No summary available.
ጥቅምት 21 ቀን 2000 ዓ.ም ዳኞች፡- Aብዱልቃድር መሐመድ ሐጐስ ወልዱ መስፍን Eቁበዮናስ ብርሃኑ Aመነው ተሻገር ገ/ስላሴ Aመልካች፡- ሶሎ ሲርካርና ኤ.ኤስ ጠበቃ ከበደ ወርቄ ቀረቡ ተጠሪ፡- 1ኛ. ጌትያን ኃ/የተ/የግል ኩባንያ-ጠበቃ ያሲን Eንድሪስ 2ኛ. የንግድና Iንዱስትሪ ሚኒስቴር ነ/ፈጅ በቀለ ተፈራ መዝገቡ መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
መዝገቡ ለሰበር ችሎት የቀረበው የAሁኑ Aመልካች መጋቢት 1 ቀን 1998 ዓ.ም. ጽፎ ባቀረበው የሰበር ቅሬታ ማመልከቻ መነሻነት ነው።
Aመልካች በሰበር ቅሬታ ማመልከቻው፣ለክብሪት ሥራ የሚያገለግለውን የመቀስ የንግድ ምልክት E.ኤ.A. ከ1921 ጀምሮ በቼክ ሪፑብላክ የንግድ ምልክቶች መ/ቤት በማስመዝገብ ባለቤትነቱን Aስከብሮ መቆየቱን ገልጾ በIትዮጵያም ውስጥ ምልክቱ Eንዲመዘገብለት የAሁኑን 2ተኛ ተጠሪ ጠይቆ ምዝገባው Aንዲፈፀም ወስኖ በሂደት ላይ ያለ መሆኑን፤ 2ኛ ተጠሪ Eዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰው የንግድ ምልክቱ ምዝገባ ለኔ ይገባል ሲል የAሁኑ Aንደኛ ተጠሪ Aቅርቦት የነበረውን ጥያቄ ውድቅ በማድረግ መሆኑን፤ሆኖም Aንደኛ ተጠሪ በሚኒስቴር መ/ቤቱ ውሳኔ ቅር ተሰኝቶ በሚኒስቴር መ/ቤቱ ላይ ክስ መመስረቱን፤በተከሳሽነት የቀረበው የAሁኑ 2ኛ ተጠሪ ብቻ በመሆኑ በክሱ የሚነሱት ጭብጦች Aመልካችን በቀጥታ የሚመለከቱ በመሆናቸው በክርክሩ ውስጥ ጣልቃ ገብቶ ለመከራከር Eንዲፈቀድለት ለፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት Aቤቱታ Aቅርቦ የነበረ ቢሆንም ፍ/ቤቱ የንግድ ሕግ ቁጥሮች 100፣107፣219፣222 Eና 223 ን በመጥቀስ የAሁኑ Aመልካች ኩባንያ በIትዮጵያ ውስጥ ስላልተመዘገበ የሕግ ሰውነት የለውም። የሕግ ሰውነት ከልለው ደግሞ ፍ/ቤት ቀርቦ ለመከራከር Aይችልም በማለት ጥያቄው” ውድቅ Aድርጐታል። ጉዳዩን በይግባኝ ያየው የፍ/ከፍተኛ ፍ/ቤት የበታች ፍ/ቤት ውሳኔን Eንዳለ Aፅድቆታል።
የሰበር Aቤቱታው የቀረበው በዚህ ውሳኔ ላይ ነው። ይህ ችሎት ሚያዚያ 24 ቀን 1998 ዓ.ም. በዋለው ችሎት፣የAሁኑ Aመልካች በIትዮትያ ውስጥ Aልተመዘገበም በሚል Aቅርቦት የነበረው የጣልቃ ገብነት ጥያቄ ውድቅ መደረጉ በAግባቡ መሆን Aለመሆኑን ለመመርመር ሲባል መዝገቡ ለሰበር Eንዲቀርብ ወስኖ የግራ ቀኙን የቃል ክርክር ሰምቷል።
