No summary available.
የሰ/መ/ቁ. 226A3 ሐምል 26 ቀን 1999 ዓ.ም.
ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ Aሰግድ ጋሻው መስፍን Eቁበዮናስ ሒሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- የድሬዳዋ ጊዜ/Aስ/ ቀበል 2A ጽ/ቤት ተጠሪ፡- ወ/ሮ ሸሪፍ Aላ **
መዝገቡ ተመርምሮ ተከታዩ ፍርድ ተሰጥቷል።
**
በዚህ ጉዳይ የቀረበው የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለቤትነትን የሚመለከት ነው።
ተጠሪ ለፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ባቀረቡት ክስ በድሬዳዋ በከፍተኛ A4 ቀበል 2A ክልል በካርታ ቁጥር 1732 የተመዘገበ ቦታ ላይ የሰፈረውን ቁጥር A34 የሆነ መኖሪያ ቤት Aመልካች ለሥር 2ኛ ተከሣሽ በማከራየቱ ለከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ Aመልክተው ሚያዝያ 9 ቀን 1984 ዓ.ም. ቤቱን Eንዲረከቡ ስለወሰነላቸው Aመልካች ቤቱን የተከራዩትን ግለሰብ /የሥር 2ኛ ተከሣሽን/ Aስለቅቆ Eንዲያስረክባቸው ተከራዩም ቤቱን ለቀው Eንዲወጡ ጠይቀዋል።
Aመልካች ለቀረበበት ክስ በሰጠው መልስ፤ የባለቤትነት መብት” ያሣያሉ በማለት ያቀረቧቸው ማስረጃዎች Eርስ በርሣቸው የተሣከሩ ናቸው፤
ከቤቱም ጋር ግንኙነት የላቸውም ስለዚህ የመክሰስ መብት የላቸውም ቤቱ በA/ቁ 47/67 መሰረት የተወረሰ በመሆኑ ጉዳዩን የማየት ሥልጣን ያለው ፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ ነው በማለት ተከራክሯል።
ፍ/ቤቱም የግራ ቀኙን ክርክር መርምሮ በሰጠው ውሣኔ ቤቱ ያላግባብ የተወረሰ መሆኑ ተረጋግጦ ካልተመለሰልኝ የቤቱ ባለቤት በመሆኔ ተከሣሾች ቤቴን ይልቀቁ የሚል በመሆኑ ጉዳዩን Aይቶ ለመወሰን ፍ/ቤቱ ስልጣን Aለው፣ ቤቱ በከተማ ልማትና ቤት ኮንስትራክሽን መምሪያ Eንዲመለስላቸው ስለተወሰነ ተጠሪ የቤቱ ባለቤት በመሆናቸው Aመልካች የሥር 2ኛ ተከሣሽን Aስለቅቆ ቤቱን Eንዲያስረክባቸው 2ኛ ተከሣሽም ቤቱን ለቀው Eንዲወጡ በማለት ወስኗል።
በዚህ ውሣኔ ላይ ይግባኝ የቀረበለት የፍ/ከ/ፍ/ቤት የAመልካችን Aቤቱታ በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 337 መሰረት ሰርዞታል።
የAሁን የሰበር Aቤቱታ የቀረበውም በዚህ ውሣኔ ላይ ነው።
የAመልካች ቅሬታም፤ ተጠሪ በሥር ፍ/ቤት በAቤቱታቸው ላይ የጠየቁት የቤት ቁጥር ካርታ 1732 ሲሆን በማስረጃ ዝርዝራቸው ያያያዙት ካርታ ቁጥር 4732 ነው፣ ግብር ለቤቱ ከፍያለሁ በማለት ያቀረቡት ደረሰኝ ለቤት ቁጥር A34 ሣይሆን ለቤት ቁጥር 185 ነው፣ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ይመለስላቸው በማለት የፃፈላቸው ደብዳቤ ላይ የተገለፀው የካርታ ቁጥር 25A2 ነው? ይህ የቤት ካርታ ከጉዳዩ ጋር ምንም ግንኙነት ስለልለው ተጠሪ ክርክር በተነሣበት ቤት ላይ መብት የላቸውም፣ ቤቱ የተወረሰ ነው፣ ጉዳዩን Aከራክሮ ለመወሰን ፍ/ቤቱ ሥልጣን የለውም፣ የሚል ነው።
ይህ ችሎትም በAመልካች የተነሱት የቅሬታ ነጥቦች በሰበር ችሎት ላመረመሩ የሚገባቸው በመሆኑ Aቤቱታው ለሰበር Eንዲቀርብ ተደርጎ ችሎቱ የግራ ቀኙን የቃል ክርክር መጋቢት 13 ቀን 1998 ዓ.ም. በዋለው ችሎት Aድምጧል። መዝገቡንም Eንደሚከተለው መርምሯል።
ከመዝገቡ Eንደተረዳነው ተጠሪ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ለክርክር ምክንያት የሆነውን ቤት በሚያዝያ 9 ቀን 1984 ዓ.ም.
