No summary available.
ሐምል 12 ቀን 1999 ዓ.ም.
ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ Aሰግድ ጋሻው ተሻገር ገ/ሥላሴ ዓብዱራሂም Aህመድ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- Iንጅነር ጋሪ ፉፋ ቀረቡ ተጠሪ፡- የIትዮጵያ ጂOሎጂ ጥናት Iንስቲትዩት ነ/ፈጅ ተሾመ Aፈወርቅ መዝገቡ ተመርምሮ ቀጥሎ የተመለከተው ፍርድ ተሰጥቷል።
ይህ የሰበር Aቤቱታ ላቀርብ የቻለው Aመልካች የተጠሪ መ/ቤት ሰራተኛ ሆነው በሚሰሩበት ጊዜ ለሥራ የተረከቧቸውን የተለያዩ ንብረቶች Aልመለሱም ተብሎ የንብረቶቹን ዋጋ ግምት Eንዲከፍሉ በፍ/መ/ደ/ፍ/ቤትና በፍ/ከ/ፍ/ቤት በመወሰኑ ይህንኑ በመቃወም ነው።
ጉዳዩ የተጀመረው በፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ሲሆን የAሁን ተጠሪ ባቀረበው ክስ የንብረቶቹ ዓይነትና የዋጋ ግምታቸው በAባሪነት የ}ገለፁትን በድምሩ ብር 27,812.95 /ሃያ ሰባት ሺህ ስምንት መቶ Aስራ ሁለት ከዘጠና Aምስት/ የሚያወጡ ንብረቶች ያልመለሱ ስለሆነ ይህንኑ ገንዘብ Eንዲከፍሉ ይወሰንልን በማለት ጠይsል።
Aመልካችም በበኩላቸው በሰጡት መልስ ከተጠሪ መ/ቤት በጡረታ ከተገለሉ ከሁለት ዓመት በኋላ ክሱ መቅረu< Aግባብ Eንዳልሆነ ገልፀው ክስ ከቀረበባቸው ንብረቶች መካከል የተወሰኑትን Eንዳስረከቡና ጉድለቱ በትክክል Eንዲጣራ በOዲተሮች በድጋሚ Eንዲመረመር ይታዘዝልኝ በማለት ተከራክረዋል። የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤትም የንብረት ጉድለቱ በተጠሪ Oዲተሮች በድጋሚ ተጣርቶ ውጤቱ Eንዲቀርብለት ትEዛዝ ሰጥቶ በዚሁ መሰረት በድጋሚ ተጣርቶ Aመልካች ግምቱ ብር 21,154.82 /ሃያ Aንድ ሺህ Aንድ መቶ ሃምሣ Aራት ከሰማኒያ ሁለት/ የሚያወጣ የተለያየ ንብረት Aላስረከቡም የሚል ሪፖርት በማቅረባቸው ፍ/ቤቱም ይህንኑ ገንዘብ Aመልካች ለተጠሪ ላከፍሉ ይገባል በማለት ውሣኔ ሰጥቷል።
Aመልካች በዚህ ውሣኔ ቅሬታ Aድሮባቸው የይግባኝ ቅሬታቸውን ለፍ/ከ/ፍ/ቤት ቢያቀርቡም ፍ/ቤቱ ይግባኙ መ/ሰጭን Aያስቀርብም በማለት ሰርዟል።
የሰበር Aቤቱታውም የቀረበው ይህንኑ በመቃወም ሲሆን ይህ ሰበር ሰሚ ችሎት የቀረበውን ቅሬታ መርምሮ ክስ የቀረበበትን የንብረት ግምት Aመልካች ለተጠሪ ላከፍሉ ይገባል በማለት በበታች ፍ/ቤቶች የተሰጠው ውሣኔ ለሰበር ችሎት ቀርቦ መጣራት የሚገባው መሆኑን በማመኑ ተጠሪን በመጥራት ግራ ቀኙን Aከራክሯል።