በመሰረቱ በዚህ ጉዳይ የሥር ፍ/ቤት የAመልካችን የጣልቃ ገብነት ጥያቄ ውድቅ ያደረገው Aመልካች Eዚህ Aገር በነጋድነት ያልተመዘገበ ስለሆነ ፍ/ቤት ቀርቦ ለመከራከር Aይችልም በማለት ነው። ፍ/ቤቱ ለውሳኔውም መሰረት ያደረገው የንግድ ሕግ ቁጥር 100 Eና የሚቀጥሉትን Aንቀጾች በመጥቀስ ነው።
Eንደሚታወቀው የንግድ ሕግ ቁጥር 100 Eና የሚቀጥሉት Aንቀጾች የሚናገሩት ስለምዝገባ ቢሆንም፣የምዝገባ Aስፈላጊነት በIትዮጵያ ውስጥ የንግድ ሥራን ለማካሄድ በዋነኛነት መከና¨ን ከሚገባቸው መስፈርቶች Aንዱ በመሆኑ ነው። በዚህ ረገድ የንግድ ሥራ መሥራትና የንግድ Uልክትን ማስመዝገብ የተለያዩ ተግባራት መሆናቸው ላታወቅ ይገባል። Aመልካች የንግድ ምልክትን በIትዮጵያ ውስጥ Eንዲመዘገብለት ጠይቆ ጉዳዩ በሂደት ያለ ስለመሆኑ የAሁኑ uሰበር 2ኛ ተጠሪ የሆነው የንግድና Iንዱስትሪ ሚኒስ‚ር ያረጋገጠለት ስለመሆኑ ከስር ፍ/ቤት ውሳኔ ለመረዳት ተችሐል። የAሁኑ Aመልካች በውጪ Aገር ሕግ ተመዝግቦ የሕግ ሰውነት ያለው ኩባንያ መሆኑ ከተረጋገጠና በዚህ vገ–ው የሕግ ሰውነት በIትዮጵያ ውስጥ የንግድ Uልክት ምዝገባ ጥያቄ ቢያነሳ ቀደም ሲል በልላ Aገር የተጎናፀፈው የሕግ ሰውነት Eንደልለ ይቆጠራል የሚያሰኝ ላሆን Aይገባም።
37 38 በዚህ መሰረት የAሁኑ Aመልካች በፍ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁጥር 41 መሰረት በጉዳዩ ያገባኛል የሚልበትን ምክንያትም የመብቱን ሁኔታ በዝርዝር ገልጾ የነበረ ቢሆንም የሥር ፍ/ቤት ከጥያቄው ጋር Aግባብነት የልላቸውን የሕግ ቁጥሮች ጠቅሶ የጣልቃ ገብነቱን ጥያቄ ውድቅ ማድረጉ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ነው ብለናል።
የፍ.መ.ደ.ፍ/ቤት በመ/ቁ.3312 በሰኔ A7 ቀን 1996 ዓ.ም. የሰጠው ብይን Eና የፍ/ከ/ፍ/ቤት በመ.ቁ.32181 በጥር 26 ቀን 1998 የሰጡዋቸው ትEዛዞች ተሽ[ዋል።
ይህ ችሎት Aመልካች በጉዳዩ ጣልቃ ገብ ሆኖ ለመከራከር የሚያስችለው መብት ያለው ወገን መሆኑን በመቀበል የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት Aመልካች በጣልቃ ገብነት ወደ ክርክሩ Aንዲገባ በማድረግ ጉዳዩን መርምሮ የመሰለውን Eንዲወስን መዝገቡ በፍ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ.343/1/ መሰረት መልሶለታል።
No topics extracted.