የመለሰላቸው በመሆኑ Aመልካቹ ያከራያቸውን ግለሰብ Aስወጥቶ ቤቱን Eንዲያስረክባቸው ጠይቀዋል። Aመልካች ዋነኛ ክርክሩ በዚህ ቤት ላይ ተጠሪ መብት ወይም ጥቅም ያላቸው መሆኑን ስላላረጋገጡ ክስ ላያቀርቡ Aይገባም የሚል ነው። ለዚህ Kክርክሩ ምክንያት ያደረገው የቤቱ ባለቤት መሆናቸው ለማረጋገጥ ያቀረቧቸው ማስረጃዎች Eርስ በEራሣቸው የተሣከሩ ናቸው 29 30 በማለት ነው። በተለይ በሰበር Aቤቱታው ላይ ተጠሪዋ በሥር ፍ/ቤት ባቀረቡት የክስ Aቤቱታ ላይ የገለጹት፣ ከማስረጃ ዝርዝሩ ጋር ያቀረቡት Eና የሥራና ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ የተጠቀሰው የካርታ ቁጥሮች የተለያዩ ናቸው፣ ለቤቱ ግብር መክፈላቸውን ለማስረዳት ያቀረቡት ደረሰኝ ለቤት ቁጥር A34 ሣይሆን ለ185 መሆኑን የሚያመለክት ነው በማለት ተከራክሯል። በቃል ክርክር ወቅት ተጠሪ Eነዚህ ልዩነቶች መኖራቸውን ሣይክዱ የካርታ ቁጥሩ በታይፕ ስህተት መሆኑን በግብር ደረሰኙ ላይ ደግሞ 185 ተብሎ የተጠቀሰው የቦታው ስፋት በካ.ሜ ሲሆን በስህተት ለAንድ ጊዜ በቤት ቁጥሩ ቦታ ላይ በመፃፉ መሆኑን ገልፀዋል። ይህ ችሎትም ተጠሪ Aንድን ነገር ለማረጋገጥ ያቀረቧቸው ሰነዶች የተለያዩ መሆናቸውን ተገንዝቧል።
Aንድ ፍርድ ቤት ከሣሽና ተከሣሽ በሚያቀርቡት ክርክር የሚያለያያቸው ሕግ ወይም ፍሬ ነገር ካለ ጭብጡን ከመሰረተ በኋላ መጀመሪያ ከቀረቡት በቀር ልላ ተጨማሪ ማስረጃ ወይም ሙግት Aቅርቦ መመርመር የማያስፈልገው ከሆነና በቀረበለት ማስረጃ ብቻ ውሣኔ ቢሰጥ ትክክለኛውን ፍትህ የማያጓድል ከሆነ በዚሁ ማስረጃ ውሣኔ ላሰጥ የሚችል መሆኑ በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 255 ሥር ተቀምጧል። ነገር ግን የቀረቡት ማስረጃዎች በቂ ባልሆኑበት ጊዜና Eነዚህን ማስረጃዎች ብቻ መሰረት Aድርጎ መወሰኑ ፍትህን የሚያዛባ ከሆነ ለክርክሩ ትክክለኛ ውሣኔ ለመስጠት ይቻለው ዘንድ ተጨማሪ ማስረጃ ወይም ምስክር Eንዲቀርብ ላያዝ Eንደሚገባ የፍ/ሕ/ቁ 257 ያመለክታል።
No topics extracted.
ወደተያዘው ጉዳይ ስናመራ ከፍ ሲል Eንደተገለፀው ተጠሪ የቤቱ ባለቤት ለመሆናቸው ባቀረቧቸው ማስረጃዎች ልዩነት መኖሩን ሣይክዱ የራሣቸውን መከራከሪያ Aቅርበዋል። ማስረጃዎቹ ላይ የሚታየው ልዩነትም ተጠሪ በቤቱ ላይ Aለኝ የሚሉትን የባለቤትነት መብት Aጠራጣሪ ያደርገዋል።
በመሆኑም ልዩነት የሚታይባቸውን ማስረጃዎች ብቻ መሰረት Aድርጎ ውሣኔ መስጠቱ ፍትህን ላያጓድል Eንደሚችል መገንዘብ ይቻላል። የሥር ፍ/ቤትም ተጨማሪ ማስረጃ በማቅረብ ጥርጣሬ ያለበትን ጉዳይ Aጥርቶ ላወስን ሲገባ Aልፎ በቀረቡት ማስረጃዎች ብቻ ውሣኔ መስጠቱ ተገቢ ሆኖ Aላገኘነውም።
ው ሣ ኔ