ይሰረዝልኝ በማለት ጠይቀዋል።
በከሣሽ በኩል የቀረበው ክስና ማስረጃ ለተተኪው የAሁን Aመልካች የቂርቆስ ክ/ከተማ የመሬት Aስተዳደር ባለሥልጣን ደርሶ መልስ Eንዲሰጥበት ትEዛዝ ተሰጥቶ መጥሪያው ለተተኪ በAግባቡ መድረc< ተረጋግጦ ተከሣሽ በልለበት ጉዳዩ Eንዲታይ ትEዛዝ መሰጠቱን መዝገቡ ያስረዳል። ከዚህ በኋላም 55 56 የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ተጠሪ የAመልካችን የቤት ባለቤትነት ማረጋገጫ ደብተር መሰረዙን በማስታወቅ የፃፈው ደብዳቤ ሕጋዊ ነው? ወይንስ Aይደለም?
የሚለውን ጭብጥ መስርቶ መዝገቡን መርምሯል።
በዚህም መሰረት ተጠሪ በ1985 ዓ.ም. የቤት ባለቤትነት ደብተር ለAመልካች ከሰጠ በኋላ ለመሰረዝ የሚችለው ሕጋዊ ምክንያት ካለውና ለመሰረዝም ሥልጣኑ የሚፈቅድለት ከሆነ ብቻ ሲሆን ተጠሪ ግን ለAመልካች የተሰጠው የባለቤትነት ደብተር በAግባቡ የተሰረዘ ስለመሆኑ ቀርቦ ካለማስረዳቱም በላይ በተጠሪ በኩል በAስረጂነት የቀረበውን ሰነድ ፍ/ቤቱ Eንደተመለከተው Aመልካች ለተጠሪ የተሰጠውን የቤት ባለቤትነት ደብተር የሰረዘው ተጠሪ በወረዳ 1 ቀበል A4 ክልል የሚገኝ ልላ ቤት ባለቤት የነበሩና ቤቱን የሸጡ ስለሆነ ደብተሩ በማጭበርበር የተሰጠ ስለሆነ ነው በሚል ምክንያት ቢሆንም ይህን Aባባሉን ፍ/ቤት ቀርቦ ያላስረዳ ስለሆነ ለተጠሪ የተሰጠው የቤት ባለቤትነት ደብተር መሰረዙን በማስታወቅ Aመልካች የፃፈው ደብዳቤ ሕገወጥ ስለሆነ ውድቅ ነው በማለት ውሣኔ ሰጥቷል።
ጉዳዩን በይግባኝ የተመለከተውም የፍ/ከ/ፍ/ቤት ይግባኙ መ/ሰጭን Aያስቀርብም በማለት በፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ. 337 መሰረት ሰርዟል።
ይህ ችሎትም የቀረበውን የሰበር Aቤቱታ መርምሮ በበታች ፍ/ቤቶች የተሰጠው ውሣኔ Aግባብነቱ ለሰበር ችሎት ቀርቦ ተጣርቶ ላወሰን የሚገባው መሆኑን በማመኑ ተጠሪን በመጥራት ግራ ቀኙን Aከራክሯል።
በAጠቃላይ የክርክሩ ይዘት ከላይ የተመለከተው ሲሆን የሰበር ክርክሩም Eንደሚከተለው ተመርምሯል።
ተጠሪ በAመልካች ላይ ክስ የመሰረቱት ከላይ Eንደተመለከተው የተሰጠኝን የቤት ባለቤትነት ደብተር የሰረዘው ከሕግ ውጭ ስለሆነ ውሣኔው ላሰረዝ ይገባል በማለት ነው። ክሱ የቀረበለትም የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት የፍ/ቤቱ መጥሪያ ለተከሳሽ በAግባቡ መድረሱ የተረጋገጠ ስለሆነ ጉዳዩ በልለበት ይታያል በማለት ትEዛዝ ሰጥቶ ተጠሪ በልለበት ጉዳዩን ተመልክቶ ውሣኔ ሰጥቷል።
የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት የሥር ተከሣሽ የAሁን Aመልካች በልለበት የቀረበውን Aቤቱታ መርምሮ የሰጠው ውሣኔ Aግባብነቱ ከመመርመሩ በፊት ቀድሞውንም ቢሆን ለተጠሪ የተላከው መጥሪያ በAግባቡ የደረሰው ስለመሆኑ በመረጋገጡ ክርክሩ ተከሣሽ በልለበት Eንዲታይ ትEዛዝ መሰጠቱ Aግባብነት የነበረው ስለመሆኑ በቅድሚያ ላመረመር የሚገባው ሆኖ ተገኝቷል።
በዚህም መሰረት ይህ ችሎት በመ/ቁ. 15835 በሰጠው ውሣኔ በፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ. 7A/ሀ/ መሰረት Aንድ ተከሣሽ ከክስ Eንዲወጣ /Ex.
parte/ የሚደረገው የተከሣሹን መልስ ለመቀበል ቀጠሮ በተያዘበት ቀን ሳይቀርብ በመቅረቱ ሳይሆን ጉዳዩን ለመስማት ቀጠሮ በተያዘበት ቀን ሳይቀርብ የቀረ Eንደሆነ በመዘርዘር ሰፋ ያለ የሕግ ትርጉም ሰጥቶበታል።
በተያዘውም ጉዳይ የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ተከሣሽን ከክርክሩ ያስወጣው ጉዳዩን ለመስማት ቀጠሮ በተያዘበት ቀን ሳይቀርብ በመቅረቱ ሳይሆን መልሱን ለመቀበል በተቀጠረበት ቀን ባለመቅረቡ ነው።
No topics extracted.
የተከሳሽን መልስ ለመቀበል ቀጠሮ በተያዘበት Eለት ተከሣሽ ሳይቀርብ ቢቀር ፍ/ቤቱ መስጠት የማገባውን ትEዛዝ በተመለከተም ጉዳዩ መታየት የሚባው በፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁጥር 195 ላይ Eንደተመለከተው በተወሰነ የጊዜ ገደብ መከናወን ያለበት ድርጊት በዚህ የተወሰነ ጊዜ ካልተከናወነ ዋጋ Eንደልለው የተደነገገ በመሆኑ በዚሁ መሰረት ተከሳሽ መልሱን ይዞ Eንዲቀርብ በተያዘው ቀጠሮ ሳይቀርብ ቢቀር መልስ የማቅረብ መብቱን ከሚያጣ በስተቀር ከዚህ Aልፎ በAጠቃላይ ከክርክሩ ውጭ በመሆን በቀጣዩ የክርክር ሂደት የመሳተፍ መብቱን ላያጣ የሚችል Aይሆንም።
ስለሆነም የተከሣሽን መልስ ለመቀበል ቀጠሮ በተያዘበት Eለት ተከሣሽ ባለመቅረቡ የፍድራል የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ተከሣሽን በAጠቃላይ ከክርክሩ ማስወጣቱ የፍ/ከ/ፍ/ቤትም ይህንኑ ስህተት ሳያርም መቅረቱ የሕግ ስህተት ሆኖ ተገኝቷል።
57 58 ው ሣ ኔ
የሰጠው ውሣኔ Eንደዚሁም የፍ/ከ/ፍ/ቤት በመ/ቁ. 41A15 በ