መዝገቡ ያለቀለት ስለሆነ ወደ መዝገብ ቤት ይመለስ፣ የማይነበብ የAምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት ቤ/ኃ
ሐምል 03 ቀን 1999 ዓ.ም ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ Aሰግድ ጋሻው ሂሩት መለሰ ተሻገር ገ/ሥላሴ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- Aዋሽ Iንሹራንስ ኩባንያ - ጠበቃ Aቶ ጉሳዬ ጉርሙ ቀረቡ።
መልስ ሰጭዎች፡- Eነ Aላ መሐመድ - Aልቀረቡም።
መዝገቡን መርምረን ፍርድ ሰጥተናል።
የሰበር Aቤቱታው የቀረበው የፍድራል ከፍተኛው ፍ/ቤት በይግባኝ የቀረበለትን ጉዳይ ተመልክቶ በሰጠው ውሣኔ ላይ ነው። የጉዳዩም መነሻ ነገር የAሁን መልስ ሰጭዎች ክሱን በመጀመሪያ ደረጃ ተቀብሎ ላየው ለጌዲO ዞን ከፍተኛው ፍ/ቤት የጉዳት ካሣ ክስ በAራት ተከሳሾች ላይ Aቅርበዋል። 1ኛው ተከሣሽ Aበባ ኃ/የተ/የግል ማህበር Eራሱን በሚመለከት የሕግና የፍሬ ነገር ክርክር "ቀረበ በኋላ ጉዳት Aድርሷል የተባለው መኪና በልላ ወገን ላይ ለሚያደርሰው ጉዳት የAሁን Aመልካች Aዋሽ Iንሹራንስ ኩባንያ ካሣ ለመክፈል Eስከ ብር 30,000.00 የመድን ሽፋን የሰጠበት ስለሆነ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 43 መሰረት በሦስተኛ ወገን ተከሳሽነት ገብቶ የክርክሩ ተካፋይ Eንዲሆን ይታዘዝልን በማለት ጠይቋል።
በዚህም መሰረት የAሁን Aመልካች በክርክሩ ጣልቃ ገብቶ ደረሰ ለተባለው ጉዳት 1ኛ ተከሳሽ ኃላፈነት የልለበት መሆኑንና በካሣው መጠንም ረገድ Aለኝ የሚለውን የመከራከሪያ ነጥብ በማንሣት ተከራክሯል።
39 40 የከፍተኛው ፍ/ቤት ኃላፈነቱንና የካሣውን መጠን በሚመለከት የግራ ቀኙን ክርክርና ማስረጃ ተመልክቶ 1ኛው ተከሣሽ ለጉዳቱ ኃላፊ ነው፤ ለዚህ ጉዳትም ላከፍል የሚገባው የካሣ መጠን ብር 41,800.00 (Aርባ Aንድ ሺህ ስምንት መቶ ብር) መሆኑ ተረጋግጧል ካለ በኋላ Aመልካች ለሚደርሰው ጉዳት Eስከ ብር 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ ብር) ድረስ ካሣ ለመክፈል ለ1ኛ ተከሣሽ የመድን ሽፋን ስለሰጠ ይህንኑ ገንዘብ ይከፍላል፤ ቀሪውን ብር 11,800.00 (Aስራ Aንድ ሺህ ስምንት መቶ ብር) 1ኛ ተከሣሽ ይክፈል በማለት ወስኗል።
Aመልካች በዚህ ውሣኔ ቅር ተሰኝቶ የይግባኝ Aቤቱታውን ለፍድራል ከፍተኛው ፍ/ቤት Aቅርቧል። የፍድራል ከፍተኛው ፍ/ቤትም በዚህ ቅሬታ መነሻ ጉዳዩን ተመልክቶ ትEዛዝ ሰጥቷል። የትEዛዙ ይዘትም፡- Aመልካች Aዋሽ Iንሹራንስ ኩባንያ ወደ ክርክሩ የገባው በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 43 መሰረት በተከሳሹ ተጠርቶ ነው።
በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 43 መሰረት የገባ ወገን ደግሞ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 40/2/ መሰረት ተከሳሽን ተክቶ ካልገባ በቀር ክሱን "ቀረበው ተጐጂ ጋር መከራከር Aይችልም። ሦስተኛ ወገን ተከሳሹ መከራከር የሚችለው ወደ ክርክሩ ላልገባው ተከሳሽ ኃላፊነት Aለብኝ ወይም የለብኝም በሚለው ነጥብ Eንጂ ከዚህ Aልፎ ተከሳሹ ለከሳሹ ኃላፊ Aይሆንም፤ ከሳሹ ያቀረበው የካሣ መጠን የተጋነነ ነው በማለት ከከሳሹ ጋር ሙግት መግጠም Aይችልም። ከከሳሹ ጋር በዚህ መልክ መከራከር ይችል የነበረው በንግድ ህግ ቁጥር 687/1/ Eና በIንሹራንስ ውሉ መሰረት የክርክሩ መሪ በመሆን በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 