No summary available.
ጥቅምት 14 ቀን 2000 ዓ.ም ዳኞች፡- Aብዱልቃድር መሐመድ ሐጐስ ወልዱ ተገኔ ጌታነህ ተሻገር ገ/ስላሴ ብርሃኑ Aመነው Aመልካች፡- ታደሰ Aብዛ ተጠሪዎች፡-
ጉዳዩ ከቤት ሺያጭ ውል ጋር ተያይዞ የተነሣን ክርክር የሚመለከት ነው። Aመልካች ክርክርሩ ውስጥ የገባው በፍ/ብሥ/ሥ ሕግ ቁ. 358 ላይ የተመሰረተ መቃወሚያ በማቅረቡ ነው። መቃወሚያ ያቀረበው ቀደም ሲል በተጠሪዎች መካከል በተካሄደው ክርክር መነሻነት ተሰጥቶ የነበረው ውሳኔ Eንዲሻርለት Eና ለክርክሩ መነሻ የሆነው ንግድ ቤት ከ2ኛ ተጠሪ ከገዛ ሰው ላይ የገዛው ንብረቱ መሆኑ ተረጋግጦ Aንዲወሰንለት ነው። የሥር ፍ/ቤቶች መቃወሚያውን Aልተቀበሉትም። የሰጡት ምክንያትም Aመልካች ቤቱን ሸጦልኛል ያለው (ሃይለማርያም ባዬ የተባለው) በቤቱ ላይ መብት የለውም ተብሎ ተወስኖAል። ይኸው ሰው ከ2ኛ ተጠሪ ጋር Aድርጎት የነበረው የቤት ሺያጭ ውልም በ1ኛ ተጠሪዎች ከሣሸነት ፈርሶAል የሚል Eንደሆነ ከመዝገቡ ይዘት ለመገንዘብ ችለናል።
Aመልካች ታሕሣሥ 27 ቀን 1998 ዓ.ም በጻፈው ማመልከቻ Aቤቱታውን ያቀረበ ሲሆን፣ተጠሪዎችም ሰኔ 22 ቀን 1999 ዓ.ም በጻፉት መልስ ክርክራቸውን Aሰምተዋል። Aቤቱታው በሰበር ችሎት Eንዲታይ የተወሰነው በሁለት ተዋዋይ ወገኖች መካከል ተደረጎ የነበረው ውል ሲፈርስ 25 26 የሦስተኛ ወገኖች መብት ምን መሆን ይገባዋል? የሚለውን ነጥብ መርምሮ ለመወሰን ነው።
Aመልካች ክርክሩ ውስጥ የገባው በግዥ Aግኝቻለሁ የሚለውን ንግድ ቤት በተመለከተ ቀደም ሲል የተሰጠውን ውሳኔ ለመቃወም Aንደሆነ ከላይ ተጠቅሶAል። የተባለውን ንግድ ቤት ሃይለማርያም ባዬ ከተባለ ሰው ላይ በውል ስለመገዛቱም Aላከራከረም። ሃይለማርያም ባዬ ንግድ ቤቱን ከ1ኛ ተጠሪዎች ወኪል (2ኛ ተጠሪ) ጋር በተደረገው ውል ገዝቶ በራሱ ስም Aድርጎት Eንደነበረም በመዝገቡ ተመልክቷል። ከዚህ ደግሞ መገንዘብ የሚቻለው Aመልካች መብት ከሰጠው ሰው ላይ ንግድ ቤቱን መግዛቱን ነው። በመሆኑም የመጀመሪያው ውል ማለትም በሃይለማርያም ባዬ Eና በ2ኛ ተጠሪ መካከል ተደርጎ የነበረው ውል ፈርሶAል ቢባል የAመልካቹ መብት የሚወሰነው Eንድት ነው? የሚለውን ነጥብ በAግባቡ ታይቶ ውሣኔ ማግኘት ይኖርበታል።
ከላይ Eንደተመለከተው የሥር ፍ/ቤቶች የAመልካቹን መቃወሚያ ከጅምሩ ስላላስተናገዱት ጉዳዩ በዝርዝር Aልታየም። በበኩላችን Aንደምንገነዘበው Aመልካች ተካፋይ ባልሆነበት ክርክር የተሰጠ ውሳኔ /ፍርድ/ መብቱን የሚነካበት መሆኑን በመግለጽ መቃወሚያ ማቅረቡ ተገቢ ሆኖ ሳለ የስር ፍ/ቤቶች ክርክሩን በዝርዝር ሳይሰሙ ማሰናበታቸው Aግባብ Aይደለም።
በመሆኑም በክርክሩ Aመራር ረገድ መሰረታዊ ስህተት ተፈጽሞAል ለማለት ችለናል።\
የፍድራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ.ቁ. 01927 ሐምል 29 ቀን 1996 ዓ.ም፣Eና የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ.ቁ.33512 ጥቅምት 7 ቀን 1998 ዓ.ም የሰጡAቸው ውሳኔዎች በፍ/ብ/ሥ/ሥ ሕግ ቁ.348/1/ መሰረት ተሽረዋል።
Aመልካች በፍ/ብ/ሥ/ሥ ሕግ ቁ.358 መሰረት ያቀረበው መቃወሚያ በሕግ Aግባብ የቀረበ በመሆኑ የፍድራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት መቃወሚያውን ተቀብሎ ቀጥለው ባሉት የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕግ ድንጋጌዎች መሰረት ክርክሩን Eንዲሰማ፣በመጨረሻም ተገቢ ነው ያለውን ውሳኔ ”Ç=cØ ³DM። ይፃፍለት።
የማይነበብ የAምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት ቤ/ኃ 27 28 የሰ/መ/ቁ. 226A3 ሐምል 26 ቀን 1999 ዓ.ም.
ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ Aሰግድ ጋሻው መስፍን Eቁበዮናስ ሒሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- የድሬዳዋ ጊዜ/Aስ/ ቀበል 2A ጽ/ቤት ተጠሪ፡- ወ/ሮ ሸሪፍ Aላ **
መዝገቡ ተመርምሮ ተከታዩ ፍርድ ተሰጥቷል።
**
No topics extracted.
በዚህ ጉዳይ የቀረበው የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለቤትነትን የሚመለከት ነው።
ተጠሪ ለፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ባቀረቡት ክስ በድሬዳዋ በከፍተኛ A4 ቀበል 2A ክልል በካርታ ቁጥር 1732 የተመዘገበ ቦታ ላይ የሰፈረውን ቁጥር A34 የሆነ መኖሪያ ቤት Aመልካች ለሥር 2ኛ ተከሣሽ በማከራየቱ ለከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ Aመልክተው ሚያዝያ 9 ቀን 1984 ዓ.ም. ቤቱን Eንዲረከቡ ስለወሰነላቸው Aመልካች ቤቱን የተከራዩትን ግለሰብ /የሥር 2ኛ ተከሣሽን/ Aስለቅቆ Eንዲያስረክባቸው ተከራዩም ቤቱን ለቀው Eንዲወጡ ጠይቀዋል።
Aመልካች ለቀረበበት ክስ በሰጠው መልስ፤ የባለቤትነት መብት” ያሣያሉ በማለት ያቀረቧቸው ማስረጃዎች Eርስ በርሣቸው የተሣከሩ ናቸው፤
ከቤቱም ጋር ግንኙነት የላቸውም ስለዚህ የመክሰስ መብት የላቸውም ቤቱ በA/ቁ 47/67 መሰረት የተወረሰ በመሆኑ ጉዳዩን የማየት ሥልጣን ያለው ፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ ነው በማለት ተከራክሯል።
ፍ/ቤቱም የግራ ቀኙን ክርክር መርምሮ በሰጠው ውሣኔ ቤቱ ያላግባብ የተወረሰ መሆኑ ተረጋግጦ ካልተመለሰልኝ የቤቱ ባለቤት በመሆኔ ተከሣሾች ቤቴን ይልቀቁ የሚል በመሆኑ ጉዳዩን Aይቶ ለመወሰን ፍ/ቤቱ ስልጣን Aለው፣ ቤቱ በከተማ ልማትና ቤት ኮንስትራክሽን መምሪያ Eንዲመለስላቸው ስለተወሰነ ተጠሪ የቤቱ ባለቤት በመሆናቸው Aመልካች የሥር 2ኛ ተከሣሽን Aስለቅቆ ቤቱን Eንዲያስረክባቸው 2ኛ ተከሣሽም ቤቱን ለቀው Eንዲወጡ በማለት ወስኗል።
በዚህ ውሣኔ ላይ ይግባኝ የቀረበለት የፍ/ከ/ፍ/ቤት የAመልካችን Aቤቱታ በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 337 መሰረት ሰርዞታል።
የAሁን የሰበር Aቤቱታ የቀረበውም በዚህ ውሣኔ ላይ ነው።
የAመልካች ቅሬታም፤ ተጠሪ በሥር ፍ/ቤት በAቤቱታቸው ላይ የጠየቁት የቤት ቁጥር ካርታ 1732 ሲሆን በማስረጃ ዝርዝራቸው ያያያዙት ካርታ ቁጥር 4732 ነው፣ ግብር ለቤቱ ከፍያለሁ በማለት ያቀረቡት ደረሰኝ ለቤት ቁጥር A34 ሣይሆን ለቤት ቁጥር 185 ነው፣ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ይመለስላቸው በማለት የፃፈላቸው ደብዳቤ ላይ የተገለፀው የካርታ ቁጥር 25A2 ነው? ይህ የቤት ካርታ ከጉዳዩ ጋር ምንም ግንኙነት ስለልለው ተጠሪ ክርክር በተነሣበት ቤት ላይ መብት የላቸውም፣ ቤቱ የተወረሰ ነው፣ ጉዳዩን Aከራክሮ ለመወሰን ፍ/ቤቱ ሥልጣን የለውም፣ የሚል ነው።
ይህ ችሎትም በAመልካች የተነሱት የቅሬታ ነጥቦች በሰበር ችሎት ላመረመሩ የሚገባቸው በመሆኑ Aቤቱታው ለሰበር Eንዲቀርብ ተደርጎ ችሎቱ የግራ ቀኙን የቃል ክርክር መጋቢት 13 ቀን 1998 ዓ.ም. በዋለው ችሎት Aድምጧል። መዝገቡንም Eንደሚከተለው መርምሯል።
ከመዝገቡ Eንደተረዳነው ተጠሪ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ለክርክር ምክንያት የሆነውን ቤት በሚያዝያ 9 ቀን 1984 ዓ.ም.
የመለሰላቸው በመሆኑ Aመልካቹ ያከራያቸውን ግለሰብ Aስወጥቶ ቤቱን Eንዲያስረክባቸው ጠይቀዋል። Aመልካች ዋነኛ ክርክሩ በዚህ ቤት ላይ ተጠሪ መብት ወይም ጥቅም ያላቸው መሆኑን ስላላረጋገጡ ክስ ላያቀርቡ Aይገባም የሚል ነው። ለዚህ Kክርክሩ ምክንያት ያደረገው የቤቱ ባለቤት መሆናቸው ለማረጋገጥ ያቀረቧቸው ማስረጃዎች Eርስ በEራሣቸው የተሣከሩ ናቸው 29 30