ባጠቃላይ የክርክሩ ነጥብ ከላይ የተመለከተው ሲሆን Aመልካች ከተጠሪ መ/ቤት የተረከቧቸውን የተለያዩ ንብረቶች የዋጋ ግምት ለተጠሪ Eንዲከፍሉ በበታች ፍ/ቤቶች የተሰጠው ውሣኔ Aግባብነƒ ከIጉ Aኳያ Eንደሚከተለው ተመርምሯል።
Aመልካች በተጠሪ መ/ቤት ተቀጥረው በሚሰሩበት ጊዜ ለክሱ ምክንያት የሆኑትን የተለያዩ የሥራ ማከናወኛ ቁሣቁሶችን የተረከቡት ከ1958 ዓ.ም ጀምሮ Eስከ 1983 ዓ.ም ባለው ጊዜ ውስጥ መሆኑ” ከቀረበው ማስረጃ መረዳት የሚቻል ሲሆን የEቃዎቹም ዓይነት ሲታይ ኩባያ፣ጭልፋ፣ማንኪያና ሹካን የሚጨምርና በAገልግሎት መስጠት ምክንያት ከጥቅም ውጭ ላሆኑ የሚችሉ የተለያዩ ቁሣቁሶችን Eንደሚያካትት መገንዘብ ተችሐል። Aመልካች በተጠሪ መ/ቤት ከ1956 ዓ.ም ጀምሮ በጡረታ Eስከተገለሉበት 1985 ዓ.ም ድረስ ተቀጥረው ሲሰሩ የነበሩ ሲሆን ለክሱ መነሻ ምክንያት የሆኑትም የተለያዩ የሥራ ማከናወኛ ቁሣቁሶች Aመልካች በተጠሪ መ/ቤት ካበረከቱት የረጅም ጊዜ 53 54 Aገልግሎት Aንፃር Eነዚህ የተለያዩ የሥራ ማከናወኛ ቁሣቁሶች በAገልግሎት ብዛት ከጥቅም ውጭ ላሆኑ Eንደሚችሉ የሚታመን ነው። Eቃዎቹ በAገልግሎት መስጠት ምክንያት ላኖሩ Eንደማይችሉ ከታመነ Aመልካች ከመ/ቤቱ በጡረታ በሚገለሉ ጊዜ ላያስረክቧቸው የማይችሉ ሲሆን የEቃዎቹ የዋጋ ግምት Eንዲከፈል መጠየቅ የሚቻለው በAገልግሎት መስጠት ምክንያት ከጥቅም ውጭ የማይሆኑ ከሆነ ነው።
ስለሆነም Eቃዎቹን በዓይነት ማስረከብ ካልተቻለ የዋጋ ግምታቸውን መጠየቅ የማይቻል ሲሆን በዚህ ሁኔታ ክስ Aቅርቦ የዋጋ ግምት Eንዲከፈል መጠየቅ የክስ ምክንያቱ ቀሪ በሆነ ነገር ላይ ክስ Eንደመመስረት የሚቆጠር በመሆኑ የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤትና የፍ/ከ/ፍ/ቤት የEቃዎቹን የዋጋ ግምት Aመልካች ለተጠሪ Eንዲከፍሉ በማለት የሰጡት ውሣኔ በAግባቡ ሆኖ Aልተገኘም።
ው ሣ ኔ
No topics extracted.
ይፃፍ።
ተጠሪ በAመልካች ላይ ያቀረበው ክስ የክስ ምክንያቱ ቀሪ በሆነ ነገር ላይ ስለሆነ Aመልካች በክስ የተጠየቀውን ገንዘብ ላከፍሉ Aይገባም ተብሎ ተወስኗል።
ግራ ቀኙ ወጭና ኪሣራ ይቻቻሉ።
መዝገቡ ተዘግቶ ወደ መ/ቤት ተመልሷል።