4A/2/ መሰረት ተከሳሹን ሲተካ ብቻ ነው። ነገር ግን ይህ Aልሆነም Eንዲሁም Aዋሽ Iንሹራንስ ኩባንያ ቀርቦ ተከሳሹ ለከሳሹ ኃላፊ ሆኖ ቢገኝ በIንሹራንስ ውሉ መሰረት ለተከሳሹ ኃላፊ Eንደሚሆን Aልካደም፤ Aምኗል። ካልካደ Eና ካመነ በተከሳሹ Eና በሦስተኛ ወገን ተከሳሹ / በAመልካች/ መካከል ክርክር Aይኖርም። ስለሆነም Iንሹራንስ ኩባንያው በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 43 መሰረት Eስከገባ ድረስ ተከሳሹ ለከሳሽ ኃላፊ Aይሆንም፤ ይህንን ያህል የካሣ መጠን መክፈል የለበትም በማለት ከከሳሹ ጋር በሥር ፍ/ቤትም ሆነ በይግባኝ ደረጃ መከራከር ስለማይችል የተከሳሽን ኃላፊነትና ይክፈል የተባለውን የካሣ መጠን Aስመልክቶ ያቀረበውን ይግባኝ Aልተቀበልነውም የሚል ነው።
የሰበር Aቤቱታ የቀረበውም የፍድራል ከፍተኛው ፍ/ቤት የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 43 ድንጋጌን የተፈፃሚነት ወሰን በሚመለከት የሰጠው ትርጓሜ መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈፀመበት ስለሆነ ይታረምልን በሚል ነው።
Aመልካች በክርክሩ የገvው በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 43 መሰረት በመሆኑ ከመልስ ሰጭዎች /በሥር ፍ/ቤት ከሳሾች/ ጋር ላከራከር Aይችልም በሚል የፍደራል ከፍተኛው ፍ/ቤት የAመልካችን ይግባኝ ውድቅ ማድረጉ በAግባቡ ነው ወይስ Aይደለም? በሚለው ነጥብ ላይ ግራ ቀኙ በዚህ ሰበር ችሎት የቃል ክርክር Aድርገዋል።
Aመልካች በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 43 መሰረት በክርክሩ ጣልቃ ገብቶ መከራከር ይችላል ወይስ Aይችልም? የሚለው የመከራከሪያ ነጥብ በሥር ፍ/ቤት በከሳሾች ሳይነሳ ይግባኙን የሰጠው ፍ/ቤት በEራሱ Aንስቶ ¾ትEዛዙ መሰረት ማድረጉ ሥነ ሥርዓታዊ Aይደለም።
የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 43 ከቁጥር 76 ጋር ተጣምሮ ሲታÃ Aመልካች በክርክሩ ገብቶ ከከሳሽ ጋር ያለገደብ ከመከራከር የሚያግደው Aይደለም።
ተከሳሽ ኃላፊ ሆኖ ቢገኝ Iንሹራንስ ኩባንያው ለተከሳሽ Eስከ ብር 30,000.00 ብቻ ኃላፊነቱን የወሰደ በመሆኑ በፍርዱ Eንደተገለፀው የካሣው መጠን ከብር 30,000.00 በላይ ሆኖ ከተገኘ ለብልጫው ተከሳሽን ተክቶ ለመከራከር የሚያስችለው መብት ስለማይኖር በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ቁ. 4A/2/ መሰረት ተክቶ ካልገባ በቀር ከከሳሽ ጋር መሟገት Aይችልም የተባለው ምክንያት ህጋዊ መሰረት የለውም በማለት የሰበር Aቤቱታውን Aሰምቷል።
መልስ ሰጭዎችም በጠበቃቸው Aማካኝነት ጉዳዩ በሥር ፍ/ቤት ያልተነሣ ክርክር Eንደ Aዲስ በይግባኝ ሰሚው ፍ/ቤት የተነሣ ነው ለተባለው ይግባኝ ሰሚው ፍ/ቤት ተከራካሪዎች ባነሱት የመከራከሪያ ነጥብ ሳይገደብ 41 42 ማንኛውንም በጉዳዩ Aግባብ ነው ብሎ የሚያስበው” ነጥብ ጭብጥ Aድርጐ ላይዝ Eንደሚችል በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 182 ተደንግጓል።
ፍርድ ቤቱ በፍሬ ነገርና በማስረጃ ጉዳይ ላያከራክርና ላዳኝ የሚችለው ከሣሽና ተከሣሽን ወይም ደግሞ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 40 ንUስ ቁጥር 2 Eና 4 ወይም በቁጥር 41 መሰረት ተከራካሪ ሆነው የቀረቡትን ወገኖች ብቻ ነው። በሦስተኛው ወገን ተከሣሽነት የሚቀርበው ወገን በመሰረቱ ተከራካሪ Aይደለም። በከሳሽና በተከሳሽ መካከል ያለውን ክርክርና ማስረጃ Aይቶና ተረድቶ ስለካሣ ድርሻው ያለውን መልስ መስጠት ይችል ዘንድ የዋናዎቹ ተከራካሪዎች ክስና የመከላከያ መልስ ከEነ ማስረጃው Eንዲደርሱት ከሚደረግ በቀር የፍሬ ነገር ክርክርና ማስረጃ Eየቀረበ Eንዲከራከር የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 43 ድንጋጌ መብት Aይሰጠውም። ግንኙነቱም ከከሳሽ ጋር ሳይሆን ከተከሳሽ ጋር ብቻ ሲሆን ፍ/ቤቱም በEነዚህ ሁለት ወገኖች መካከል ያለውን የመብት ማስተካከል ጉዳይ በመሰለው ሁኔታ ላወሰን Eንደሚቻል በዚሁ ህግ ቁጥር 43/3/ ላይ በግልፅ መደንገጉ ከሳሽ በቀረበው ክስ ላይ የሚያሰማው ማስረጃ Aለመኖሩን በማያሻማ ሁኔታ ያመላክታል። ስለሆነም በክስ የሚገባ ሦስተኛ ወገን ለክሱ የመከራከሪያ መልስ መስጠት ይችላል የሚለው ክርክር የህግ መሰረት ያለው Aይደለም በማለት ተከራክሯል።
የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 43 ድንጋጌ” Aተረጓጐም በሚመለከት ይግባኝ ሰሚው ፍ/ቤት የሰጠው ዳኝነት Eና በዚህም ላይ ግራ ቀኙ በሰበር ያደረጉት ክርክር ባጭሩ ከላይ የተመለከተው ሲሆን፤ Eኛም ይህንኑ ነጥብ መርምረናል።
ለዚህ Aከራካሪ ነጥብ መልስ መስጠት Eንዲቻል በቅድሚያ የዚህኑ ድንጋጌ Eና የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 76 ድንጋጌ ይዘት በEራሱ መመልከቱ ተገቢ ነው።
በቁጥር 43/2/ ሦስተኛው ወገን በክሱ ውስጥ Eንዲገባ ፍ/ቤቱ የፈቀደ Eንደሆነ የክሱ ማመልከቻ ግልባጭና ለክሱ የተሰጠው የመከላከያ መልስ Eንዲደርሰው ይታዘዛል ተብሎ ከተደነገገው “. . . በክሱ ውስጥ Eንዲገባ . . .” የሚለው ሐረግ ይህ ሦስተኛ ወገን የክርክሩ ተካፋይ Eንዲሆን መደረጉንና የክርክሩ ተካፋይ (a party to the suit) ከሆነም ስለ ጉዳዩ የሚያቀርበው ክርክር ድርሻ ወይም ካሣ ክፍያ የመክፈል ግድታ ያለበት መሆኑን በሚመለከት ክርክር ካለው ከተከሳሽ ጋር ክርክር ለማድረግ ብቻ የተወሰነ ሳይሆን ከሳሹ ያቀረበውን ክስ Aስመልክቶ በኃላፊነትና በካሣ መጠን ረገድ ክርክር ማቅረብ የሚችል መሆኑን Aመልካች ነው። የክሱ ማመልከቻና ለክሱ የተሰጠው የመከላከያ መልስ EንÇ=ደ`ሰው የሚደረገውም የሦስተኛ ወገን ተከሳሹ ክርክር EንደAስፈላጊ’ቱ ከተŸሳሹ ጋር ላሆን Eንደሚችልና በተካሹ Eንደተገለፀው ድርሻ ወይም የካሣ ክፍያ ካለበት ደግሞ ተከሳሹ ለከሣሽ ኃላፊነት Aለበት ወይስ የለበትም? ካለበትስ ለደረሰው ጉደት ላከፈል የሚገባው የካሣ መጠን ምን ያህል ነው የሚለውን በሚመለከት በተከሳሽ Eግር ተተክቶ ከከሳሹ ጋር መሟገት Eንዲችል ነው። በዚሁ በቁጥር 43/2/ " . . .በክሱ ውስጥ Eንዳለ ይቆጠራM " የሚለውና የዚህ ግልባጭ የሆነው የEንግላዝኛው ንባብ " . . .shall be deemed to be in the same position as a defendant" የሚለው Aነጋገር ይህንኑ Aባባል የሚደግፍ ነው።
Eንዲሁም ይህ ሦስተኛ ወገን ተከሣሽ ቀርቦ በክርክሩ ውስጥ ገብቶ Eንዲከራከር ጥሪ ተደርጐለት ያልቀረበ Eንደሆነ ምን ውጤት Eንደሚያስከትል በሚደነግገው በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 76 ላይ “. . . ይህ ሦስተኛ ወገን ቀርቦ በክርክሩ ውስጥ በመግባት መልስ Eንዲሰጥ ፍ/ቤቱ Aዞ መጥሪያው ከደረሰው በኋላ ቀርቦ መልስ ሳይሰጥ ወይም Aላፊ የማይሆንበትን ምክንያት በማስረዳት ሳይከራከር የቀረ Eንደሆነ . . .” /ሰረዝ የተጨመረ/ የሚለውን የሕግ Aነጋገር “Where a third party duly summoned to appear under Art.
43(2) fails without good cause to appear for the purpose of 43 44 disputing the plaintiff’s claim against the defenders on whose behalf the summon was issued, or his own liability to the defendant, (emphasis added.) ከሚለው የEንግላዘኛ ግልባጭ ጋር Aያይዘን ከተመለከትነው ሦስተኛው ወገን ተከሳሽ በክርክሩ ውስጥ Eንዲገባ ከተፈቀደ የክርክሩ ተካፋይ ሆኖ የሚያቀርበው ክርክር ሁለት ፈርጅ ላይዝ የሚችል መሆኑን የሚያሣይ ነው። ይኸውም 1ኛው ከተከሳሽ ጋር ሆኖ ድርሻ ክፍያ ወይም ስለተከሣሽ ሆኖ የካሣ ክፍያ የመክፈል ግድታ ያለበት መሆኑን ተቀብሎ በተከሳሽ Eግር በመተካት ተከሳሽ ለከሳሽ ኃላፊነት የማይኖርበት መሆኑን፤ ኃላፊነት Aለበት Eንኳ ቢባል ላከፈል በሚገባው የካሣ መጠን ላይ ከከሳሽ ጋር ክርክር ማድረግ፤ መሟገት የሚችልበት ክርክር ሲሆን ልላውና ሁለተኛው ደግሞ ድርሻ ወይም ካሣ ለመክፈል ለተከሳሽ ከህግ ወይም ከውል የመነጨ ግድታ የለብኝም በማለት መከራከር የሚችልበት መንገድ ነው።
ስለሆነም የድንጋጌው” ይዘት ብቻ ስንመለከተው Eንኳ በክርክር ውስጥ ገብቶ Eንዲከራከር የተጠራ ሦስተኛ ወገን ተከሣሽ በክርክሩ ከገባ በኋላ መሟገት የሚችለው ከተከሳሽ ጋር Eንጂ ከከሣሽ ጋር ለመከራክር የሚያስችለው መብት የለውም የሚለው መደምደሚያ ህጋዊ ድጋፍ ያለው ሆኖ Aላገኘነውም።
የሥነ ሥርዓት ድንጋጌን በሚመለከት የትርጉም ጥያቄ ከተነሣ ከሥነ ሥርዓት ህግ ዓላማ Aንፃር በማየት ትክክለኛ ትርጉሙን መፈለግ የግድ ይላል።
የሥነ ሥርዓት ህግ ዓላማ ክርክርን ፍትሃዊ በሆነ፣ ሥርዓት ባለው መንገድ በመምራት በተቀላጠፈና በAነስተኛ ወጭ Eንዲቋጭ ማድረግ ነው።
በክርክር ውስጥ ተካፋይ መሆን የሚገባቸው ወገኖች Eነማን ናቸው?
የሚለውም የዚህ ሕግ Aካል በመሆኑ የክርክርን Aድማስ በመወሰን ረገድ ቁልፍ ቦታ የያዘ በመሆኑ ከሳሽ ተከሳሽ ማን ነው? በከሳሽነት ወይም በተከሳሽነት የሚጣመሩትስ Eነማን ናቸው? ጣልቃ ገብነት Eና የሦስተኛ ወገን ተከሳሸነትን በሚመለከት የተቀመጡት ድንጋጌዎች ይህንኑ ዓላማ መሰረት ያደረጉ ናቸው። ከዚህ Aንፃር ክርክር ያስነሣውን ድንጋጌ ምንነት Eንመልከተው።
በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 43/1/ “. . . ልላ ሦስተኛ ወገን ከEኔ ጋር ድርሻ ካሣውን መክፈል Aለበት . . .” በሚል ይቀመጥ Eንጂ ከዚህ የሕግ Aነጋገር ድርሻ ካሣውን የሚለውን ሐረግ ካየነው ትርጉም የሚሰጥ መስሎ Aይታይም።
ለምን ቢባል ድርሻ Eና ካሣ የተለያዩ ፅንሰ ሃሳቦች ናቸው። Aንዱ ቃል ልላውንም ላተካ Aይችልም። ምንጫቸውም የተለያ¾ ነው። በተለይም “Where a defendant claims to be entitled to contribution or indemnity from any person . . .” ከሚለው የዚሁ ድንጋጌ የEንግላዘኛ ግልባጭ ጋር ከላይ የተመለከተውን ሐረግ ከተመለከትነው “ድርሻ” Eና “ካሣ” የተለያዩ ሆነው “ወይም” በሚለው ምህፃረ ቃል የተያያዙ ሆነው Eናገኛቸዋለን። ድርሻ (Contribution) የሚለው ቃል Kክሱ ምክንያት በሆነው ጉዳይ ከተከሳሹ ጋር የAንድነትና የነጠላ ግድታ ያለባቸው ወገኖች ኖረው ከሳሽ በፍ/ብ/ሕ/ቁ 1897 መሰረት Aንደኛውን ባለEዳ ብቻ ነጥሎ በከሰሰ ጊዜ ተከሳሹ ከEኔ ጋር ድርሻውን መክፈል ያለበት ልላ ሦስተኛው ወገን ስላለ የክርክሩ ተካፋይ ይሁንልኝ በማለት በሚያቀርበው ጥያቄ መሰረት የክርክሩ ተካፋይ Eንዲሆን በማድረግ፤Eንዲሁም ካሣ (indemnity) የሚለው ቃል ደግሞ ተከሳሹ በተከሰስኩበት ጉዳይ ኃላፊ የምሆን ከሆነ የሚፈረድብኝ” ክፍያ Eኔን ተክቶ የሚሸፍን ወገን /Eንደ Iንሹራንስ ባለ ጉዳይ/ ስለAለ ጣልቃ ገብቶ ይከራከራር በማለት የክርክሩ ተካፋይ Eንዲሆን በማድረግና የሚመለከታቸው ወገኖች በAንድ ፋይል Eንደተገናኙ ጉዳዩ የሚያልቅበትን ሥርዓት በመዘርጋት ተከታይ ክስን ለማስቀረት ታስቦ የተቀመጠ ድንጋጌ መሆኑን Eንረዳለን።
ይህ ባይሆን ኖሮ ድርሻ የሚከፍል ወገን Eያለ ከተከሳሽ ላይ ብቻ ሲፈረድበት Eርሱም በተራው በፍ/ብ/ሕ/ቁ 1908 Eና 1909 መሰረት በብልጫ 45 46 በከፈለው መጠን በልሎች የጋራ ባለEዳዎች ላይ ክስ ማቅረቡ Aይቀሬ ይሆናል።
የካሣ ክፍያን በሚመለከትም Eንደ Aሁኑ ባለው ጉዳይ ሦስተኛ ወገን የሆነው Iንሹራንስ ሰጭው በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 43 ሆነ በንግድ ህግ ቁጥር 687 መሰረት የክርክሩ ተካፋይ ሳይሆን ተከሣሽ በሆነው Iንሹራንስ በገባው ሰው ላይ ብቻ ተፈርዶበት ከሆነ Iንሹራንስ ሰጭው በሚከፍለው ካሣ ልክ ይህንኑ የካሣ ገንዘብ Eንዲተካለት በንግድ ህግ ቁጥር 688 በIንሹራንስ ሰጭው ላይ ክስ የማቅረብ መብት ይኖረዋል።
የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 43 Aስፈላጊነትም ከላይ Eንደተመለከተው ተከታይ ክስ ሳይኖር በክርክርና በማስረጃ Aቀራርብ ረገድ ጉዳዩን በAንድ ፍ/ቤት Eንዲታይ በማድረግ ኃላፊነት ያለባቸውን Eና ላከðል የሚገባውን የካሣ መጠን በመወሰንና በመጨረሻም የሚከፍለውን ወገን በመለየት በAጭር ጊዜ በAንስተኛ ወጭ Eልባት Eንዲያገኝ ለማድረግ ነው። የሥር ፍ/ቤት ለጉዳዩ የሰጠው ውሣኔ ይህንኑ የሥነ ሥርዓት ድንጋጌ ዓላማ የተከተለ Aይደለም Eንደይግባኝ ሰሚው ፍ/ቤት መነሻ ከሆነ በፍ/ብ/ሕ/ቁ 1896 መሰረት የAንድነትና የነጠላ ግድታ ያለበት ባለEዳ በሦስተኛ ወገን ተከሳሽነት ድርሻ ክፍያውን Eንዲችል በተከሣሽ ጠያቂነት ቀርቦ Eንዲከራከር ከተፈቀደለት ሙግቱን ከተከሳሹ ጋር ማድረግ Aይችልም ወደ ሚለው መደምደሚያ የሚያደርስ በመሆኑ የዚህኑ ሦስተኛ ወገን ተከሳሽ ከሳሽን በመሞገት ረገድ ከመሰረታዊ ህጉ የመነጨውን መብት የሚያስቀርና የሥነ ሥርዓት ህጉን ዓላማና መንፈስ ያልተከተለ ሆኖ Eናገኘዋለን።
በንግድ ህግ ቁጥር 687 መሰረት ሦስተኛ ወገን ተከሳሹ የክስ መሪ ስለመሆኑ ማስረጃ Aልቀረበም፤ የክሱ መሪ ቢሆን ኖሮ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.
4A/2/ መሰረት ተከሳሽን ተክቶ በተከራከረ ነበር የሚለው ምክንያትም በይግባኝ ሰሚው ፍ/ቤት ተሰጥቷል። ይሁን Eንጂ ጉዳት የደረሰበት ወገን ለኃላፊነት የሚያቀርበውን የፍ/ብሕር ክስ Iንሹራንስ ሰጭው መሪ Eንዲሆን በIንሹራንስ ውላቸው Aለመገለፁ ክሱ Eራሱ በሚሰጠው Aመራር (direction) ላመራ የማይችል መሆኑን ከሚያመለክት በቀር የEራሱን ክርክር በሚመለከት ብቻ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 43 መሰረት ገብቶ ለመከራከር የሚከለክለው Aይደለም።
በዚህ ሁሉ ምክንያት ይግባኝ ሰሚው የፍድራል ከፍተኛው ፍ/ቤት በቀረበው ጉዳይ Aመልካች በሦስተኛ ወገን ተከሣሽነት በክርክሩ ቢገባም ከጠራው ከተከሣሸ ጋር ከመሟገት በቀር ተከሳሹን ተክቶ ተጐጂውን /ከሣሽን/ መከራከር Aይችልም ሲል የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 43 ድንጋጌ” ተርጉሞ ዳኝነት መስጠቱ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ፈፅሟል።
ውሣኔ
በሦስተኛ ወገን ተከሣሽነት በክርክሩ ጣልቃ የገባው ተከሣሹ ለከሳሹ ኃላፊነት ያለበት መሆኑንና Aለመሆኑን Eና ኃላፊነት Aለበት Eንኳ ቢባል ላከፍል በሚገባው የካሣ መጠን ላይ Aለኝ የሚለውን ክርክር በማንሳት ከከሳሹ ጋር መሟገት የሚችል በመሆኑ ይግባኝ ሰሚው ፍ/ቤት የይግባኝ መዝገቡን Aንቀሣቅሶ በዚህ መሰረት የይግባኝ ክርክሩን ተመልክቶ የመሰለውን ውሣኔ ይሰጥበት ዘንድ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 343/1/ መሰረት መዝገቡን መልሰናል።
የፍድራል ከፍተኛው ፍ/ቤት በ¢.ቁ 2 383A9 የካቲት A3 ቀን 1998 ዓ.ም የሰጠው ውሣኔ ተሽሯል። ግልባጩ ይተላለፍ መዝገቡ ተዘግቷል።